ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መሳይ ልጅ ሆኜ በሬድዮ ድምፁን ስሰማው በጣም ነበር የምወደው ጌታ ስሙ ይባረክ አሁን ላይ የአንድ አባት ልጆች ስለሆንን በጣም ደስብሎኛል ተባረክ በቤቱ ያፅናህ አሁንም ቢሆን የድምፅህ አድናቂ ነኝ
Amen 🙏
መሣይ ኤልሮኢ ላይ የማውቅህ የት ጠፍህ ብይ ሁሌ አጠይቅ ነበር ሰላየሁ በድጋሚ እግዚአብሔር ይመሥገን ተባረክ ።
ተባረክ , የራስህን you tube ከፍተህ please teach this generation from the sickness of ethnicity poisoning,
Thank you
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እኔም እንዳንተ ዘረኝነተን ከምድራችን የሚነቅል የእግዛብሔር ክብር ከሚናፍቁት ሰዎች አንዷ ነኝ ይፍጠንልን።
አሜን 🙏
ወንድሜ መሳይ ጠፍተህብኝ ዛሬ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክ ::
Amen
Semay Christian tube is becoming my favourite
Thank you 🙏
መሳይ ወንድማችን ጌታ ዘመንህን ይባረክ በሚዲያ ነው የማውቅህ ቅንና ትሁት ነህ ለጌታ ያለህ ፍቅር ይገርመኛል ተባረክ ትዙ❤❤❤😍😍ተባረኪ🙏
ተባረኪ! በርቺ!
እግዚያብሔር ይርዳን ተባረኩ🎉
አሜን 🙏🙏
የእግዚአብሔር ቤት ቅናት የሚበላውን ሰው ስላቀረብሽ በጣም እናመሰግናለን! መሳይ ወንድሜ ተባረክ! እህታችን ትዚታ ስለፕሮግራሙ እንድሁም ስለመልካም አቀራረብሽ እናመሰግናለን።
ትዙዬ እናመሠግናለን 🙏🙏 መሳይን ስለጋበዝሽልን እናመሠግናለን
Enameseginalen
Wow tabareklng tsegayibzalih❤❤❤
ተባረኩ ❤❤
tebarke mesay
Praise the Lord!
I am grateful to this podcast. Bless you Tizu and Mesay!
መሳይ አለማየሁ ባለምርጥ ድምጽ ።
Please don’t stop to product this channel, my favorite channel ❤
Amen. Amen. Amen, Eyesus. Get new ❤
WOW GOD BIESS YOU
ብዙ ጊዜ የምናደርገው ቃለመጠየቅ ጥንቃቄ ካልተደረገ ለሌሎች መሰናከል መፍጠሩ እሙንነው ትንሽ ማብራሪያ ብታክሉቡት በዚህ ቃለመጠየቅ እኔ ያየሁትን የሰማሁትን ብናገር ግማሽ ሚሊዮን የሚሆን back ያደርጋል ሲል ሰማሁት የክርስቶስ ትምህርቱ አስተምህሮውወይስ በህይወት አናኗር ወይም በህይወት ምልልስ የተመለከትካቸው ናቸው ግልፅ ቢሆን ጥሩ ነው
ከክርስቶስ ጋር ማያያዝህ ገርሞኛል የምከተለው እሱንማ ነው ፣ በአንዳንድ አገልጋዮች እና አማንያን መካከል በአለው መሰረታዊ የግብረገብ እና መሰል የአስተምህሮ እና ልምምድ ችግር ነው፣
God bless u guys
God Bless U All❤❤❤❤❤❤❤
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED JOURNALIST MESAY ALEMAYEHU.
It was amazing ! Mesay & Tizu ! I have learned a lot !
Great to hear!
Tebarku
Great to see you Tizu..Say hi to Adi for me pls
ኧረ ወገኖቼ ድካምማ ብዙዎቻችን የምናልፍበት ነው።ግን የክፋት ጥግ የተንኮል ጥግ የምቀኝነት ጥግ የጭካኔ ጥግ የክህደት ጥግ የማጭበርበር ጥግ የሟርት ጥግ ያየሁት የገጠመኝ ጴንጤው ጋር ነው።እናም 40ክንድ እርቃለሁ።ከጌታ ግን አልርቅም።
Pls don’t! ምክንያቱም ህብረት ግድ ነው አለበለዚያ ለጠላት ጥቃት በጣም ትጋለጣለ ወንድሜ
መሳይ እናውቅሀለን ግን ጥንቃቄ
መግቢያው ካልሳበ ለመቀጠል ጊዜ አይኖርምና ነው
❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
መግቢያው ክርስቲያን አትመስሉም በተለይ እህታችን