የኖርክበት አንተን ሊገድብ አይችልም!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2023
- In today’s video, from our weekly event “የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግናች”, we have Firew Tufa as the guest speaker of the week. Get ready to be inspired by his incredible positive mindset and amazing journey to success!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #ethiopiamotivation #family #billionaire #ethiopia #amharicmusic #mindset #change #success #business
የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ከፍ ትላለች በልጆቿ!!
Yegermhal
በጣም
@@user-qg4iw9kc9k1@
Bexam enji thank you
brave one
ማቴዎስ 22፡37
በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹም አሳብህም ጌታ አምላክህን ውደድ።
በጣም ተስፋ በቆረጠኩበት ሰአት ነው ይህን ሰው የምሰማው ለካ ሌላ ሁለኛ እድል አለኝ ማለት ነው
Enem endezaw ahun embayen terekuna mesak jemerku
ሱበሀንአላህ ተሰፍአለን ኢሻአላህ ተሰፍመቁረጥ የቁሙትማለትነው አይዞን ወገኔ
Enem keftognal. Tesfa atikuret
አድናቂህ ነኝ ታሪክህን ያካፈልከኝ ወንድሜ።አንተ ባለፍከበት አይነት የህይወት ትግል ላይ ነኝ።እንደአንተ አሸንፋለሁ።እንዳልከው ለራሴ ቃል እገባለሁ ።እጅ አልሰጥም!!
Gobz berta 🤙👍😍
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ ዉድ ፍሬው ቱፋ ።በርታ ከሁሉም በላይ ለድሆች የምታደርገው እርዳታ በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋህ ትልቅ ነው። ልጆችህና ያንተ የሆኑት ሁሉ ይባረኩልህ።❤❤❤❤
ኢንሻአሏህ
@@nadiaasfoor990ተ
ኢሻአላህ
እኔም በቅርብ ግዜ ይሄን ታሪክ እደግመዋለሁ ጠብቁኝ እዚሁ ብሮግራም ላይ እከሰታለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠን ሞልቶም ለሌሎች የምንተርፍ ያድርገን
ጎፋ ሳውላ ኑሬበታለሁ በጣም ደግ ህዝብ ናቸው ከዘረኝነት የፀዱ አስደናቂ ህዝብ 👌👌👌👌👌
Yes
Its 100% True
የትነው ጋሞ ውስጥ ነው እንዴ
ባንተ አድሮ እግዚአብሔር እየነገረኝ ነው የድንግል ማርያም ልጅ እኔም 1 ቀን ሀብታም ሁኘ ከናንተ ሚዲያ ቀርቤ ሂወቴን አጫውታችኋለሁ!
😂
እመን እመኚ እግዚአብሔርን
Egzyabehar kamenish ketedgefshew mechatishen yesetshal ena miseker nege gen gen first gatan felgew
me too brooo
አፍህ ላይ ደጋግመህ ሰጠራዉ የሚጣፍጠዉ እግዝያብሄር ያከበሩትን ያከብራል አሁንም በብዙ ይባርክህ ለብዙዎች እረፍት ያርግህ ሰላወኩህ ደስ ብሎኛል ሀገሬ ሰዉ አላት❤️🙏🏽
ፍሬው በጣም ግሩም ነው እኔ የሰፈሩ ነዋሪ ነኝ የምናገረው ሁሉ በአከባቢያችን ያለ እውነት ነው ፤ እኔም ተስፋ ሰንቂያለሁ በፍሬው ንግግር ጌታ ይባርክህ🙏🙏❤❤❤
በብዙ ውጣውረድ የሚናልፍ ብዙዎቻችንን ያነቃቃና ያበረታታ ታርካዊ ንግግር ነው :: አንተ ጀግና የህይወት ልምድህንና ስኬትህን ስላካፈልከን እናመሰግንሃለን ::
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀድሞ የተናገርህን ነው የፈጸመልህ ይሄን ፍቅር፣ አዳኝ፣ ፈዋሽ፣ ይቅር ባይ፣ ቸር፣ ደግና ባራኪ የሆነውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አትርሳ የሰጠክ ደግሞ ለእግዚአብሔር መንግስት ነውና ለእግዚአብሔር መንግስት ለኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ስጥ ተባረክ ለምልም ስፋ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን።
❤❤❤❤❤
እርዳታ ድርጅት ኣለኝ እይለህ እኮ ነው
@@adanechmelka813😂😂😂😂 እርዳታ ድርጅት የሌላት ሴት 10 ሳንቲም ሰጥታ ነው በጌታ ዘንድ የተወደደችው ስጥ ስጥ ብሉ ጉትጎታም አያስፈልገው ከልቡም ከአፉም ላልጠፋው እግዚአብሄር እሱ የተሰማውን ያደርጋል ዝም በያቸው።
ከሚያስደስተኝ ነገር የሰው ልጅ ስኬት ነው
የዚህ ወንድማችን ደግሞ የተለየ ነው❤❤❤❤
ይህን ሳልሰማ እንኳን አልሞትኩ የነገው ተረኛ እኔ ነኝ ጌታዬን አምነዋለሁ አልልል!!!!!!!
ጥንካሬክ እና የአላማ ጽናትህ ፈንጂ ብቻ ሳይሆን ድህነትን አምከንሃል እና ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ!!!!❤ ኢትዬጵያ ብዙ ትጠብቅሃለች❤
በጣም ገላጭ ቋንቋ ነው የተጠቀምከው ድህነትን ከፈንጂ እኩል ያመከነ የዘመናችን ጀግና ነው
አቶ ፍሬው ቱፋ ታሪክህን በተመስጦ ነው የሰማሁት። ያንተ ታሪክ እና ንግግር እኔን በብዙ ያነቃ በብዙ ያስተማረ በብዙ ልቤን የነካ ነው። የሰው ልጅን የማለምና እስከ ጥግ ድረስ የማሳካት ድንቅ ብቃትን, እምነትን, ትህትናን አስተምረኸናል። ብዙ ትላልቅ መድረኮች ይገቡሃል! ምክንያቱም ሰለምትመጥን እና ስለምታስደምም... ብዙ ስኬታማ ሰዎችን አይቻለሁ እንዳንተ ያነቃኝ እና ያነቃቃኝ የለም። የማትተካ ሰው ነህ. እግዚአብሔር ይባርክህ! ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን. ዳዊት ድሪምስ ዕንቁ ሰው ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን።
This man has a very unique nature and personality…❤❤❤❤❤
የደቡብና የወሎ ሰው የዋህ ነው😊😊😊
Debube ok no welo sorry😢
ድንቅ ምስክርነት ለዚህ ላበቃህ ፈጣሪ ምስጋና ይገባዋል
ዋው ይህን ሰው በአገልግሎቱ አቀዋላ ለአጭር ግዜ እምነቱ በግዜው የሚናገረው አሀን ያለበት ያ ያገለገለው እግዚአብሔር እረዳው
ፍሪው ባንድ ወቅት ባገኘሁህ ጊዜ ቅንነትህንና መልካም ልጅ እንደነበርክ አውቃለሁ ውስጥህ የነበረው ጥማት ተሳክቶልህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል
ፍሬው አንተ ጀግና ነህ! ንግግርህ በጣም አነቃቅቶኛል! ክብረት ይስጥልኝ 🙏 አንተ ስትንቀሳቀስንና በርትተህ ስትሰራ ፈጣሪም ይረድሃል! ለሰው ልጅ ራዕይ ወሳኝ ነዉ! በሕይወቴም ያየሁት ይህ ነዉ!
አንተ ያባቴ ልጅ ጌታ ብርክ ያድርግክ
ሰው እንደዚህ የእግ/ር ድንቅና ታምራትን ስናገር ስያመሰግን አንደት ደስ ይላል❤❤❤❤ፈጣር አሁንም በበለጣ በብዙ በረከት ይባርክ ወንድማችን ተበረክ ገና በብዙ ትሰፋለህ።
ስጀምር ላሾፍ ላላግጥ ገባሁ እና በዛው ሠምጬ ቀረሁ የወሩን ምርጥ ትምህርት ተማርኩ ሰውየው
የዋዛ አይደለም እውነትም "ፍሬው"
ማሪያምን እኔም እንዳንተ ነው መልሼ ግን ከልቤ ሰማሁት
ባለ ራኢ ነይ የምትሉ!LIKE LIKE LIKE!!!
መች እንደሆነ አላውቅም ግን በጣም በቅርብ ያንተ ፐሮግራም የክብር እንግዳ ሆኜ እቀርባለው ዴቨ ቃል ገባልሀለው ፣፣
በራስ መታመማን ይልሀል አበቴ ማሻአሏህ✅✅ቡዙ ተስፈ እየሰጠቹንነዉ እነመስግነለን
JESUS LOVES YOU
ውድ ወንድሜ ፍሬው ቱፋ አንተ እግዚአብሔር የሚወድህ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ እወድሃለሁ፣ አከብርሃለሁ። ለእኔም ጥሩ ሞዴል ሆነኸኛል እድሜዬ ቢገፋም ዛሬም በታናሽነቴ ያየሁትን ለመጨበጥ ጉልበታም ነኝ። ደግሞም ካንተ ጋር የምጋራቸው ማንነቶች አሉኝ፤ ለደሃ በእጅጉ እራራለሁ፣ ለሁሉም ነገር መታመኛዬ ጌታ ብቻ ነው፣ እጅግ በጣም ትሁት ነኝ። ስለዚህ አንተን የረዳ ፈጣሪ እኔንም ከግቤ ያደርሰኛል። አምናለሁ! አሜን።
ዳዊት ሚሊየኖች አገኛለው በል ታገኛለህ የሚል በህልም ዓለም የሚያኖር አስተምሮ አይመቸኝም ልክ እንደ ፍሬው ከትንሽ ተነስቶ በፈተና ነገን አሻግሮ አይቶ ዛሬን እስከደም ጠብታ ዝቅ ብሎ መስራት እንዳለብኝ እማራለው
ጌታ እኔን አገልግል ብሎኛል ብለህ ነብይ ፍረው ብለህ ጃክሮስና ላምበረት አደባባይ ፎቶህን የሰቀልከው ራዕይ ሳይኖር ነበር
ሁሌም ተስፋ የመቁረጥ ሃሳብ ወደ ውስጤ ሲምጣ ላዳምጠው ግድ የሚለኝ ታሪክ ነው የሰማሁት ተመስገን በጣም አመሰግናለሁ፡፡
ዴቭ ክበርልን አንተ ባትኖር ኖሮ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ እንኖር ነበር፡፡🙏🙏🙏
😊
በጣም ድንቅ ሰው ነህ ካንተ ብዙ ተምሬያለው ኣመሰግናለው🙏
በአገልግሎትህ ተባርኬአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሳክቶልህ አየሁ ምንም ማንም ያልረዳኝ ግን እግዚአብሔር የስጠኝን ተስፋ ራሱ እግዚአብሔር በድል በተአምር አሳካልኝ አውሮፓ ውስጥ ነው ምኖረው ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ክብር ለእርሱ ይሁን አሜን
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል በጣም የምገረም ነገር ነው ....❤❤❤
ይኸ ለኛም ብርታትነው እና እንድህአይነት ሰወችን አቅርብልን ዳዊት ድሪምስም ግሩፖቹም ድንቅናችሁ በርቱልን
He is incredibly and passionate man and also he is so funny.
God bless you bro
ፍሬዉ ቱፋ ፈጣሪ የጎበኘዉ የአለም ፍሬ ዘመንሕ ይባረክ
አፌን እደከፈትኩ ነው ያለቀው የዛሬው የተለየነው ኮፊደሱ በሞራን የተሞላ ዋውውው በዛላይ ድፍረት እረ ጀግናስ ይኑር😂❤❤❤❤❤
Tikikl
ያንተስ ይለያል ደሞ እግዚአብሔር ስታመሰግን መጠግያህ ረዳትህ እንደሆነ ኣስተማርከን ኡነት ነው ለተቸገሩት መስጠት ካለ በረከት ኣለ በጣም እናመሰግናለን ጀግና ነህ ኡነት ሁለተኛ ብያስተምረን ጥሩነበር ጋብዙልኝ እባካቹ ::
ከልብ የመነጨ ንግግር ማስመሰል የሌለቤት ሊዩ እውነተኛ አንተ ሃይልህ እግዚኣብሔር ነው እሱ ቱሁታን ይወዳል ጣፋጭ አንደበት በሄድክበት ሁሉ እግዚኣብሔር ይቕደምልህ
ፍሬው እንተ ጀግና ነህ ቆራጥ በመሆንህ ተስፋ የማትቆርጥ ስው በመሆንህ እግዚአብሔርን የምታምን ስው በመሆንህ እግዚአብሔር እርድቶሀል እኔም ወንድሜ በብዙ ውጣ ውረድ እልፌእለሁ ርዕይ ተስፋ እልቆርጥም እግዚአብሔር ከልቤ ስለማምን እንዳንተ እኔም ትልቅ ቦታ እደርሳለሁ መቶ በመቶ እግዚአብሔር ይረዳኛል
የሚገርም አስተማሪ የህይወት ታሪክ ነው እኔ ተምሬበታለው ከስኬት በስተጀርባ ያለፈበትን ስላስተማረን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
በእውነት እኔም በግሌ በጣም ነው እማደነቅህ እና ትለቅ እራአይና ትልቅ አምነት እና ፅናት ስለነበረህ ነው ለዚህ ያበቃህ በጣም አደነቀሀለሁ እኔም ጋር ያለው ይህው ነው በእውነት አንድ ቀን እነድህ አይነት እደል እንደሚኖረኝ አልጠራጠርም ❤❤❤🎉
Let's all stand with Dawit Dreams if we want a better generation to rise 🎉
What a character!! እውነትም ቡልዶዘር። Inspiring and entertaining speech from a great guy.. God bless you man.
እግዚአብሔር ነዉ የረዳኝ WOW my brother blessed
ብዙ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ላሏቸው ለእንደ ኢትዮጵያ ዓይነት ሀገራት የአነቃቂ ተናጋሪዎች በጣም ወሳኝና አስፈላጊ ናቸው፡፡ ዳዊት ድሪምስ ይህንን ፕላትፎርም በማመቻቸት ስለምታደርሰን እናመሰግናለን!
በጣም አስገራሚ ታሪክ እምነት ፅናት አይቼበታለሁ ፡ ተባረክ ለሀገር ወገን የምትተርፍ ያድርግህ ፡ የሀገር ኩራት ነክ ❤️❤🇪🇹
Big up Frew, Yes we can be champion!! Thank you for sharing and disclose the energy hidden in Us!! God bless you more, Anjjetta Ishaa Piriyaawu!!
ትልቅ ህልም አለኝ ህልሜም ይፈፀማል ዳዊት በስደት እዴት እዳጀከንከኝ አንፀባርቅ ❤❤❤❤
❤🎉እግዚአብሔር የስውን የእጅ ስራ ከባረክ የትም መደርስ ይቻላል
በጣም የሚደነቅ ሰው ነው በተለይ ለአሁኑ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፈው በጣም ጎበዝ በርታልን❤❤🙏🏾🙏🏾👍👍👍👍👍👍
የሚገርም አገላለፅ ነው የሚያወራ ያወራል የሚሰራም ይሰራል። እ/ር ይባርክህ ወንድሜ።
Wow thank you Jesus am so happy prophet
ያለኝን ነገር ለማሳየት ለማስቆጠር አይደለም በናተ ዉስጥ ያለዉን ለማሳየት ነዉ
እግዚአብሔር አትረፍርፎ ይባርክህ ወንድሜ በቅርብ ጊዜ እኔም በአለም አደባባይ ቆሜ የስኬተን ምስጢር እናገራለሁ !!!❤❤❤
መቼም ብሆን ሳልሰማ አልፎኝ አላውቅም እጅግ በጥም ነው የማመሰግነው ዴፍ ትልቅ እውቀት ነው ያገኝነው 💕🙏🙏🙏💕
እግዚአብሔር ይባረክ ድንቅ የህይወት ዘመን ተሞክሮ
He is just preacher.Iam blessed.God bless you more and more.
i am very very suprised how ferawe tufa express things is but one of those are የሚያወራው እያወራ የሚሰራው እየሰራ ይቀትህላል እና ያንተ ድርሳህ የሚያወራውን ዝም በል ሳይሆን የሚያወራውን በደንብ አውራ ብለ በደንብ መስራት ነው ። one of those things that iam should learn from frewe tufa is that no matter who you are ,no matter what you are going thorugh we can make a different world as i said before this saying is my biggest and most memorable,reliable saying that couldnot forget in my life time frewu tufa is excellent guy and most effectively memorable guy thank you very very very much God could possibely bless in your life time 😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤✌✌
Great man with great vision.I admire you .Thankyou for your wisdom.
Thank you so much and I think it will change for our children or generation
that the state of being without work is not changed
you showed that we have no choice but to inherit poverty..!
በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ግን በየንግግርህ አምላኽን ታመሰግናለህ ጌታ የሌለው ሁሉ ስኬት እንደሌለ ነገርከን ይባርክህ አሁንም ጌታ ይየጨመርክበት ኑር
amzing story thanks ! he give me chalge!!! ጀግና ዘመንህ ይባረክ!!!
ውስጤ በሀይለኛ ተነሳሽነት መንፈስ ተሞልቷል። በጣም እናመሰግናለን🙏
ስለተሰማራባቸው የስራ መስኮች በጥልቀት ለማወቅ ኢንተርኔት ላይ ያደረግኩት ፍለጋ ለጊዜው አልተሳካም። ምናልባት ስለሚሰራቸው ስራዎች በተመለከተ የ "ዌብ ፕረዘንስ" ላይ መስራት ሊያስፈልገው ይችላል።
በትንሹም በትልቁም የሚጮሁ ሠዎችን ማስተካከል ቢቻል ጥሩ ይመስለኛል። ማጨብጨብ አንድ ነገር ሁኖ መጮሁ ግን.....🙏
This is real motivation ❤❤❤❤
WOW! Frew praise Lord! I know him ....! Pls stay strong in serving GOD ....u are annointed!
በጣም ጥሩ ተስፋ ሰጭ ትምህርት ነው Dawit Dreams Thanks alot
ዋዉ በፈጣሪ ደግሞ ደስ ሲል ንግግሩ የማይሰለች ፈገግ እያሉ ቁም ነገር በእውነት ልዩ ነው እናመሰግናለን👍👍ፈጣሪ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግህ
ወጣቶች ይህን ሰው ተከተሉት ዕውነት እየተናገረ ነውና፥፥ በርታ የፍርድ¡!!!!!!!!!!!
አንተ የተባረክህ ሰው ነህ እግዚአብሔር አብሮህ እንዳለ ከይቻለሁ🙏🙏
This was Amazing he can motivate people his motivation speaker naturally ❤
The same as thanks bro
ድንቅ መለእክት ! hero of the century
እግዚአብሔር ስለደረግልህ አመሰግናለሁ
ያንተ ራዕይ ብቻ ሳይሆን እኔን የገረመኝ አማርኛ ምን ያህል ገላጭ ቋንቋ እንደሆነ ለመረዳት ችያለሁ ። አጣመህ ብትገልፅበትም ጆሮዎች ሁሉ አቃንተው ሰምተውሀልና የህይወትህ ተሞክሮ ድንቅ ነው ።
እስከ ዛሬ ከተከታተልኳቼዉ ያተልቤን ነክቶኛል አመሰግናለሁ
ታሪክህን በመፅሀፍ አዘጋጀው ዋው የደስታ እንባ ነው ያነባሁት😢😢😢😢😢😢💪💪💪💪💪💪 you are special
አድናቂህ ነኝ እኔም ከዛሬ ጀምሬ በቁርጠኝነት ራሴንና ሀገሬን ለመለወጥ በቁርጠኝነት ለመስራት ቃል እገባለሁ አመሰግናለሁ
Dave you change and you will change a lot of people in our country.thank you for all your hard work.egziabher yetebekeh.
ፈሪዬ በእውኔት ጌታ በአንቴ ዉሥጥ ያሰቀመጠው ራእይ ለ ሎቹን ዬምያበረታታ ሰለሆነ ሰለአንቴ ጌታ ይባረክ
ደዊትዬ እናመሠግናለን አንታ ልከም ሰዉ አለህ ይጠብቅህ ❤ እግዶችህም እደንተ ድቅ ነቸዉ እኛም ተመልከቹቹህ እንደንተ ድቅ ን አለም ድቅ ነት እኛም ድቅ ን አልሃምዱልለህ አለህ ድቅ አርጎ ፈጥሮነል አዎ ድቆች ነን🎉🎉ደዊትዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እንወድሃለን
ተባረክ እኔም አንድ ቀን ህልሜን አሳካለው ብዬ አምናለው አንድ ቀን እንገናኛለን አሜን።
እግዝኣብሄር ጤንነትን ሰጥተህ ለንደዚ ዓይነት ለቤተሰቡና ህዝቡ የሚተርፍ ሰው ያረገኛል ብየ ተስፋ ኣረጋለሁኝ ህልሜ ደሞ ኣሳካዋለሁኝ
❤❤❤❤❤ይመች ወንድም ኑር የአፍሪካ አለኝታ የኢትዮጵያ አለኝታ የአለም አለኝታ🎉🎉🎉
Thanks for everything dawit dream's
Bewunat twsfa likorti sil ye davin engidawochi sey fewos agegnalew betam ameseginalewv tilik elmi alegn elme yisekal❤❤❤❤
ማነው እንደኔ ዛሬ አስቸጋሪ መከራ እና ከሞት ጋር እዬተጋፈጠ ነገ ግን ከ አለም ታላላቅ ሰዎች ጎራ እንደሚሆን ኩልል ብሎ የሚታየው።
እኔ
"ከሰራህ መባረክህ የግድ ነው" wow
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።
በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን
ፍሬው ስላየውክ በጣም ደስብሎኛል 2004 ሱዳን አብዬ እኔና ትንሳይ ተዋዉቀንክ ሆስፕታሉ አጠገብ እየመጣን እየተጫወትን እንለያይ ነበር በጣም ደስብሎኛል እዚህ ደረጃ ደርሰክ በማየቴ
❤❤❤❤❤ለኔጀግናየነህ ይችን የሰማሁበትን የህይወት ታሪክ ሁሉምአልፎ አስታውሳታለሁ ኢሻአላህ
betam tesfa sech program new astemarim, yemyaberetam , alaman angben mesrat endalebn motivate adrgognal thank you DAWIT DREAMS.
ይህን መልዕክት በአልማዝ ማዕድን ገዛሁት ለኔ ለጠቀምበት ወሰድኩት ቸባረክ በርታ ቀጥል።
እግዚአብሔር ላሳዬን አላማ የማንም እርዳታ አይፈልግም ብቻዉን ይረዳል ወንድሜ ተባረከ ኢነም ባልፍከዉ መነገድ ያልፍኩኚ ነዉ ኢንዳንቴ ብዙ ተመርበታለዉ
That is good job GOD BLESS you and your family 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
We save our generation 😢 by wisdom ❤ wisdom is only God 😢❤❤❤❤ God bless your all and all ❤❤❤❤
Blessed man and Amaizing show.