አላህ ያ በሰማያት ያለው በምድርም ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ የኾነ ነው፤ ለከሓዲዎችም ከብርቱ ቅጣት ወዮላቸው፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024
  • ሰበር ዜና ጥቅምት14/2017ዓም መዳረሻ ለማግኘት ይህን ሰርጥ ይቀላቀሉ፦
    / @akramgader5467

ความคิดเห็น • 20

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ያሳዝናል እንሰሳት ምን አደረጉ 😢😢

  • @hassenmohammed2811
    @hassenmohammed2811 วันที่ผ่านมา +1

    በዚህ ጦርነት እየተጎዳ ያለው አማራ አማራ ክልል ብቻ ነው።ደሬ አንተ ውጭ ሆነህ የምትሠማው የተሳሳተ ይመስለኛል።እንደ እኔ ኦነግም አማራን ጨፈጨፈ ወያኔም አማራን ጨፈጨፈ።ፋኖም እነደዚሁ በክልሉ ውስጥ አማራን እየገደለ እያገቸ ቸማሪዎችም እንዳይማሩ በማድረግ ጠንክሮ እየሠራ ነውና በአማራ ስም አትነግዱብን።

  • @akramgader5467
    @akramgader5467  2 วันที่ผ่านมา +3

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ አገራችን አላህ ሰላም ያርግልን ውድና የተከበራቹ ውድ ቤተሰቦቼ ወዳቹና ፈቅዳቹ ስለምትክታተሉኝ ከልብ አመሰግናለው❤🎉🎉

  • @Tigst222
    @Tigst222 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰ሰብ መልሽ

  • @jamalahmadahmad3320
    @jamalahmadahmad3320 วันที่ผ่านมา +1

    ውነትነው. ፋኖ የሠውገዘብ .የገበሬውን ገንዘብ. እየለቀሙ.ገበረ ውን. እየደበደቡ ያብይንወታደር.ውሻያየ ጅጀሮናቸው.ያብይ ወታደር ሢዘልቅባቸው .በረሀይገባሉ ፋኖ ጅጀሮናቸው. አኔእራሤአማራነኝ..ፋኖወች. እናተየምታወሩት. ሀቅአደለም..እባካችሁ. ፋኖወች. አድትምከተማ. አልተቆጣጠሩም .ጅጀሮይመሥል የገጠሩን ህዝብ. እያሠቃዩነው ምከሯቸው. ህዝብአያሠቃዩ ገበሬምንያድርጋቸው

  • @AberaOtiso
    @AberaOtiso วันที่ผ่านมา

    መሳይ ብልፂግና ምንም ደጋፍወች የለም ኢሳቸው ካድረ ውጭ

  • @alemayehutadesse8409
    @alemayehutadesse8409 วันที่ผ่านมา

    DEDEB Oromo will never get it!

  • @alemayehutadesse8409
    @alemayehutadesse8409 วันที่ผ่านมา

    Tebeda!

  • @tesfayealemu9929
    @tesfayealemu9929 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነው ውሸት የበዛው መረጃ ስልችት ይላል

  • @hailedaniel8622
    @hailedaniel8622 วันที่ผ่านมา

    የአቀራረብሽ ዓላማ ግልፅ አይደለም

  • @astair1568
    @astair1568 วันที่ผ่านมา

    This is fake midia

  • @TemsginGitaw
    @TemsginGitaw วันที่ผ่านมา +1

    ቅንብር ነው እንዳትሸወዱ

  • @mulubelay5119
    @mulubelay5119 วันที่ผ่านมา

    poor
    fake

  • @mulubelay5119
    @mulubelay5119 วันที่ผ่านมา

    AI Ai AI ai ai ai