best Ethiopian Artist Aster Aweke Music Metenkeki newdegu አንጀት አርስ ምርጥ የአርቲስት አስቴር አወቀ ሙዚቃ መጠንቀቅነውደጉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 129

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia ปีที่แล้ว +11

    እፍእፍእፍፍ:አስቱየ:ሁሉንም:ሙዚቃሽን:ሞቸ:ነው:የምወደው:ይህ:ደግሞ:ለየት:ይላል:ሚሊዮን:ጊዜ:አዳምጨ:አልጠግበውም:ለውዱ:ባከቤቴ:መርጨለታለሁ::ሸር:ለአደረክልን:ሰውም:እናመሰግናለን:እውነታ:ያለው:ምርጥ:ሙዚቃ::

  • @HappyCells-kw3iu
    @HappyCells-kw3iu 9 หลายเดือนก่อน +2

    አስቱ የሙዝቃ የአእምሮ አዳሽ የሆንሽ ንግስት ሁሌ ሰምቼ ማልጠግብ ❤❤❤

  • @wesilibrahem3880
    @wesilibrahem3880 3 หลายเดือนก่อน +10

    ማንም እንዳቺ ነብስን ተጠግቶ በእንጉርጉሮ ያነጋገረ ድምፃዊ የለም መሰጠት ነው።

  • @azebtibebu5386
    @azebtibebu5386 ปีที่แล้ว +4

    አስቴርዬ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ የልጅነቴ ለመጀመሪያ ጊዜ መድረክ ላይ ስወጣ የዘፈንኩት የአንቺን ዘፈን ነው ትምህርት ቤቴ ነሽ አስቴርዬ ፈጣሪ አደራውን ክፉ አይንካሽ ከልቤ እወድሻለሁ በፀሎቴም ዘወትር አስብሻለሁ የመጣውን ፈጣሪ ይመልሰው ምንም ማድረግ አያቅተውም አይዞሽ አስቴርዬ አንቺ የአለም ንግስት ፈጣሪ ይማርሽ 🙏🙏❤🙏🙏

  • @FikruBurg-yh1vw
    @FikruBurg-yh1vw 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝምብለሽ ደከምሽ ምን ፍቅር አለና ነው ? በአሁን ዘመን ፍቅር ያለው በመፅሓፍና በፊልም ነው ያለው።

  • @tadlatemare4878
    @tadlatemare4878 ปีที่แล้ว +27

    የነበሴ ንግስት የመላው ዘመኔ አሻራ አስቱ የፈጠረሸን አምላክ አመሠግነዋለሁ

  • @freedomedlawte9067
    @freedomedlawte9067 6 หลายเดือนก่อน +9

    አስቴር አወቀ ምርጥ እና ልዩ ነሽ።አጎቴን ታስታውሺኛለሽ ካንቺ ውጭ ዘፈን አይሰማምም

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 ปีที่แล้ว +22

    የአሰቴር አወቀ የሙዚቃ ዜማ ከጥንት እሰከአሁን ወደር የማይገኝለት ድንቅ ድንቅና ልዩ አኩሪ ሰው ነች ❤👍🙏❤👍🙏❤👍❤🙏👍❤👍❤

  • @natnaeltesfaye6088
    @natnaeltesfaye6088 10 หลายเดือนก่อน +2

    Ewnet fkr kale ...
    yigefal teraara ... 😍🥰🤩❤💋

  • @deguzewdi4034
    @deguzewdi4034 8 หลายเดือนก่อน +1

    When I listen to your music the joy I get every time is incomparable with anything, so I wish u a happy life time Aster aweke Ethiopian Queen

  • @mohammedreshid6827
    @mohammedreshid6827 ปีที่แล้ว +7

    አንደኛ ብዬሻለው

  • @tigistwerku7519
    @tigistwerku7519 ปีที่แล้ว +7

    እኔ አንችን ምገልፅበት ምንም አይነት ቃል የለኝም❤

  • @cabdifataax2322
    @cabdifataax2322 ปีที่แล้ว +6

    አሥካ የኔ ንግሥት ከልጅነቴ ጀምሬ ሁሉም መቸም አሠለቸኝ እድሜሽን ጨምሮ ጨማምሮ ዪሥጥሽ

  • @getubogale5476
    @getubogale5476 2 ปีที่แล้ว +5

    አስቱ የህይውቴ ማጣፈጫ ነች: ዘላለም ድምፅሽ አይለየኝ

    • @yelbiemeseret9102
      @yelbiemeseret9102 ปีที่แล้ว

      Huffaa!!! Mine too i love her so much 💕

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 ปีที่แล้ว +5

    እስቴርዬ የኔ ምርጥ ውድድድ ነው የማረግሽ እግዚአብሔር ብርክ ዘወትር ኑሪልን

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 7 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful Universe 💞

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +11

    እስካለኸኝ አንተ እስካለሁህ እኔ
    ትርፍ ሰው ለምኔ
    ወይ ግጥም
    አስቱ በድምፅዋ ነፍስ ዘራችበት❤️❤️

  • @gebeyehuManaye
    @gebeyehuManaye 24 วันที่ผ่านมา +1

    እናቴ የነብሴ ንግስት እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ ኑሪልኝ

  • @MichaelMacH-cn6gr
    @MichaelMacH-cn6gr 10 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing tune and melody. Good for relaxation and studying!

  • @Bas-c9l
    @Bas-c9l หลายเดือนก่อน +1

    አስቱ ሁሉም ነገርሽ አስተማሪ ነዉ የወጣትነት ዘመኔን 1990 ዎቹን አስታወስሽኝ 3:05

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 ปีที่แล้ว +2

    የአንደኝነት የቁንጮነት ልክ!!
    የዘርፉ ንግስት ነሽ!!

  • @AsresA-lv9vl
    @AsresA-lv9vl ปีที่แล้ว +1

    አስቱ ትለያለሽ የኔ ቆንጆ ፉጣሪ ይጠብቅሽ

  • @Aja-le6qr
    @Aja-le6qr ปีที่แล้ว +2

    ASTU
    Really I don't know it what I must say I respect you always ❤❤❤😢😢

  • @yelmameles1392
    @yelmameles1392 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አጅግ በጣም እወድሻለሁ

  • @AsmareZewudia
    @AsmareZewudia 13 วันที่ผ่านมา

    አስቴር ሁሉ ነገርሽ አስተማሪ ነዉ።

  • @icontube9459
    @icontube9459 ปีที่แล้ว +2

    yene molkaka yene alkasha yene sefesafa :: Anchi mert ayedeleshim :: wedere yeleshi
    anchin lemegelets Ayechalim zim blo madamat mekomkom::
    silezih mekomkome libelish ?

  • @Bas-c9l
    @Bas-c9l หลายเดือนก่อน

    አስቱ ሁሉም ነገርሽ አስተማሪ ነዉ የወጣትነት ዘመኔን 1990 ዎቹን አስታወስሽኝ

  • @DanielAberham
    @DanielAberham 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤የማትጠገቢነሽሁሌም ኑሪልን ቃልየለኝም በምንቃልልግለፅሽ ፍቅርነሽበቃ

  • @melessedemessie37
    @melessedemessie37 ปีที่แล้ว +1

    አስትዬ,
    "ትርፍ ሰው ለምኔ?"

  • @mikiasbaba8460
    @mikiasbaba8460 ปีที่แล้ว +12

    አቤት ድምጽ ...This is one in a million .just WOW

  • @asrushitaw4918
    @asrushitaw4918 ปีที่แล้ว +7

    አስቱ…. ዘመን የማይሽዉ እድሜ ይስጥሽ !!!!!!

  • @wubeshetwoldemichael8634
    @wubeshetwoldemichael8634 ปีที่แล้ว +4

    The only thing I would like to suggest is I wish Aster wrote a book about her professional life, what I am very curious to know is, is she getting a good advisor when she choose her song, zema, the wording she puts in the song, the training she puts and all the little details that is not obvious when we hear the song. It is not easy in any profession to be consistently this good. so that is what I would like to know about her. On a separate note, Aster has a different place in my generation that grows during the durg time when everything else was bad and hopeless. her song was our hiding place and some how that used to give us some hope and light. For that I am grateful

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንጀት አርስ ✖️✖️✖️✖️
    ሌላ ቃል ተጠቀም

  • @tigistmekonnen8704
    @tigistmekonnen8704 ปีที่แล้ว +4

    ዋው የሙዚቃ እናት ዘፈን አማረበት

  • @danielgirma8580
    @danielgirma8580 ปีที่แล้ว +2

    Wooow bezu tewusta begezewu astemarinetum endazawu newu

  • @FarisMekuria-rd4gr
    @FarisMekuria-rd4gr 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምናባህ ደወል የምትደውለው

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 5 หลายเดือนก่อน +1

    አስቱዬ ይህን ዘፈንሽን ደግም በጣም ነው የምወደው ኑሪልን

  • @fatimaaterab7033
    @fatimaaterab7033 3 หลายเดือนก่อน

    ለአሁኑ ምንም እስተያየት አናብዛ ፡ በኪሊፑ ማሻሻያ አድርጋ በራያ ፣ በቆቦም ፣አዘቦም በአጠቃላይ በደጎች በወሎዎች ፡ ክፍለ ሀገር ሄዳ ትሠራለች ለአሁኑም ካለፋት አልበሞቻ ጭምር፡ አርቲስት ሀመልማል አባተ ሙዚቃዎችዋ እንከን አይወጣም በጣም ሙዚቃቸውን ዘወትር ብሠማ የማትሠለች አርቲስት ናት ቆንጆ ስራ እንኩዋን ደህና መጣሽ።

  • @engidategegn
    @engidategegn 8 หลายเดือนก่อน +1

    just wow!

  • @mesfinyilma
    @mesfinyilma 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለዚህ ዘፈን የሙዚቃ ግጥምና የአስቴር ድምጽ ምን ማለት ይቻላል!!! ዎዉ

  • @netsanetwebalem3002
    @netsanetwebalem3002 ปีที่แล้ว +1

    Ufffffff weyina asutukaya endat endemwedshe

  • @aderajewguesh2076
    @aderajewguesh2076 3 หลายเดือนก่อน

    Astuye yene ngist anchi zfegn enem sadamtsh enoralehu kifu aynkash Astuye ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melessedemessie37
    @melessedemessie37 ปีที่แล้ว +4

    ኑሪልን ንግስታችን!!!!!

  • @yeshidesalegn5512
    @yeshidesalegn5512 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምወደው ግጥምሽ መውዝቃሽ አሽተርየ

  • @Shanko12
    @Shanko12 3 หลายเดือนก่อน

    You remain my favorite vocalist of all time, I can appreciate your voice even at its worst, which still surpasses others at their best…. Long life

  • @amaremekonnen7993
    @amaremekonnen7993 ปีที่แล้ว +1

    አስቴር. አወቀ፣ ዘመን ተሻጋሪ
    ሙዚቃ

  • @amuye671
    @amuye671 8 หลายเดือนก่อน

    Yihe zefen siweta lig neberku meliktum aygebagim neber gin ewedew neber ahun demo zefenun sireda yebelete wededkut astu min libelish yene wid🥰🥰🥰🥰

  • @סיוןמולט-צ9ל
    @סיוןמולט-צ9ל ปีที่แล้ว +2

    When I hear astutye music wow endet lingeresh betley yih zefen mar mar yilal that is caution one to one ya I miss this word besemash besemash hule addis👍🏼❤👏🎶 altegebekum

  • @amanueltamirat7332
    @amanueltamirat7332 หลายเดือนก่อน

    አስቴርዬ አቺ ባት ኖሮኒን ኖሮ ምን ይውጠን ነበር ይመችሽ አቦ

  • @AdeGirma
    @AdeGirma ปีที่แล้ว +1

    Astu sewedesh ako yene wud nurilen

  • @MohammedAli-g1p3y
    @MohammedAli-g1p3y หลายเดือนก่อน

    Asteryiiiiii sweet sweety lovely .

  • @serkadisbamnew
    @serkadisbamnew ปีที่แล้ว +2

    Aster I can explain how much I love you I love your music you are my inside my heart

  • @samonsamonmogos7721
    @samonsamonmogos7721 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤⛪️❤

  • @othowworomod-m5x
    @othowworomod-m5x 22 วันที่ผ่านมา

    is so good music.

  • @MelkamuAddisu
    @MelkamuAddisu 2 หลายเดือนก่อน

    አስቴር ኑሪልን

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 5 หลายเดือนก่อน

    🔊❓🔊❓🔊❓🔊❓🔊❓🔊❓❓🔊❓አሥቱካ በእዚህ ዘፈን በልዩ ሁኔታ መሸለም ነበረባት ጸረ ኤድ ክበለብ በደንብ ተጠቅሞበታል ሠርቶበታል።ብዙ ሰዎችን ለውጦበታል።

  • @YidnekeAklilu
    @YidnekeAklilu 6 หลายเดือนก่อน +2

    መቼም ከማንም ዘፋኝ የማትወዳደር።1000 የክብር ዶክትሬት ከልብ ።ዮኒቨርሲቲ የተሠጣት።።ሌተስት

  • @TemesgenKebede-i9s
    @TemesgenKebede-i9s 2 หลายเดือนก่อน

    Aster is always the best ❤❤❤

  • @getachewkebede7191
    @getachewkebede7191 ปีที่แล้ว

    Getem zema na demes kelyu kenbr gar wub kefta yefterubet serash new astuka...Selam lanche yehun.

  • @حنانمحمد-د1ث8ذ
    @حنانمحمد-د1ث8ذ 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ እወድሻለሁ አስቱ❤❤❤❤

  • @beletutezera2234
    @beletutezera2234 ปีที่แล้ว +3

    እኔበበኩሌ የምናገረው ይጠፋብጃልውቢትኢትዪፒያ

  • @TegayWolle
    @TegayWolle 5 หลายเดือนก่อน

    ይመችሽ አሰትካ

  • @samuelhailu7244
    @samuelhailu7244 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ዘፈን

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว

    Best Music Good Job 👍

  • @mesytadesse4334
    @mesytadesse4334 3 หลายเดือนก่อน

    አሁን ደግሞ በኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ ማየት አስቱን ጸሎቴ ነው።።። አይቀርም

  • @tadesezelalem7984
    @tadesezelalem7984 3 หลายเดือนก่อน

    ይነቃውበት ሙዚቃ 👍

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว

    Good Job 👍

  • @gabermichaelgudeta6439
    @gabermichaelgudeta6439 2 ปีที่แล้ว +5

    የማትጠገብ
    ዛለማዊ ዜማ

  • @TomasTeshome-r3f
    @TomasTeshome-r3f 11 หลายเดือนก่อน

    እኔንእጂ ገላ የሚለውን አልበም ልቀቅብኝ በእናት

  • @yednekachewkadir260
    @yednekachewkadir260 6 หลายเดือนก่อน

    አሰቴር አንደኛ ነሸ

  • @tebebuyilma9630
    @tebebuyilma9630 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ጣፍጭ ድምጽ

  • @gebremichealtafere5634
    @gebremichealtafere5634 7 หลายเดือนก่อน

    amazing....music

  • @teferagedlu6707
    @teferagedlu6707 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ አንደኛ

  • @DawitEstifanos-bg5zr
    @DawitEstifanos-bg5zr 5 หลายเดือนก่อน

    አስቱካ የኔ አደኛ

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว +1

    Best Voice Best Music 🎶

  • @asterzageh1992
    @asterzageh1992 ปีที่แล้ว

    Tebark ishi

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว

    Best Best !!!

  • @Kebebe-ml9cr
    @Kebebe-ml9cr 5 หลายเดือนก่อน

    ካንቺ ውጪ ወደ ውጭ!!!

  • @AlmazGhezai-ok8yk
    @AlmazGhezai-ok8yk 5 หลายเดือนก่อน

    💙💫💪👌🏻

  • @leiletnigussie
    @leiletnigussie 6 หลายเดือนก่อน

    le HIV endetezefene yemiyawk😂😂😂❤❤❤

  • @TarikuTeferatadese
    @TarikuTeferatadese 10 หลายเดือนก่อน

    Sweet

  • @MustfaNuri
    @MustfaNuri ปีที่แล้ว

    Heyeweta.enata.lebelesh.woow

  • @samonsamonmogos7721
    @samonsamonmogos7721 ปีที่แล้ว

    Love it

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว

    First House Next Weeding !

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว

    ሁላችንም እንከባበር

  • @fikruburg9061
    @fikruburg9061 ปีที่แล้ว

    Gist wiw

  • @vipvv8988
    @vipvv8988 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ንግሥት

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 ปีที่แล้ว

    Absolutely ,amazing

  • @MelesAsefa-xn2xn
    @MelesAsefa-xn2xn 5 หลายเดือนก่อน

    Love

  • @mikaeltewodros2438
    @mikaeltewodros2438 ปีที่แล้ว

    The bass is good, it felt like I was in the band. I don't know the singer but she might know me. I am not a narcissist, not yet.

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh ปีที่แล้ว

    Waw ❤

  • @AlmazGhezai-ok8yk
    @AlmazGhezai-ok8yk 3 หลายเดือนก่อน

    💫💥👌🏻💪👮‍♂️

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว

    እኔ እኔ ነኝ አንተስ እንቺስ እናንተስ????

  • @wedimanere
    @wedimanere ปีที่แล้ว

    Lovi

  • @taemewoldetsion1075
    @taemewoldetsion1075 2 ปีที่แล้ว

    Nice music

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 ปีที่แล้ว

    She is the best ❤️

  • @AyenewGuchume
    @AyenewGuchume 8 หลายเดือนก่อน

    አስቱካ ግልኮስ

  • @frefre8352
    @frefre8352 ปีที่แล้ว

    አንድ. ሠው. ለአንድ. ይሆን. መዘዝ አለው.

  • @samomogos8234
    @samomogos8234 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nestanettesfaye4748
    @nestanettesfaye4748 ปีที่แล้ว +1

    Fera. And. Yarde