ደም ይፈሳል!! 🤣 አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 76

  • @Tazebmahi4787
    @Tazebmahi4787 2 หลายเดือนก่อน +15

    አጠር ያለች ግጥም ለፍካት
    እስኪ ስላፍካት ትንሽ ልናገር
    ብሀልን በዘዴ ለአለም ሲያስተምር
    የህዝቡን ደግነት እንዲህ ሲቀምር
    ማን ይሆን ደራሲው ድብቁ ምሁር
    የሰውን ትርታ ውስጡን ሲናገር
    ለፍቅር የሚሞት ታማኝ ለሀገር
    የአርሶ አደር ልጅ መሆን በጣም ነው እሚያምር
    ፍቅር አስይዘውኝ በኮሜዲው ስራ
    እነርሱን ካለየሁ ሌላ ስራ አልሰራ
    ፈጣሪ ጠብቆ ያቆየን በጋራ
    በርቱ በስራችሁ ሁናችሁ ጠንካራ
    በአስማረ ደግነት በአያሌው ዝምታ
    በትበይን ተረት በእሻሙሽ ፈገግታ
    የአዲሷ ልጅ ፍቅር በአሸብር ውስጥ ገብታ
    ማብቂው ይናፍቃል የተዳሩ ለታ
    ይመቻችሁ ሁሌም አድናቂአችሁ ነይ❤❤❤❤

    • @jfgmhi
      @jfgmhi 2 หลายเดือนก่อน

      @@Tazebmahi4787 ዋው

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 2 หลายเดือนก่อน

      ጀግነጀግነ❤❤❤❤❤

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 2 หลายเดือนก่อน +19

    እስኪ ላሸብር ትሁን የምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh 2 หลายเดือนก่อน +8

    አወ ደም ይፈሳል እጅ ልጅቱ ያሸብር ናት😂

    • @ZZZ-f1t
      @ZZZ-f1t 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 หลายเดือนก่อน +3

    አማራነታችን ኩራት ነው💚💛💓

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 2 หลายเดือนก่อน +38

    አዲሷ ልጂ ለአሸብር ትሁን የምትሉ❤

    • @እካንበሠላም
      @እካንበሠላም 2 หลายเดือนก่อน

      አወ😂ደይቃዉ ይጨመርልን🎉🎉

    • @ZZZ-f1t
      @ZZZ-f1t 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @zaburamohammed5672
      @zaburamohammed5672 2 หลายเดือนก่อน

      @@ZZZ-f1t ❤❤❤

  • @genetemedia5444
    @genetemedia5444 2 หลายเดือนก่อน +7

    አሸብር አይዞህ ከጎንህ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 2 หลายเดือนก่อน +12

    አርሶ አደፋርሶ ጎተራ ለሞላው ትሆን ኮስተር ያለ ወንድ ነው 😂አሸብር ሌላ ይፈልግ 😂❤❤❤❤

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዳሩት አሸብርን ዳሩት ፍቅር ይዞታል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahelalmsged794
    @rahelalmsged794 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትበይን መበጥበጥ ከዘራችሁ ነው መሰለኝ😅😅😅

  • @AmenMidea
    @AmenMidea 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሸብር 😂😂😂እደምንሜና አደረገህ 😂አስሜ ፈልግልኝ ሲለው😂ቆላ ደጋ😂ሳትርቅ እቤትህ 😂አቺው ታመጭው አችው ታሮጭው😂አያሌውና አስሜ አልተገናኝቶም😂😂😂❤❤❤❤

  • @HgGg-kx7fl
    @HgGg-kx7fl 2 หลายเดือนก่อน +7

    አሸብር ተተኩሷል😂😂😂😂

  • @sada-qw4mx
    @sada-qw4mx 2 หลายเดือนก่อน +2

    አወደምይፈሳልእጅልጅቱያሸብርናት😂😂🎉🎉

  • @EeEe-pl5yr
    @EeEe-pl5yr 2 หลายเดือนก่อน +5

    እደው ምነው ወዶቸ ደቅቃይቱን ከነሳችሁብን ለምንዲን ነው የምትቀንሱብን ???????

  • @ልጅሰያያባቱ
    @ልጅሰያያባቱ 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሸብር እንዳለቃት😅😅😅

  • @ልጅሰያያባቱ
    @ልጅሰያያባቱ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ክንዴም ከጅሏል አሸብር አይለቅህም😂😂

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንዝ አትሻገር አለ ክንድ ንቃ አስማረ😂😂

    • @rak7888
      @rak7888 2 หลายเดือนก่อน

      እኮ😂😂😂😂😂😂😂

  • @fetiyfeti4791
    @fetiyfeti4791 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሸብር ልትበላነው ብዙም አትራቅ አለኮ😂

  • @wubete10
    @wubete10 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላማችሁ ይብዛ በርቱልን ጎበዞች❤🙏 አይ ፍቅር አሸብር ባይቸኩል ጥሩ ነዉ😂😂😂😂😂

  • @RodesRodes-b1w
    @RodesRodes-b1w 2 หลายเดือนก่อน

    ምስኪን አያሌው😂😂😂😂😂😂😂😂ዉ😂

  • @AbenezerShoga
    @AbenezerShoga 2 หลายเดือนก่อน +2

    Zare 3tegna negn😂

  • @Tazebmahi4787
    @Tazebmahi4787 2 หลายเดือนก่อน

    Nice comedy ❤😂🎉😢😮😢😂❤ keep it up

  • @RodesRodes-b1w
    @RodesRodes-b1w 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቅናት ብግንት አድርጎት

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 หลายเดือนก่อน

    እኳንደና መጣችው💚💛❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስማር ለሱም ምሽት ፈልግለት ለኔ ደሞ ባል ፈልግልኝ😂😂😂😂

    • @sadhsaad7843
      @sadhsaad7843 2 หลายเดือนก่อน

      ተጋቡ አችጋ በቃ😂😂

  • @amefke2069
    @amefke2069 2 หลายเดือนก่อน

    ወጥር አሸብር ያንተ መሆን አለባት ልጅት❤❤❤❤

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 2 หลายเดือนก่อน

    አሸብር መረጋጋት አለብህ ግን ልጅቱን አንተ አግባት 😂😂😂😂😂

  • @samibante
    @samibante 2 หลายเดือนก่อน

    አሹ ይውሰድ

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 2 หลายเดือนก่อน

    ለአራሹ ትሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 2 หลายเดือนก่อน +1

    ላይ አድርጓቸው አይከፈልበት

  • @rizxol2
    @rizxol2 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 2 หลายเดือนก่อน

    ይህኮ የዱሮዎቹ ጎረምሶች ናቸው ለፍቅር የዛሬዎቹማ ካልገባት እረፍት ይሉሀል ዋጋ አይከፍሉም

  • @ወለተእየሡሥ
    @ወለተእየሡሥ 2 หลายเดือนก่อน

    አሸብር ፍቅር ይዞታን የምትሉ😂❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MostafaAty-u9j
    @MostafaAty-u9j 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ላሸብር

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 2 หลายเดือนก่อน

    ወደጎን የሚያወሩት ነገርስ😂😂😂

    • @rak7888
      @rak7888 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም😂😂😂😂😂😂

  • @BetelhemHailemariam-h6p
    @BetelhemHailemariam-h6p 2 หลายเดือนก่อน

    Kinde down down 😅

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶቸ ❤❤❤❤❤

  • @emu4249
    @emu4249 2 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክ ወይ አሽብር

  • @Jamilah-s1r
    @Jamilah-s1r 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yohannesjohnny7238
    @yohannesjohnny7238 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ቅናት😅

  • @TamaraTamara-vj8xu
    @TamaraTamara-vj8xu 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምር ላሸብር ትሁን ሚስኪን

  • @Ibrahim-qu9qv
    @Ibrahim-qu9qv 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን እስካ ዛሬ ድረስ እርሻ ስትሣሩ አለያቸውም የታሌ እርሻቸው

  • @mmm1528
    @mmm1528 2 หลายเดือนก่อน

    ለጀግና አራሽ ገበሬ ትሁን💐💐💐👍👍👍

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 2 หลายเดือนก่อน

    አሸብርአረጋጊውእጂ🤣🤣🤣

  • @Zeinb-kt2zn
    @Zeinb-kt2zn 2 หลายเดือนก่อน

    ደቂቃውምነው አጠረ

  • @KidmalemLankirew
    @KidmalemLankirew 2 หลายเดือนก่อน

    በዱላ ብዝቅልኝ

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤😂

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh 2 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለደቂቃዉ

  • @NaniGetu-pt4bz
    @NaniGetu-pt4bz 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SadSad-d3s
    @SadSad-d3s 2 หลายเดือนก่อน

    ልጅቱ ሳትገኝ ቅናት ተጀመረ አሸብር😂😂

  • @mkkk-ku2iz
    @mkkk-ku2iz 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂

  • @ዘዉድነሽዘዉድነሽ
    @ዘዉድነሽዘዉድነሽ 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ አታሳጥሩት😢

  • @AbayAbay-bx4yj
    @AbayAbay-bx4yj 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 2 หลายเดือนก่อน

    አሸበር😅😅ተቃጥሎ ሞተ ተዉ አጋቡት😅😅

  • @genetemedia5444
    @genetemedia5444 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለአሸበር ትሁን

  • @ሀዩእሸቱ
    @ሀዩእሸቱ 2 หลายเดือนก่อน

    መጡልን ቅመሞችዬ ኑ እንሹፈው❤❤❤

  • @ልጅሰያያባቱ
    @ልጅሰያያባቱ 2 หลายเดือนก่อน

    ተኩስበት አሸብር ጀግናዉ

  • @የፋኖውሚስትነኝየቦረናዋ
    @የፋኖውሚስትነኝየቦረናዋ 2 หลายเดือนก่อน

    አሸብር 😂😂😂😂😂 መጨረሻህን ባየነው

  • @takelegemechu7003
    @takelegemechu7003 2 หลายเดือนก่อน

    ለመረጠቺውትዳር

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 2 หลายเดือนก่อน

    አሸበር እንዳትለቃት ክንዴ እንዳየቀድምክ

  • @KidmalemLankirew
    @KidmalemLankirew 2 หลายเดือนก่อน

    አሥማረ አሥጠላሕኝ አሑንስ

  • @יטיישזנדה
    @יטיישזנדה 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @Fatuma-u4p
    @Fatuma-u4p 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ZeynebaHuseen
    @ZeynebaHuseen 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂

  • @mdvip967
    @mdvip967 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂

  • @AbelAbdelwahab
    @AbelAbdelwahab 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ልጅሰያያባቱ
    @ልጅሰያያባቱ 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂