የማንቂያው ደወል በናዝሬት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 654

  • @ak_entertainment-11
    @ak_entertainment-11 4 ปีที่แล้ว +345

    እስኪ መምህር ምህረታብን እንዴኔ እኔ የሚወደው በላይግ አሳዩኝ 😍👈

    • @ተአብዬነፍስዬለእግዚያበሔ
      @ተአብዬነፍስዬለእግዚያበሔ 4 ปีที่แล้ว +7

      እሱን አለመውደድ እንዴት ይቻላልልልል
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @etayehueta4925
      @etayehueta4925 4 ปีที่แล้ว +2

      esun..ymitela..setan..newu..yesewu..lji .memhr..mretabn..aytelam...yetewahdo..jegna..abesa..huleteqawu..petros...pawulos..newu..esu..1000..amet..nurln..wedmachin..dgl..behedcbet..hulu..thid🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪❤❤

    • @soopna4697
      @soopna4697 4 ปีที่แล้ว

      💚💛❤😍😍😍😍

    • @mskramm5554
      @mskramm5554 4 ปีที่แล้ว +3

      መጠን የለው እኮ ለሱ እድሜና ጢና ኢስጥልን

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 4 ปีที่แล้ว

      Lk ediyna blan new ymayew Egzibar aemlika kena edma ersu chemro bestiew Des ylegil Egzibar aemlika ytiebkln

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie 4 ปีที่แล้ว +131

    የቃልኪዳኗ እናታችን ኪዳነምህረት ከልጇ ምህረትን ትለምንልን ፆማችንን
    ፀሎታችንን ታሳርግልን።የተዋህዶ #ዘወረደ ብለን ጀምረን #ሆሳህና ብለን አንድንጨርስ የአምላክ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንላችሁ። አሜን!፫🙏

  • @ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ
    @ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ 4 ปีที่แล้ว +24

    በእውነት ተዋህዶ መሆን ምንኛ መታደል ነው በእንባ ጀምሬ በእባ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ደስ ይለኛል መምህሬ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 💖

  • @ejgsh8227
    @ejgsh8227 4 ปีที่แล้ว +34

    ገና እንዘምራለን ገና እንደምቃለን ገና ጥላት እርርር ይላል እግዚአብሔር ብቻ እድሜ ጤና የወንጌል አርበኞቻችንን ዘማሪዎቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን እኔን ያነቃ እግዚአብሔር ለሌላውንም አንቃ

    • @eetegeberhaleyetekelyalije951
      @eetegeberhaleyetekelyalije951 4 ปีที่แล้ว

      AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @agyemariyam6725
    @agyemariyam6725 4 ปีที่แล้ว +15

    ገና እንዘምራለን ገና እንዘምራለን
    ገና ይመለካል የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ትውልድ ፍቅርህ ገብቶት በቤተ መቅደስ አንዲ በተመስጦ ሲዘመር እንዴት ደስ ይላል
    አቤቱ የጠፉትንም አንተ ሰብስብል ያለነውንም የስም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሳይሆን የወንጌል ቃል ተግባሪ በእምነታችን ፅኑ አድርገን

  • @ትግስትነኝጎደሬዋ
    @ትግስትነኝጎደሬዋ 4 ปีที่แล้ว +59

    የዓቢይ ጾም የመጀመሪያው እሁድ - ዘወረደ ፡፡
    ..ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥ አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ። ፈታኝም ቀርቦ። የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ እነዚህድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ በል አለው። እርሱም መልሶ፡- ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው።
    ከዚህ በኋላ ዲያቢሎስ ወደ ቅድስት ከተማ ወሰደውና እርሱን በመቅደስ ጫፍ ላይ አቁሞ። መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል እግርህንም በድንጋይ ከቶ እንዳትሰናከል በእጃቸውያነሡሃል ተብሎ ተጽፎአልና የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ወደ ታች ራስህን ወርውር አለው። ኢየሱስም፡- ጌታን አምላክህን አትፈታተነው ተብሎ ደግሞ ተጽፎአል አለው።
    ደግሞ ዲያቢሎስ እጅግ ረጅም ወደ ሆነ ተራራ ወሰደው፥ የዓለምንም መንግሥታት ሁሉ ክብራቸውንም አሳይቶ። ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ እሰጥሃለሁ አለው። ያንጊዜ ኢየሱስ፡- ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው። ያን ጊዜ ዲያቢሎስ ተወው፥ እነሆም፥ መላእክት ቀርበውያገለግሉት ነበር ( ማቴ 4 ÷ 1-11) ፡፡
    ማብራሪያ
    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አርባ ቀንና ሌሊት ጾሟል፡፡ በእርግጥ እርሱ በአርባው ቀናት ውስጥ ምንም ምግብ ሳይበላ ነው የጾመው፡፡ እኛ እንደ እርሱ ምንም ምግብ ሳንበላለመጾም ቢከብደንም ጾም ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት በመሆኑ አርአያውን ተከትለን እንጾማለን፡፡
    በምንጾም ወቅት ከእግዚአብሔር ልንቀበል የምንፈልገውን ነገር መዘንጋት የለብንም፡፡ ጾማችን በዓላማ መሆን አለበት፡፡
    ዓቢይ ጾም ስምንት ሳምንታት ሲኖሩት እያንዳንዱ እሁድ የየራሱ መጠሪያ ስም አለው፡፡ የመጀመሪያው እሁድ ዘወረደ ይባላል፡፡ ዘወረደ እሁድ ሆኖ ዓቢይ ጾም በማግስቱ ሰኞይገባል፡፡
    ዘወረደ ( የዓቢይ ጾም የመጀመሪያው እሁድ ) አምላክ ከሰማይ መውረዱን ፣ ሰው መሆኑንና መሰቀሉን ስለሚያወሳ ነው ( የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ታሪክ አባ ጎርጎርዮስ ገጽ 125)፡፡
    ጌታችን ኢየሱስ ከሰማይ የወረደው እኛን ለማዳን ( ሕይወት ) ሊሆነን ነው፡፡ አይሁድ ሙሴ ከሰማይ እንጀራ እንዳወረደና ሕዝቡን እንዳበላቸው ለክርስቶስ ሲነግሩት ክርስቶስደግሞ ከሰማይ የወረደ የሕይወት እንጀራ እንደሆነ ሲናገር እንዲህ ብሏል፡-
    እንግዲህ እንኪያ አይተን እንድናምንህ አንተ ምን ምልክት ታደርጋለህ? ምንስ ትሠራለህ? ይበሉ ዘንድ ከሰማይ እንጀራ ሰጣቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ አባቶቻችን በምድረ በዳመና በሉ አሉት።
    ኢየሱስም፡- እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እውነተኛ እንጀራ ከሰማይ የሚሰጣችሁ አባቴ ነው እንጂ ከሰማይ እንጀራ የሰጣችሁ ሙሴ አይደለም፤ የእግዚአብሔር እንጀራ ከሰማይየሚወርድ ለዓለምም ሕይወትን የሚሰጥ ነውና አላቸው። ስለዚህ ጌታ ሆይ፥ ይህን እንጀራ ዘወትር ስጠን አሉት..
    እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው። የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ። አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና በሉ ሞቱም፤ ሰው ከእርሱ በልቶ እንዳይሞትከሰማይ አሁን የወረደ እንጀራ ይህ ነው ( ዮሐ 6 ÷ 30-34፡47-50 )።
    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተናገረው ከሰማይ የወረደው ለዓለም ሕይወትን ለመስጠት ነው፡፡ በክርስቶስ ያመነ የዘላለም ሕይወት አለው እንጂ አይኮነንም፡፡ ክርስቶስወደዚህ ምድር የመጣው ( ከሰማይ የወረደው) ሊፈርድብን ሳይሆን አምነነው የዘላለም ሕይወት እንድናገኝ ነው፡፡
    ከሰማይ ከወረደውና ከተሰቀለው ከመድኃኔ ዓለም በቀር ለዓለም ሕይወት መሆን የሚችል ማንም የለም፡፡
    ዓለማት የተፈጠሩት በክርስቶስ እንደ ሆኑ ሁሉ በመስቀል ላይበመሰቀሉ ለዓለምም ሕይወት የሆነ እርሱ ብቻ ነው፡፡
    እንግዲህ እርሱን በማመን እንጽና ፤ የጸና ሰው መዳኑ እርግጥ ይሆናል፡፡
    ወስብሐት ለመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡ አሜን!
    ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይሁን፡፡ አሜን!

  • @nardosdegu1369
    @nardosdegu1369 4 ปีที่แล้ว +34

    እልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለመዳንያለም መምህራችን እድሜ ጤና አይልና ጉልበት እግዚያብሔር ያድሎት

    • @tsaditsadi7462
      @tsaditsadi7462 4 ปีที่แล้ว

      Eelleelelelelelelellllelelelllelelelelellelle

  • @እግዚአብሔርይፈርዳል-ጀ8ከ
    @እግዚአብሔርይፈርዳል-ጀ8ከ 4 ปีที่แล้ว +21

    ወይኔ አሁንስ ይሄ ስደት ይህንን የመሠለ ውበት ይህንን የመሠለ ዝማሬ አብሬ የምዘምረው መቼ ይሆን ጸጋ ብዝት ያድርግላችሁ የተዋህዶ እንቁዎች
    በስደት ያለንም እህት ወንድሞቼ ለሀገራችን ለእንደዚህ አይነት ቀን ያብቃን አሜን 😍😍🙏🙏🙏

    • @qmartagerma1440
      @qmartagerma1440 4 ปีที่แล้ว +1

      zemara malakt yasemaln

    • @jyothiet2807
      @jyothiet2807 4 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜንኣሜንኣሜን

  • @zg1895
    @zg1895 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን
    ገና እንዘምራለን /2/
    እንደ መላእክቱ ብርሃንን ለብሰን ገና እንዘምራለን
    ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር💚💛❤️⛪️✝💒

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህሬ የወንጌል አባቴ በፀጋ ያከበርህ የከበረ ነው አንተን በክፉ የሚያይ ስጋ ለበስ የሉሲፈር አይን በእግዚአብሔር ስም የጠፋ ይሁን

    • @AppleApple-jy5ed
      @AppleApple-jy5ed 4 ปีที่แล้ว

      እልልልልልል ዝማሪ መልአክት ያስማል

  • @ama7624
    @ama7624 4 ปีที่แล้ว +16

    ተዋህዶ በመሆኔ እኮራለሁ ልጅ ቢኒ ቤአቤቱ ይፅናክ

  • @SalamSalam-fs2pt
    @SalamSalam-fs2pt 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል ዝማሪ መላአክትን ያሰማልን እዴት ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን በስደት አለም ያለን ፈጣሪ ለሀገራችን አብቅቶን እንዲ ተሰብስበን ለመዘመር ያብቃን አቤቱ ቸር አምላካችን ሆይ እደኛ ሀጽያት ሳይሆ እደቸርነትህ ፆም ፀሎታችን ተቀበለን ለመንፈሳዊ ህይወት የበረታን አድርገን

  • @vzbbzbshshs3286
    @vzbbzbshshs3286 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @አስካለማርያምድንግልልጅ
    @አስካለማርያምድንግልልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እንላንም የተዋህዶ ልጅ ሆኩኝ ተመስግ የደንግል ልጅ መዳህኖአለም ያተ ስላደርከኝ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልላልልልልልልልልልል ዝማር መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ኑር

  • @fkryektachew5214
    @fkryektachew5214 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅር፣ከተባለ እየሱስ ክርስቶስ
    ዉበት፣ከተባለ ድንግል ማርያም
    ሀይማኖት ከተባለ፣ተዋህዶ
    እልልልልልል ዘማሪ መላእክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @AaAa-wg1of
    @AaAa-wg1of 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልሌልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ጠላት ይቃጠል

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ ማላእክትን ያሰማልን በእውነት ከማህላችሁ ብሆን ደስ ይለኝ ነበር አወይ ስደት ግን ብቻ እናንተን ሳይ በደስታ መንፈሴ ይረካል በፀሎታችሁ አስቡኝ በሰላም ለቅድስት ሀገራችን እንዲያበቃን ስደተኞችን በሙሉ📿📿💒💒💒😭😭😭

  • @ሀይማኖትሀበሻ
    @ሀይማኖትሀበሻ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን ለዘማሬቃል ህይወትየሰማልን አሜን

  • @tsagenettsagenet2410
    @tsagenettsagenet2410 4 ปีที่แล้ว +34

    ውድ የተዋህዶ ልጆ ዋይፍይ ተቌረጦ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበረ እንኳን ደህና ቆያችሁኝ ልዩ ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @መሲነኝእናቴንናፋቂ-ፀ5ለ
    @መሲነኝእናቴንናፋቂ-ፀ5ለ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የእምዬ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ዓብይ ፆም አደረሳችሁ በሰላም የስጀመረን በሰላም በፍቅር በምህረት ይቅርታ ያስፈፅመን💚💛❤👏👏

  • @MimiMimi-jr5gl
    @MimiMimi-jr5gl 4 ปีที่แล้ว

    እሰይ እሰይ እሰይ ልልልልልልልል ማርያም ማርያም ማርያም ልልልልልልልስናምር ውበታችን ተዋህዶ ትኑር ለዘላ ለም

  • @አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
    @አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ማርያም ትምክተ ዘመድነ
    ፍቅሩን እደሸማ ያልብሰን አሜን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ፆም የዐቢይ ጾም አደረሳችሁ ጾማችንን ይቀበልልን እግዚአብሔር

  • @ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ
    @ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አማን

  • @meskinega3516
    @meskinega3516 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏እንዴት ደስ ይላል በእመብርሃን እውነት ሁሌም የማንቂያ ደወሉን ስሰማ እና ሰመለከት በደስታ አይኖቼ በእነባ ይሞላሉ። የእናቴ የተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sahaynishimam5680
    @sahaynishimam5680 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይግባው የድንግል ማርያም እንድህ ያከበርን አሜን አሜን አሜን

  • @kiyaadugna2823
    @kiyaadugna2823 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል የተዋህዶ ልጅ መሆን መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @ማሪያምእናቴማሪያምእናቴ
    @ማሪያምእናቴማሪያምእናቴ 4 ปีที่แล้ว

    ገና እንዘመራልን
    ገና እንዘመራልን
    እልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክእትን ያሰማልን
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 4 ปีที่แล้ว

    አቤት እዴት ደስ ትላላችሁ እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን የኛ እቁ የተዋህዶ ፍሬዎች እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ይጠብቅልን

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 4 ปีที่แล้ว +2

    ልጅ ቢኒ ተባረክ።ስለምታደርገው በጎ አገልግሎት

  • @ባዓታማርያምእናቴባዓታማር
    @ባዓታማርያምእናቴባዓታማር 4 ปีที่แล้ว

    እንደፈው ፈጣሪ ከ እኔ ከሀጥያተኛዋ ቀንሶ እዶሜ ይስጥህ አንተ የተዋህዶ አርበኛ ነህ መምህር ምህረት አብ ከልጅነት ጀምሮ ስወድህ እንዳንተ አይነት መምህር ስላለኝ እድለኛ ነኝ

  • @mahifkrtube9102
    @mahifkrtube9102 4 ปีที่แล้ว

    ገና እዘምራለን ገና እዘምራለን እንዴመላክቱ ብረሀንን ለብሠን ገና እዘምራለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልል እንዴት ዴሥ ይላል የተዋህዶ ልጆች ሁሌም ድምቅ ያላችሁ ናችሁ ኡፍፍፍፍፍፍ በዴሥታ ልሞት ነው

  • @የሺወርቅምህረትየጎጃሜዋ
    @የሺወርቅምህረትየጎጃሜዋ 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር!!!

  • @iskechagetchew2701
    @iskechagetchew2701 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል ልልልል እልልልልልል ልልልል እልልልልልል ልልልል እልልልልልል ልልልል እልልልልልል ልልልል እልልልልልል ልልልል
    አሜን አሜን አሜን ዘማር ምልክት ያስማልን ❤️⛪⛪⛪🙏

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema5613 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሁንም እንደምድር አሸዋ እንበዛለን

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ✟⛪✟

  • @genetdemssie1428
    @genetdemssie1428 4 ปีที่แล้ว +1

    Lije binie Enqawan dehuna metahi

  • @አለም-ፈ7መ
    @አለም-ፈ7መ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ....
    ይህንን ጉባኤ መካፈል እንዴት መታደል ነው

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 4 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ውዶቸ ያገልግሎት ዘመናቺሁ ይባረክ

  • @rozebaye2361
    @rozebaye2361 4 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ እቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
    ዛሬ ሳብስክራብ አደረኩህ

  • @masaratzahra5158
    @masaratzahra5158 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል💒💒💒💒💚💛💓ዝሜሬ መላአክት ያስማልት አሜን

  • @ሀናሀና-ጰ7ወ
    @ሀናሀና-ጰ7ወ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @Mohammed-lm8kp
    @Mohammed-lm8kp 4 ปีที่แล้ว

    ገና እዘምራለን ገና እንበዛለን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሠማልን እንኳን ለቢይ ፆም አደረሣችሁ ኦርቶዶክሣዊናዋች

  • @ልእመቤትየማርያምልጅ
    @ልእመቤትየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው ⛪⛪⛪⛪🎤🎤🙏🙏🙏ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @anisuccar6538
    @anisuccar6538 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክትያሰማልን እግዚአቢሄር ይጠብቃቹ እመቤቴ ከዚህ እጥፍ ታብዛቹ መምህሮቻቸን እግዚአቢሄር ብርታትይሁናቹ

  • @አንተኮሀያልነህ
    @አንተኮሀያልነህ 4 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnn gena enzemraln gena enbezalnnnnn

  • @ሰላምጋልቓሽእንድሁምየተዋ
    @ሰላምጋልቓሽእንድሁምየተዋ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍 አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ውዶች የተዋህዶ ፍሬ

  • @የተዋሕዶልጅነኝ
    @የተዋሕዶልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 ปีที่แล้ว +13

    የኛ እንቁ አገልጋዮች ረጅም እድሜ ጠጤናገ ያድልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @tesfenshnuhssdee2451
      @tesfenshnuhssdee2451 4 ปีที่แล้ว +1

      mesi ye deneglij salame batenw AmenAmenAmenElelelelelelelelelelelelelelelelelelelelele👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @bbbjjj6791
      @bbbjjj6791 4 ปีที่แล้ว +1

      Elllllllllllllllllllllllllllllllllll eseyyyyyyyyyyyyyyyyyyy zemari meleakit yasemalin Tewahedo zelealem tnir

    • @samrawitzemene4721
      @samrawitzemene4721 4 ปีที่แล้ว +2

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @የወርዲየወርዲR
    @የወርዲየወርዲR 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልስልል
    ዝማሪ መላእክን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ ልዩዎች ሰላማችሁን ያብዛልኝ የርትዕት ተዋህዶ እንቁዎች በረከታችሁ ይድረሰን ለኛም ለስደተኞቹ

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ህዝቦቿን ይጠብቅልን

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    ዘማሪያንና መምህሮቻችንን እግዝአብሔር አምላክ እድሜ በጤና ያኑርልን አሜን🙏🙏💒ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር አሜን🙏💚💚💛💛❤❤💒

  • @uuu6182
    @uuu6182 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል. የተዋህዶ እንቁዎች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hhcgvgh5194
    @hhcgvgh5194 4 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንካን ለኪደነ ምህረት ወርሐዊ በዓል በሰላም አደረሰን።

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 3 ปีที่แล้ว

    በኢየሱስ ሰም ደስ ይላል
    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @techawatch
    @techawatch 4 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን...ይሄንን የአንድነት ጸጋ ያብዛልን...ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን።

  • @shfd8859
    @shfd8859 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @KiD-hx8gx
    @KiD-hx8gx 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ዚማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 4 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @tqe8947
    @tqe8947 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @samyrasa4155
    @samyrasa4155 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏💒❤💒❤💒❤💒❤💒❤🤲💖💒💖💒💖💒💖💒💖💒🤲

  • @jetoj5710
    @jetoj5710 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ልልልል ል ልል ቃለ ህውት ያሰማን ለዝመሬ

  • @argeargearge2016
    @argeargearge2016 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ::
    ውድ የተዋህዶ ልጆች ::
    ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት ያስደስታል ::
    መምህር መህርታብ :ልጅ ቢኒ :እንዲሁም ሌሎች ዘማሪዎች :እግዚአብሔር ይባርካቹ :መድኃንያለም ይጠብቃቹ :እናቴ ቅድስ ማርያም በህዳቹበት ትጠብቃቹ, ::አሜን አሜን አሜን

  • @ማራኪአስራተማርያም-ቘ2ጨ
    @ማራኪአስራተማርያም-ቘ2ጨ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ አጥንት የሚያለመለም የመላዕክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

  • @እናቴሁሌምእወድሻለሁ-ኘ2ቀ
    @እናቴሁሌምእወድሻለሁ-ኘ2ቀ 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ትላላችሁ

  • @shhshssbhshsj1857
    @shhshssbhshsj1857 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Vv-br1dq
    @Vv-br1dq 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብርና ምሥጋና ለሉእል እግዚአብሄር ውድ መ/ር ምረትአብ ሽ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 4 ปีที่แล้ว

    Lemelawe ye orthodox emnet tektayoch bemulu enkuan le abeye tsome aderesen zewerde agerachen egziabher amlak kekfu tetebklen amen amen amen
    GOD BLESS ETHIOPIA 💚💛❤

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    👏👏👏🙌🙌🙌🙏🙌🙏⛪

  • @ማህተሜውበቴተዋህዶናትክብ
    @ማህተሜውበቴተዋህዶናትክብ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለመምህሮቻችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 4 ปีที่แล้ว

    ትምክተ ዘመድነ ማርያም
    እልልልልልልልልልልል
    አቤት ውበት አቤት ድምቀት የኔ ውዶች እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን ብርቆችየ

  • @hannasesay1580
    @hannasesay1580 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏ዳስ ስል ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ዘማር ማለክክት ያሰማልን እያገ ቀርታል የመነቃ ዳወል

  • @amelewarkashenafi7543
    @amelewarkashenafi7543 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ኦርቶዶክሥ ያረገን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @ማህተሜውበቴተዋህዶናትክብ
    @ማህተሜውበቴተዋህዶናትክብ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅ ስላደረከኝ ተመስገን አምላኬ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @tenagoshu1422
    @tenagoshu1422 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልል ተዋህዶ እምነቴ እዴት ደስ ይላል በቤቱ መዘመር አምላክ ለዚህ ክብር አብቃን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 4 ปีที่แล้ว

    በምስጋና ሰላም ከሰለጠኑትጋር
    ልብን የሚያደስት መዝሙር እየዘመርን ያልተደሰማ ዜማ ያልታየ ምስጋና ይልቃል አይቀርም ከእኛ ልቦና
    እልልልልልልልልልልልልል የተዋህዶ እንቁወች ወንድሞቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 4 ปีที่แล้ว

    አቤት አቤት ውበት ኦርቶዶክስ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ማርያም። እግዚአብሔር አምላክ ባላችሁበት ይጥብቅልን መምህራን ዘማርያን

  • @gex8278
    @gex8278 4 ปีที่แล้ว

    እልልልል ወጣቶች በደዚህ አይነት ስትገኙ በጣም ደሶ ትላላችሁ ኪዳነ ምህረት እድሜያችሁን ታስረዝምልን

  • @Tina-xv1ii
    @Tina-xv1ii 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሄር ይውሰድ ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን እምዬ ተዋህዶ እባቴ ሆይ እወድሻለሁ!!

  • @fuadjimma293
    @fuadjimma293 4 ปีที่แล้ว

    ያገልግሎት ዘመናቹን ድንግል ማርያም ትባርክላቹ

  • @nathanielyoutube8780
    @nathanielyoutube8780 4 ปีที่แล้ว

    ቅድስት ድንግል ማርያም ከአንተ ጋር ትሁን መምህር ምህረትአቭ

  • @diboradibora7260
    @diboradibora7260 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @hiyabtsegay3226
    @hiyabtsegay3226 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኦርቶዶክስ ልጆች ለመምህራችን ረጅም እድሜና ጤናይስጥልን ፈጣሪ

  • @helwa3878
    @helwa3878 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል ዝማሪመላክትንያሰማልን አሜን ቃለህይወትንያሰማልን

  • @dasashwmariam3753
    @dasashwmariam3753 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረስን የስላም የፍቅር ፆም ያድርግልን የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን፫

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ውበት አቤት ፍቅር አቤት አንድነት ተዋህዶ መሆን መታደል መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ☝ኦርቶዶክሰ ተዋሕዶ ነኝ ✞ ዝሜሬ መላእክትን ያስማልን ⛪ ❤🙏

  • @እግዚአብሔርእራኛዬኖው
    @እግዚአብሔርእራኛዬኖው 4 ปีที่แล้ว

    Endet dassssssss yelala egzabehr yebarekachuu zimare malket yasamalin 🙌🙌🙌🙌🙌⛪⛪⛪🎻🎻🎻🎻🎻

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ኑሩልን ውድ የተዋሕዶ እንቁዎች

  • @haymiyewerkuljigs1787
    @haymiyewerkuljigs1787 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርክው

  • @mkedse1435
    @mkedse1435 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ገና እንዘምራልን !!!!!!!ወይ የተዋሆዶ ልጆች ሥታምሩ እግዚያብሔር ይጠብቀን ሁላችንንም አሜን አሜን አሜን

  • @hannafeysa2454
    @hannafeysa2454 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል

  • @tiggestyamataw1336
    @tiggestyamataw1336 4 ปีที่แล้ว

    ገና እንዘምራለን ገናእንዘምራለን እልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች በረከታችሁ ይድረሰን

  • @bekelubiru6292
    @bekelubiru6292 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Eleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleel

  • @martauser9804
    @martauser9804 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክ ያሰማን

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያስማልን መታደል ነው እመቤቴ ትጠብቅልን

  • @yashead474
    @yashead474 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen 💚amen 💛amen ❤amen 💒amen 💒amen 💒amen 🕊amen 🕊amen 🕊amen 🙏amen 🙏amen 🙏and 📖🇨🇬