ቤቴን አፈርሰዋለሁ !!🙄 አዲስ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 155

  • @TegestWorku
    @TegestWorku 9 วันที่ผ่านมา +20

    ቱ ይሄን ድራማ አላይም ክብር የለላችሁ ሴት ክብር አላት እንደዛ አድርጓት ሂዶ ይቅርታኳ አልጠየቀም ስለዚህ ክብረ ቢስ ናችሁ ትበይን ስታስጠሊ ምነዉ ከአያሌዉ ዉጭ ወንድ የለም አሉሽደ ዘጋሽኝ ክብረ ቢስ😢😢😢😢

    • @LijArsenal
      @LijArsenal 8 วันที่ผ่านมา

      በገጠር እሴት ከፈታች ነውር ነው

    • @MadinMadn
      @MadinMadn 8 วันที่ผ่านมา

      አይወላ ተጃጃሉ አሁንስ

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 8 วันที่ผ่านมา

      በየት ሀገር ነው ነውሩ​@@LijArsenal

    • @NasirArgada
      @NasirArgada 6 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @Makdes-t5u
    @Makdes-t5u 9 วันที่ผ่านมา +16

    ክንዴዋ ደግ አደረክ ትበይን የማትረቢ ክንዴን አግቢ አያሌውን ትንሸ አንጨርጭሪው😅

  • @rabiarabia9152
    @rabiarabia9152 9 วันที่ผ่านมา +13

    ክንዴ ጀግና😂

  • @tesfayejc2810
    @tesfayejc2810 8 วันที่ผ่านมา +3

    የትበይን ባህርይ ግን ወጥ አይደለም።አንዴ ጀግና አንዴ ፈሪ።አንዴ ሞኝ አንዴ ብልህ ኤጭ!

  • @mikiyasmulugeta6316
    @mikiyasmulugeta6316 8 วันที่ผ่านมา +2

    የተግማማ ድራማ ነዉ
    አያሌው እንደዛ ቀልዶባት ሄዶ መቀበል አልነበረባትም
    ድራማዉ የሚያምረዉ ከክንዴ ጋር ቢጋቡ ነበር
    ካሁን በኋላ አላይም

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o 9 วันที่ผ่านมา +9

    ትበይን አያሌውን ቤትሽ ስታስገቢው ነበር
    አይንሽን ማለት የነበርበት ክንዴ ።

  • @MediMohammed-kg7hq
    @MediMohammed-kg7hq 9 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግና ክንዴ ደግ አደረካት💪💪💪💪👈

    • @taybat8805
      @taybat8805 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂

  • @hayathdxb4448
    @hayathdxb4448 9 วันที่ผ่านมา +9

    እጭ አቃም የሌለሽ ትበይን በግ አስጠላቹኝ አቺም አያሌውም

  • @shibabawyihune7848
    @shibabawyihune7848 8 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት እንደዚህ መሆን የለበትም ነበር ያስጠላል

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 8 วันที่ผ่านมา +1

    አንድ አንድ ሴቶች አሉ ልክ እንደ ትበይን በፈለገ ስዓት ጥሏት ይሄዳል ሳይመቸው ሲቀር ደግሞ ተመልሶ መጣሁ ሲላት የምትቀበል ለእራሷ ክብር የሌላት ሴት!! ከእሱ ሌላ ወንድ የሌለ የሚመስላት !! ድራማ እኮ የሚሰራው ሰውን ለማስተማር እና ቁም ነገር ለማስጨበጥ አይደል የሚሰራው ይሄ ግን ______?ትንሽ ቁርጠኝነት ይጎለዋል ።!!ሴት ልጅ ቆራጥ ስትሆን ነው በሰው ዘንድም ተወዳጅ በእራሷም ሙሉ ኮፊደስ የሚኖራት

  • @gojjamfano
    @gojjamfano 9 วันที่ผ่านมา

    የነ አያሌው እና ትበይን ነገር ከእርቅም አልፎ ጣልቃ ገብን በጋራ መከላከል መድረሳቸው ደስ ይላል።ርዕስ አፃፃፍም አስተካክላችኋል።ጥሩ ነው።

  • @Zack19187
    @Zack19187 9 วันที่ผ่านมา +2

    ከዚህ ድራማ የወደድኩት ነገር ቢኖር 9:46 ላይ የቴዎድሮስ ታደሰን መዚቃ የዘፈነውን ልጅ ድምፅ ብቻ ነው 😅

  • @MegosAlene
    @MegosAlene 8 วันที่ผ่านมา +1

    ትበይን. ጥሩ. አልሰራሽም. አያሌውን. ይቅርታ. ሳይጠይቅ. አስገባሽው. ክንዴ. ጥሩ. ሰው. ነው

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 8 วันที่ผ่านมา +1

    ክደዋተበላሽ😂😂

  • @dfffa23sss76
    @dfffa23sss76 9 วันที่ผ่านมา +4

    ትበይን መታረቋ አሥጠላኝ እዴዛአርጎ ትቷትሄዶ መታረቋ

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 9 วันที่ผ่านมา

      አውንይደብራል

  • @fasikadejen5997
    @fasikadejen5997 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሰታሰጠይ ትበይን አሰዳቢ ባህላችንን አዋረዳቹት ወንዶች ዘለው ዘለው ሚሰታቸው ጋር ይግቡ ማለታቹ ነው ሁለታቹም እሰቱቢድ ክንድዬ በርታ በላያቸው ላይ አፍርሰበት ጎሸ እነዚ አሰዳቢ

    • @ልጅሰያያባቱ
      @ልጅሰያያባቱ 9 วันที่ผ่านมา

      አንቺ ጭቃ ማየት ካልፈለገሽ ዉጪ😡

  • @አሐ
    @አሐ 9 วันที่ผ่านมา +1

    አንደኛ አያሌው የሚሉት ተንከሲስ ሁልጊዜ ችግር ፈጣሪ😮ሁለተኛ ክንዴ የሚሉት ጅላንፎ ሴት በመሆኗ ብቻ የሚያስፈልጋትን እርዳታ በምስግና እንዳይረዳና ያበደረውንም ገንዘብ በክብር እንደጉርብትናው እንደመቀበል አጉል ፍቅር ውስጥ መግባት😮ትበይን መረዳቷን በጉርብትና እንጂ ሌላ እንዳላሰበች ያስታውቃል ይሄ ውርጋጥ ግን እንደ ሰው ማሰብ አቃተው😮በአጠቃላይ ሁሉም ትክክል አልሰሩም ከይሻሙሽ በቀር ለምና ነገር ማብረድ ስለቻለች😂አያሌው ግን የችግር ፋብሪካ😂ለማንኛውም እወዳችህዋለሁ😊🎉❤

  • @TigistT-e4i
    @TigistT-e4i 9 วันที่ผ่านมา +4

    ደግ አደረክ ክንዴ

    • @busyline3833
      @busyline3833 9 วันที่ผ่านมา

      አይክድለምን አልቸገርካትምእደምትወዳት❤❤❤

    • @KsaKsa-d1h
      @KsaKsa-d1h 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 9 วันที่ผ่านมา +1

    አያሌው ግን ውይ ሳሙና የሆነ ሰውዬ

  • @sablemeazea8575
    @sablemeazea8575 8 วันที่ผ่านมา

    አስማረ አዎ ክዴ ትክክል ነው አንተ ነህ ወስደህ ብሩን የሰጠኸው እደሰጠኸው አሁንም መመለስ ነው አታዳላ ሂሉንም በአድ እይ

  • @Mesert196
    @Mesert196 9 วันที่ผ่านมา +1

    ክደንአግብታ አየለ ወንታድዳለችብየ ደሥሢለኝ ተመልሳእዛዉ አያሌዉጋር. አሑንገናአሥጠላኝ

  • @sablemeazea8575
    @sablemeazea8575 7 วันที่ผ่านมา

    ትበይን በጣም ትገርሚያለሽ የክዴ ውለታ ይሄነው ልትማችነው እዴ የምትጋበዥው

  • @تخميلبرامج
    @تخميلبرامج 9 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ክንደ ጎበዝ ደግ አደረካቸው ትበይን የስራሽነው አያሌውን ትተሽ ክንደን አግቢ ብለንሽነበሮ

  • @MagdasMagdas-y9j
    @MagdasMagdas-y9j 9 วันที่ผ่านมา +2

    አያሌዉ እናትበይን ሀታረቁያስጠላል አያሌው እስቱቢድ ብሎ እማሀቀረ😅😅😅😅

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 9 วันที่ผ่านมา +1

    ድሮም ሴት ልብ የላትም የማትረቢ ትበይን

  • @DemewoeAlemu
    @DemewoeAlemu 9 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ 6 ነኝ ዛሬ ኧረ ክንደ አስጠላሀኝ እሰዉ ሚስት ላይ ተጠልጥሎ መፈንጨት ከድሀ ተመበደር ሰርቆ መታሰር ይበልጣል

    • @Mstawte
      @Mstawte 9 วันที่ผ่านมา +1

      ከድሐ ከመበደር ተከበርቴ መሥረቅ ይሻላል ነው የሚባለው 😂😂😂😂😂

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 9 วันที่ผ่านมา

      አረ ደግ አደረገ የአያሌዉ ስራዉጥሩ አይደለም

  • @KidusDawit-h1w
    @KidusDawit-h1w 9 วันที่ผ่านมา +3

    አያሌው ድጋሚ የትበይንን ንብረት ይዞ መሔድ አለበት የምትሉ ሰዎች እስኪ በlike አሳዩኝ ክንዴ ስንት ውለታ ውሎላት 😂😂😂 አያሌው ድጋሜ ይዝረፋት የምትሉት በላይክ

  • @DenekewBewketTeshale
    @DenekewBewketTeshale 9 วันที่ผ่านมา +3

    ክንዴ ልክ ነህ

  • @SimChance21
    @SimChance21 8 วันที่ผ่านมา

    😂አበድሮ ከመጣላት ሳያበድሩ መጣላት ይባላል አይድረስ ነው አዩካ ግን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 9 วันที่ผ่านมา +1

    አይ አዩካ ያልተፈለገ ወጪ ውስጥ ገባክ 30ሺዋን ፈልግ ቶሎ ቤቱ ሳይፈርስ 😂😂😂

  • @MaeregWubneh-i2d
    @MaeregWubneh-i2d 8 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ ትበይን ስታነጅ ወድሟም ትበይንም ክብር የላቸዉም

  • @zieneb
    @zieneb 9 วันที่ผ่านมา +1

    ክዴ ተበላህ እዴዉ ትበይንን ከጅህ ካላስገባ ወድም አልልህ ታሳየኛለህ

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy 9 วันที่ผ่านมา +1

    ተቀበል ብርህን ጀግና😮😊😊😊😊🎉🎉🎉🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Amsalu-ey4cb
    @Amsalu-ey4cb 8 วันที่ผ่านมา

    እውነት

  • @NasirArgada
    @NasirArgada 6 วันที่ผ่านมา

    ቻዉ❤ በቀሌ መሰረት

  • @Jojo-hr6fl
    @Jojo-hr6fl 8 วันที่ผ่านมา

    ትበይንም የአያሌልው ቢጤ ስለሆነች ክንዴ እንኳን ቀረችብክ ። የትበይን ክህደት ከአያሌው ክህደት አይተናነስም ስለዚህ ግም ለግም አብረህ አዝግም የሚለው አባባል ይመጥናቸዋ

  • @ኢክራምየወሎልጅ
    @ኢክራምየወሎልጅ 9 วันที่ผ่านมา +3

    አይይይ ትበይን ታረቅሽው ይሄን ሼለፈታም
    አያሌውንንንንን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @EthiopiaAlemante
    @EthiopiaAlemante 9 วันที่ผ่านมา

    Yebeyen yekefu kenshene ersashe😊

  • @yab-w8e
    @yab-w8e 8 วันที่ผ่านมา

    ቻናላችሁን ድሌት ብየው ልወጣ ነው ይቅርታ ግን ጨምላቆጭ ተጨማለቃችሁ ለመልካች ክብር የለላችሁ ጅሎች በተላይ ትበይን ክብር ቢስ ነሸ

  • @baa7738
    @baa7738 9 วันที่ผ่านมา +1

    ትበይን ከንቱ ። የሁለቱም ባህሪ ልክስክስ ነው። በጣም ያስጠላሉ።

  • @ZahraMahmood-q9x
    @ZahraMahmood-q9x 8 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደመረኝ ይቅርታ እኳን ሳይጠይቅ ትበይን አረቢም

  • @JdjDhdh-lx4yg
    @JdjDhdh-lx4yg 8 วันที่ผ่านมา

    .ሰላም ነዉ❤❤❤❤

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 9 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ሸላም መጣችሁ ውዶቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 8 วันที่ผ่านมา

    እውነተ ክንዴ

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 9 วันที่ผ่านมา

    ተበየን ለምን ክዴን አታገቢም ❤❤❤

  • @Ake-bp6lj
    @Ake-bp6lj 9 วันที่ผ่านมา

    አይይይይ ክዴ ትበይንን ያላገባ ተቃጥሎ ሞተ😂😂😂😂 አይ አያሌዉ እሱ ስሔድ አተ የምትጎራዉ ነገርስ😂😂😂😂😂😂😂

  • @טאדגמהרת
    @טאדגמהרת 8 วันที่ผ่านมา

    ትበይን ጎበዝ

  • @HawaHawa-i3i
    @HawaHawa-i3i 9 วันที่ผ่านมา +1

    ትበይንአያሌዉንተታረቀችላይክአላረግምበጣምነዉየሚያሥጠላዉ

  • @KaremaEthyobia
    @KaremaEthyobia 8 วันที่ผ่านมา

    ክንዴ።ጀግና።❤❤❤❤😂😂😂

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ 8 วันที่ผ่านมา

    ትበይንግን ዛሬተደፈርሽ😂😂😂😂😂😂አማዘረጥጪው😂😂😂😂😂😂

  • @LubeEshetu-n9e
    @LubeEshetu-n9e 9 วันที่ผ่านมา +1

    መጀመሪያ መናገር ነበር አቶ ክንደ

  • @janina1807
    @janina1807 9 วันที่ผ่านมา

    እደክዴ አይነት ብዙ አሉ ጥቅም ሌላ ውለታ ሌላ

  • @טאדגמהרת
    @טאדגמהרת 8 วันที่ผ่านมา

    አያሌዉ😂😂❤

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p 9 วันที่ผ่านมา

    አይ😂ክንደ
    ገዘብሕን.ለመና.ሆነቡሕ

  • @ToybeHussein
    @ToybeHussein 9 วันที่ผ่านมา +1

    እዚህ ድራማላይ እንደ ክንዴ እሚያስጠላኝ የለም ምኑ መልኩ አያምር ስርአት የለው

    • @entyew3204
      @entyew3204 9 วันที่ผ่านมา

      አይባልም

  • @حليمهحليمه-ظ2ع
    @حليمهحليمه-ظ2ع 9 วันที่ผ่านมา +1

    አስጠላባቹህ

  • @Kiyatube3
    @Kiyatube3 9 วันที่ผ่านมา +5

    እስኪ ክንዴን እንደኔ ሚጠላው😂😂😂

  • @AsdfSad-c6g
    @AsdfSad-c6g 8 วันที่ผ่านมา

    ትበይን ባልና ሚስት መጣላት መመላለስ ያለነውአትስሚቼው😂😂

  • @زهراءه-س5ل
    @زهراءه-س5ل 9 วันที่ผ่านมา +2

    ከዘቡን እዳሰጡት አያሌው ሚስቴን አማግጧል ብለህ ክሰሰው ክደን እኔ እመሰክርልሀለሁ ይሄ ቁጣ ለባሽ 😂😂😂😂

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 8 วันที่ผ่านมา

      ቁምጣ ለባሽ ነው ሀገርን ከእነ ክብሯ ያኖረው

  • @amefke2069
    @amefke2069 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኤጭ ትበይን አስጠላሽኝ

  • @Tejeshlteva-x5d
    @Tejeshlteva-x5d 8 วันที่ผ่านมา

    ትንሽ እኮ አያለው ብታስለፉት ጥሩ ነበር

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 8 วันที่ผ่านมา

    ወይ ክንደ ያንተ እርዳታ ይሄ ሆኖ ቀረ 😂😂😂

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂❤ቱቱ ክንዴ😢

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 9 วันที่ผ่านมา

    ክዴ አፋርሰዋ 😂😂😂

  • @HanaMesele-z9l
    @HanaMesele-z9l 9 วันที่ผ่านมา +1

    ዛሬ አደኛነኝ

  • @janina1807
    @janina1807 9 วันที่ผ่านมา

    አያሌ በሰው ቤት መዘባነን አሯ😂😂😂

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 8 วันที่ผ่านมา

    አሰማረን ተውት

  • @burteabera-lg6qw
    @burteabera-lg6qw 8 วันที่ผ่านมา

    Tibeyin astelashign yematrebi

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 9 วันที่ผ่านมา +2

    ክንዴ. ጎበዝ አያሌው. ሴያበሻቅጥሺ ነበር ክዴ ነበር የደረስልሺ መልሰሺ እዛው ተወሺቅሺ 😂😂😂 ድራማም ቢሆን

  • @ibrahimibrahimismail
    @ibrahimibrahimismail 9 วันที่ผ่านมา

    አፍርሰው፤ለትበይን የንሰል ድረማውን አንድ የክል ማንዳራደር ነበረበት፡፣ የላፈው ክንዴ እየሌ፡ወደው አየሌን አግብታ አጨመለቀች።

  • @EnuyeAmsalu
    @EnuyeAmsalu 8 วันที่ผ่านมา

    Tibyen ayalewn bekelalu metarek yelebatm kndem tibynin lemagbat masebu kidt new

  • @ZeynebaHuseen
    @ZeynebaHuseen 9 วันที่ผ่านมา

    ትበይን እማትረቢ

  • @madina-vv7lo
    @madina-vv7lo 8 วันที่ผ่านมา

    አያሌው የወድ አልጫ😅

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 9 วันที่ผ่านมา +1

    ምነው ክደ አልቀበክም 😂😂😂

  • @Hayat-tv16
    @Hayat-tv16 9 วันที่ผ่านมา

    አያሌው ይሔ ቶስቷሳ😅😅

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 8 วันที่ผ่านมา

    ትበይንን ስወዳት ነበር አያሌው እረግጦሽ ሂዶ ትቀበይዋለሽ ኤጭ

  • @hdhdbhhd-nf6he
    @hdhdbhhd-nf6he 8 วันที่ผ่านมา

    ትበይን ማጭድ እግር😅😅😅

  • @HgGg-kx7fl
    @HgGg-kx7fl 8 วันที่ผ่านมา

    መቀነቱን ወደቦታ ወልሽው😢😢😢😢😢

  • @Dallol253
    @Dallol253 9 วันที่ผ่านมา

    ከንዴ ሚስት በ30ሺ ብር በጣም ርካሽ ነዉ ተበይንም እንዳልገባዉ ሆንሽ ግባ እየልሽ ዳበስ ታደርጊዋለሽ አዩሻም የወጣለት አለሌ ነዉ መጨረሻሽ ከንቱ ነዉ ወደተፋሽዉ አትመለሽ ሴትዮ

  • @yalgaethopya1451
    @yalgaethopya1451 9 วันที่ผ่านมา +3

    በርታ ክደ

  • @3onktube703
    @3onktube703 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ትበይን ወጥ እረገጥሽ ካቺ ይሻሙ ተሻለች ውለታቢስ ሆንሽ

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 8 วันที่ผ่านมา

    ትበይን የማትረቢ ባጣ ቆየሺ ነሺ ኮተተት

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 8 วันที่ผ่านมา

    አሁን ገና አስጠላቹሁኝ ለሴት ክብር ይኑራቹሁ እንደዛ አድርጎ ምንም በቅጡ እንኳ ይቅርታ ሳይጠይቅ ቱ

    • @ZZZ-f1t
      @ZZZ-f1t 8 วันที่ผ่านมา

      ይሄ እኮ ኮሜድ ድራማ ነው እና ምን ችግር አለው ይቅርታ ባይጠይቅስ እንኳን ታረቁልን አንድ ላይ ይሁኑ እና ይጨቃጨቁ 😂😂😂😂

  • @Bzuh-f1x
    @Bzuh-f1x 9 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅አይ ጉድ😅😅😅😅

  • @Amsalu-ey4cb
    @Amsalu-ey4cb 8 วันที่ผ่านมา

    የሚያስጠላድራማነው።ሁሉምአይጥሙም

  • @MayaRose-b1z
    @MayaRose-b1z 9 วันที่ผ่านมา +4

    ትብይን አፈር ብይ

    • @adesuAdesu-bt8xx
      @adesuAdesu-bt8xx 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 ምንሼ ነው😂

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad 9 วันที่ผ่านมา

      ኧረ አይባልም😢😢😢

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 8 วันที่ผ่านมา

    አሁነ ከነተ፡ምን እነማረ አትቦጫረቁ ብጭረቅ ሆላ

  • @Hayuዩቱብ
    @Hayuዩቱብ 8 วันที่ผ่านมา

    ትበይን ስታስጠሊ ድራማም ቢሆንኮ ለማስተማር ነው ምነው እቃ እቃ ተጫወታችሁ

  • @MediMohammed-kg7hq
    @MediMohammed-kg7hq 9 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ትበይን በአንች ላይ ሴት ይዞ መቶ አንችን አስወጥቶ ጥሎሽ ተመልሰሽ ወደሱ ቱ ሰው አይደለሽም ባህላችንም አይደል😠😡

    • @cheregore8482
      @cheregore8482 8 วันที่ผ่านมา

      አንቺ ደደብ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 8 วันที่ผ่านมา

    ክንዴ ግን አላበዛሁም እንዴ ለካ ገንዘብ ሰጥተህ በምላሹ ትበይንንንን ያሳዝናል ምንም እንኳ አዩካ ባለጌ ቢሆንም የጓደኛ ሚስት መመኘት ምን ይባላል ባገራችን ነውር ነው

  • @ወይንሸት-ደ6ፀ
    @ወይንሸት-ደ6ፀ 9 วันที่ผ่านมา

    እኔ 10ኛ ነኚ😂😂😂😂😂😂

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 9 วันที่ผ่านมา

    ድራመው እየደበረኝ ነው የምር ክንዴን ማግባት ነበረባት 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @አሊሁሴን-ኀ4ጸ
    @አሊሁሴን-ኀ4ጸ 9 วันที่ผ่านมา

    ስታስጠሉ ኢጭ ደግሜ አላይም

  • @tttt-m9l2z
    @tttt-m9l2z 9 วันที่ผ่านมา

    አይ ትበይን😂

  • @tube6497
    @tube6497 9 วันที่ผ่านมา

    ገና ዛሬ 6ኛ ሆንኩ ተዉ አያሌዉ አትቅበጥ😂😂😂

  • @FatmehFa
    @FatmehFa 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SXxእመብሪሀንእናቴ
    @SXxእመብሪሀንእናቴ 9 วันที่ผ่านมา +1

    ደብሮኛል አይዞሸ በሉኝ😢😢😢 ሰደት

  • @D.RDerbewAbebaw
    @D.RDerbewAbebaw 9 วันที่ผ่านมา +2

    1gna

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 9 วันที่ผ่านมา

    የጨነቀ ሙቅ አነቀዉ 🤔🤔🤔🤔

  • @KidusDawit-h1w
    @KidusDawit-h1w 9 วันที่ผ่านมา

    አስማረ ግን አንዳንዴ ጅልነት ያበዛል 😂😂😂