የድሬዳዋ የመንገድ ዳር ጣፋጭ ምግቦች | በተሻገር ጣሰው | Ethiopia | Dire Dawa | Nuro Bezede travel foods show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 143

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +38

    ተሻገር ምርጥ ሰው ከልብህ ጋዜጠኛ ነህ ጉልበትህ ይባረክ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 5 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ሀገሬ በጣም ነው የምወደው ሚጣጢስ በእሮቃ ወይኔ መራቄን አመጣህብኝ ትሻገር I Love it My Beautiful City የድሬ ልጆች ብቻ የሆናቹ ላይክ ግጩኝ ከወደ🇨🇦

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว +17

    የኢቶቢያ ምርጥሰወች
    1 ኛ ጀሲ
    ፍፁም አሳፍዉ
    ተሻገር ጣሠዉ
    ምርጥሰዉናችዉ እደሜና ጢና ይስጣችዉ

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
    @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ 5 ปีที่แล้ว +2

    ተሼ ድሬ አገሬን ስለአስጎበኘከኝ በጣም ደስ ብሎኛል ይገርማል የሁለት ብር እና የሶስት ብር እዳልበላን ሽሞ ዛሬ ቀን ወጣለት ይገርማል ዘጠኝ አመቴ ድሬን ከተለየው በድጋሚ ድሬዳዋን እስከማያት በጣም ቸኩያለው በተለይ ማርያም ሰፈር ተተኪ ማርያም ፊት ለፊት የአሽቃ ሽሞ በፍቅር ነበር የምወደው ብቻ ስንቱን አንስቼ እጨርሰዋለሁ መልካም ሁሉ ተመኘሁላቹሁ

  • @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
    @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደሥ ሥትሉ እንድህ በአንድ ስሀን ሥንበላነው የሚያምርብን እኛ ኢትዮጵያኖቺ ጠብ ይቅርና በአንድ ስሀን እንብላ እህት ወንድሞቼ

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 ปีที่แล้ว +7

    ያክስቴ ሰላጣ ውስጤ ነው እኛም ቤት ይሰራል በተለይ በጾም ከሽሮጋ ዋው

    • @nejatzeynu537
      @nejatzeynu537 ปีที่แล้ว

      የሳማ ከማንም አይወዳደርም

  • @birhanuwerku8566
    @birhanuwerku8566 5 ปีที่แล้ว +1

    I really miss my lovely country dire i love you

  • @fanishkonju9176
    @fanishkonju9176 5 ปีที่แล้ว +6

    ድሬ ምርጥ ሰው

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሀገሬን ይጎብኝ ብቻ ሊቶሪ ወቶልኝ ባበሸበሽኩ ወገኔን I love you guys 🙏😍😍😍

  • @s.t6931
    @s.t6931 3 ปีที่แล้ว

    የምርጦቿ ምርጥ ድሬ ሀገሬ l miss you

  • @ሂዊየድሬዋስደተኛነኝድንግ
    @ሂዊየድሬዋስደተኛነኝድንግ 5 ปีที่แล้ว +3

    ሀገርም እንደ ሰው ይናፍቃል ወይ!!! ወይኔ ድሬ ሀገሬ ናፈቅሽኝ ድሬ ልዩ የሚያረጋት ተሰብስቦ በአንድ ሳህን መብላት በሀላችን ነው ተሼ ምራቄን አስዋጥከኝ ዛሬ እናመሰግናለን ።

  • @ኤደንነኝከቢቸና
    @ኤደንነኝከቢቸና 5 ปีที่แล้ว +2

    Egzabher yebarekhe tesager 🙏🙏🙏ufffffffffffffff degue ye Hagera sewe selamachue yebza

  • @hayatdubai1166
    @hayatdubai1166 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጎበዝናችሁ የስራፈጠራችሁ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 ปีที่แล้ว +1

    ተሻገር.ምርጥ.ሰው.በርታልን.ድሬ.ሰላምሽ.ይብዛ

  • @suhaybadams877
    @suhaybadams877 4 ปีที่แล้ว

    honestly i loved the salad. Ethiopian culture is amazing the people are so down to earth

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ተሼ እመብርሐን ትከተልህ በሄድከበት ሁሉ ትጠብቅህ ድምፀ እርቱ

  • @mustemustisha2785
    @mustemustisha2785 5 ปีที่แล้ว +1

    Imiss you yene hager yene hager sile asayachuny bexam ameseginalew metawulesh hagere

    • @mustemustisha2785
      @mustemustisha2785 5 ปีที่แล้ว

      @B-C-M Nardi ye ganda garada lij nany

    • @mustemustisha2785
      @mustemustisha2785 5 ปีที่แล้ว

      @B-C-M Nardi ezaw new yetemarkut gande anche yetuga new weyse semish or simek

  • @bakibaki9521
    @bakibaki9521 5 ปีที่แล้ว +6

    ድሬ ፍቅር ♥♥♥

  • @የዝናአባይየማርያምልጅ
    @የዝናአባይየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +10

    ተሻገር ❤❤❤👈

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 2 ปีที่แล้ว

    ተሻገር. ሀገሬን. ስለገወበኘካት. አመሰግናለሁ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 ปีที่แล้ว +1

    በርች እህቴ አሪፍ ነው እግዚአብሔር ገበያሽን ይክፍትልሽ

  • @salamdawet4020
    @salamdawet4020 5 ปีที่แล้ว

    ተሻገር ጣሰው ምርጥ ሰው ስወድክ አንተንና እስክንድር ነጋን የወለደች እናት እድሚያቸው ይርዘም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ ስወዳቹ

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 5 ปีที่แล้ว

    ጉበዝ በርቺ ተሻገር ሳላደንቅ አላልፍም

  • @marthaabera9124
    @marthaabera9124 5 ปีที่แล้ว +4

    ተሻገር ጣሰው እግዚአብሔር ዘበንህን ሁሉ ይባርከው 🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @emanmozemil7797
    @emanmozemil7797 5 ปีที่แล้ว

    ውይ የናት እጅ ነው እጅሽ የኢትዬጵያ እናቶች ትለያላቹ ለሁሉም እናት ናቹ ማን እንዳገር ማን እንደናት

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 5 ปีที่แล้ว +1

    ተሻገር ምርጥ ሰዉ በርታ

  • @የክርስቶስባራነኝ
    @የክርስቶስባራነኝ 5 ปีที่แล้ว +14

    እንደዚሁም. መኖር. ስቻል. እኛ. እዚ. በአረብ. ዲቃላ. እንቃጠላለን

  • @makiaahmad3024
    @makiaahmad3024 5 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል አገሬ ብዙያልታወቁ ባህል አላት እደዚህ መገዲላይ ህዶች ብቻ የሚሸጡ ይመሥለኚ ነበር

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ተሺየ ስወዲህ😍😍😍ምግቡም ሀሪፍ ነው

  • @ድግልሆይስደቴንበስደትሽባ
    @ድግልሆይስደቴንበስደትሽባ 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔግ የትሻገር ጣሰው አድናቂ ነኚ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው

  • @ethio2280
    @ethio2280 5 ปีที่แล้ว +8

    ተሻገር ስወድህ ውስጤ ነህወይኔ የስኳር ድንቺ ስወዲ ተሻገርን የማያደንቅ ስብስክራይቭ ያሽሩን

  • @DY-pb1me
    @DY-pb1me 5 ปีที่แล้ว +3

    I Miss Dire ❤❤❤👈😢

  • @tigsitderseh5026
    @tigsitderseh5026 5 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ለሀገራችን ይሁን

  • @wenehsitberkeley6597
    @wenehsitberkeley6597 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አሪፍ ምግብ ነው በርቱ

  • @alemnash2455
    @alemnash2455 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @robaroba1103
    @robaroba1103 5 ปีที่แล้ว +1

    Ere menegest bakehe dehan temeleketu , ere Egezeabeharn feru yasazenal betam , ayezosh akeseta Egezeabehar yeredashal , erejem edema Ena tena yeseteshe

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
    @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 ปีที่แล้ว +4

    ተሼ እኳን በሰላም መጣክልኝ የኔ ምርጥ ድሬ ፍቅር የሆነች አገር ናት እኮ ዋው ነው እኮ የመንገድ ምግባቸው ተሼ ግን ራማ ሚድያ ላይ ምነው ጠፍክ

  • @Khan-lf6bs
    @Khan-lf6bs 5 ปีที่แล้ว

    ብላ ወድሜዋ ምንም እኮን መከራ ስቃይ ጣጣ ቢበዛም መብላት አናቆም ጥሩ ነው ጥሩ ሰው ነህ ክፉ አይካህ

  • @himeyonasy3779
    @himeyonasy3779 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ተሼ የሰላጣው ተመችቶኛል

  • @amarechaschalew
    @amarechaschalew 5 ปีที่แล้ว +19

    ተሻገር ጣሰዉ ምረጥ ዜጋ ግን ራማ ሚዲያ ወደ ኑሮ በዘዴ ተቀየር እዴ?

    • @bakibaki9521
      @bakibaki9521 5 ปีที่แล้ว

      አዎ ተቀይሯል ራማ ላይ ቆየ የለም

    • @fikerselam3728
      @fikerselam3728 5 ปีที่แล้ว

      ለማመን የሚከብድ ልብ አንጠልጣይ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ይከታተሉ
      ክፍል 1 : ባሌ በ 50 ብር ሸጠኝ ልብ አንጠልጣይ አሳዛኝ የጎዳና ህይወት እና የሴተኛ አዳሪ ታሪክ
      th-cam.com/video/9gW3FH5lkQY/w-d-xo.html

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 5 ปีที่แล้ว

      ሁለቱም ነው ሚያቀርበው

  • @salam1297
    @salam1297 5 ปีที่แล้ว

    ተሻገር ምርጥ ሰዉ 💚💛❤

  • @tesfayetesfu2374
    @tesfayetesfu2374 5 ปีที่แล้ว +1

    ድሬ ገብተህ ባትበላስ ፍቅራቸው ከምግብ በላይ ነው አቦ ይመቻቹ

  • @meselechi171
    @meselechi171 5 ปีที่แล้ว +1

    inem limokirew meselegn yihen sira

  • @madinaganaso2814
    @madinaganaso2814 5 ปีที่แล้ว +1

    I miss dire

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
    @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 ปีที่แล้ว +2

    በአረበኛ ሁመር እሚባለው መሰለኝ።ሳየው ይሄዘፍዝፌያለችው ብቻጥሩውነው በርቱ

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 5 ปีที่แล้ว

    ተሽየ እደነህ የልጆቸን ሀገር አሳየህኝ ደሬ ሁልግዜ እጀራ አይበላአም ምርጥ ሀገር ነች ከክፎች ይጠብቃት

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 ปีที่แล้ว

    GOD created pray GOD leader

  • @Rashidfx
    @Rashidfx 3 ปีที่แล้ว

    I remember a lady called emenyu in dire dawa lagahare😍

  • @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
    @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 5 ปีที่แล้ว +1

    የፍቅር ሀገር ድሬ

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri 5 ปีที่แล้ว +1

    Yeh gaztga wow newe abo norln tesyyyyy wedddddddddddddddddd

  • @asematube9570
    @asematube9570 5 ปีที่แล้ว +1

    ድሬዬ ድርነት ሰላምሽ ይብዛ ❤❤የፎንቃ ከተማ😘😘😘

  • @enatnega8618
    @enatnega8618 5 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን መጣን ቀና ሰው

  • @selameneshdengel7774
    @selameneshdengel7774 5 ปีที่แล้ว +1

    Adere setamr😚😚😚😚

  • @fsy1999
    @fsy1999 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አሪፍ ነዉ👏👏👏በርቱ🇪🇹🇸🇦

  • @yemaneberhane2488
    @yemaneberhane2488 5 ปีที่แล้ว +2

    ድሬ ራሃ የሆነች ህዝቡም ተኮል የሌለው አቦ ይመቻቹ ተሻገር በርጫውን ብታስከልመን አሪፍ ነበር

  • @Asya-kz7fk
    @Asya-kz7fk 5 ปีที่แล้ว +1

    ተሻገር መልካም ሰው

  • @RajRaj-yv2fp
    @RajRaj-yv2fp 5 ปีที่แล้ว

    Tasheko wudddd na mirt sew gobezz mirit gazetegna gin bezih dimtsih zemar bithon wawwww silehulum egziabher zejimun edime ketena gar abizito abzito ysitih kamera manochinm endezaw gobezoch👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    💚💚💛💛❤❤

  • @jdggxggh864
    @jdggxggh864 5 ปีที่แล้ว

    Wawe Abero Mebelat Endat Des Yelale Setameru Wude Yehagera Lejoch

  • @melkediretube9582
    @melkediretube9582 5 ปีที่แล้ว

    Dire yene i miss dire guys😍😍😍😍😍

  • @user-onelove21
    @user-onelove21 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንም የድሬ ልጅ ሆንኩኝ
    ደሀም ሀብታም እኩል የሚኖርባት የፍቅር ሀገር ድሬ
    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ
    ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ሰላምሽ ይብዛ
    ድሬ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @cozitgetachewcozita7680
    @cozitgetachewcozita7680 ปีที่แล้ว

    wow dere

  • @አለምአለምከወደሸዋ
    @አለምአለምከወደሸዋ 5 ปีที่แล้ว

    Yewnet mirt sew keyito melikam sew 1fita 2teshger 3gaci eigzabihar yibarkchu

  • @hananmohammed6094
    @hananmohammed6094 5 ปีที่แล้ว +2

    ዪህልጂ እራማሚዲላዪነበር የሚሰራው እኮን በሰላም መጣህ በጣምነው የሚመቸኝ ዲምዽ ማራኪነው ተመልካቺ ዪስባል

  • @tenayedigillij6188
    @tenayedigillij6188 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ድርዬ ሚታወቅም በዚው ነው ትንሺው ትልቁም ከትንሽ ሰራተኛ እስከ ትልቅ ሰራተኛ እኩል በልቶ የሚኖርባት ፍቅር የሆነች እኔም የድንች ሻጭ ልጅ ነኝ 💚💛❤
    የምር ምራቄ አስዋጡኝ በተለይ ሲሻሙ ወይኔ😘😘😘😘😘😘😘😘እኔም ከጎረምሳጋ ተሰባስበን ነበር እየተሻማን ምበላው

  • @alyabaflani762
    @alyabaflani762 5 ปีที่แล้ว +1

    Seva.berab.qesedet.yesalale.berhe.ligothese.endetoruse.edema.yesetese😀💚💛❤👍👏🎓

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 5 ปีที่แล้ว +2

    እሮቃ ምድነው እኔ አላቅም በጣም ደስ የሚል ሀገርነው ድርድዋ

  • @asfawgelila
    @asfawgelila 5 ปีที่แล้ว +1

    Eski ahun sel albat ye selam chigrim aweru

  • @selamselam464
    @selamselam464 5 ปีที่แล้ว +1

    Sirawaa merx newu gen denechune belastik talbe zebe indeyerfebet seqexel eswaa gonte telbe

  • @amanuelhailu2847
    @amanuelhailu2847 4 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ድሬ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ አገር ዜጋ መሪ አማን ድንበር ቀይ ባሕር ነው ።

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ድሬ ማሬያምን እኔ ከ 8 ዓመት በፊት በ 2 ብር ነበር የምበላው በጣም እጠቀም ነበር 😭

  • @medinmadi4768
    @medinmadi4768 3 ปีที่แล้ว

    የት አካባቢ ነው

  • @siszawde9077
    @siszawde9077 5 ปีที่แล้ว +1

    ከድሬ ምግብ ባቅላባ መቼም መቼም የማረሳው ሀገሩን ሄጄ ባየው ደሞ ደስ ይለኛል

    • @masrataeiuo1707
      @masrataeiuo1707 5 ปีที่แล้ว

      ምኞትሽ እንደኔ ክክ ባቅለባ ስወድ

  • @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ
    @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ሀገር ስገባ ከብሳ መችቡስ መርጉግ ገቡጥ የመስራት አላማ አለኝ

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 5 ปีที่แล้ว +1

      አዎ እህት እኔም በርገር ፒዛ ደግሞ ልክ አንች እንዳልሽው መስራት እፈልጋለሁ እንዴ እግዚአብሄር ፈቃድ አገሬ ልገባ 15 ቀን ቀርቶኛል

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ተሸ

  • @azebalemu5846
    @azebalemu5846 5 ปีที่แล้ว +1

    ባሻም ዳስ ይላል

  • @bakibaki9521
    @bakibaki9521 5 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ሰብሪንየማሚ
    @ሰብሪንየማሚ 5 ปีที่แล้ว +2

    ተሽዬ ከልቡ ሰው በጣም ነው የምወድክ የማከብር ውድድድድድድድድ በቃ❤❤😍😍😍😍💔💔💔💔💔

  • @alemalem5508
    @alemalem5508 5 ปีที่แล้ว +1

    Tashe ka rama media lekek ende

  • @ሩጫዬላቺነውእናቴ
    @ሩጫዬላቺነውእናቴ 5 ปีที่แล้ว +2

    የችጋራም አገር ሰርቶ እንኳን የማይበላበት መገድ ላይ ለሰሩ ግብር

    • @samrawitabera3728
      @samrawitabera3728 5 ปีที่แล้ว

      እውነት ችጋራም ብርድና ፀሀይ እየተፈራረቃባችሁ ግብር ያንገላታቸዋል ደግሞ

  • @እኔሰብስክራይብያደረጋችሁ
    @እኔሰብስክራይብያደረጋችሁ 5 ปีที่แล้ว

    አድ ነገር ልበል የእጂ ጓንት ይልበሱ ግሎስ

  • @የማማየዋ
    @የማማየዋ 5 ปีที่แล้ว

    ተሽየ እዴት እደምወድክ እኮ

  • @saadaaabdo8697
    @saadaaabdo8697 5 ปีที่แล้ว

    ቤት።ኪራይስንትነዉ።

  • @fikerselam3728
    @fikerselam3728 5 ปีที่แล้ว +1

    ለማመን የሚከብድ ልብ አንጠልጣይ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ይከታተሉ
    ክፍል 1 : ባሌ በ 50 ብር ሸጠኝ ልብ አንጠልጣይ አሳዛኝ የጎዳና ህይወት እና የሴተኛ አዳሪ ታሪክ
    th-cam.com/video/9gW3FH5lkQY/w-d-xo.html

  • @burhanabraham2610
    @burhanabraham2610 5 ปีที่แล้ว +1

    ሩቡቃ ማለት ምን ማለት ነው

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 5 ปีที่แล้ว +1

    ተሻገር ራማ ሚዲያ የት ደረሰ ???? አንተም በጣም ተስማምቶሀል !!!

  • @ethiopiantube904
    @ethiopiantube904 2 ปีที่แล้ว

    ድንች በሮቃ

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ምራቄን አስዋጥከኝ ወይ ድሬ ንፍቅ ብለሽኛል ከክፍ ይጠብቅሽ

  • @fassilenzo
    @fassilenzo 4 ปีที่แล้ว

    "ድንች እኔ ነው የጀመርኩት"? ኧረ እኛ እድሜያችንን በሙሉ ድንች በበርበሬ ስንበላ ነው ያደግነው አክስሬን።

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 5 ปีที่แล้ว

    የጨመረችውን ቅመም ፃፍልን ተሻገር?

  • @azmraazmra5874
    @azmraazmra5874 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አድኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ

  • @ethiopiantube904
    @ethiopiantube904 2 ปีที่แล้ว

    ቡረሽ ማታ ማታ ማርያምዬ ኧረ ትውስታ ለቀክብኝ

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 5 ปีที่แล้ว

    ተሼን እስቲ አጣብሱኝ በአሁን ሰሀት ቀን ሰው ማግኘት ከባድ ነውና ሚስት ካሌለው እኔ አለው ብሊስ🙏ፎንቃ ገብቶልኛል😭😭😭😭

  • @ethiopiantube904
    @ethiopiantube904 2 ปีที่แล้ว

    ሽሞ ናፍቆኛል ግን ሆድ ይነፋል

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንኳን መንገድ ላይ ሬስቱራንት ውስጥ እንኳን ንጽህና የለውም።

  • @zabeebazabeeba9083
    @zabeebazabeeba9083 5 ปีที่แล้ว +1

    በአለብ አገር አለ ተምረ ይባላይ ህዲይባለል

  • @asiahaio2729
    @asiahaio2729 5 ปีที่แล้ว

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💚💛❤

  • @saadaaabdo8697
    @saadaaabdo8697 5 ปีที่แล้ว

    የድሬድዋ።ልጆችመላበሉኝ።ድሬድዋየመኖርፍልጎቴ።ከፍተተኞነዉ

    • @direproud7824
      @direproud7824 4 ปีที่แล้ว

      Saada Aabdo በደስታ እንቀበላለን ድሬ አትለቅም

  • @asiahaio2729
    @asiahaio2729 5 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌👌👌👌💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @sinawusinawu8404
    @sinawusinawu8404 5 ปีที่แล้ว +5

    ተሻገር ካንተ የሆነ ነገር .......በቃ ስልክህን ላክልኝ እሽ ይመችህ