ትክክል ነው ግን ልማድ ሆኖ የተቀረፀ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 378

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 วันที่ผ่านมา +162

    ቅዱስ ገብርኤል እኔን ከ ጨለማው እንዳወጣኝ እናንተንም ከጭለማው ያውጣችሁ እንኩዋን ለ ራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ወርሓዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🥰 መምህራችን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቆት

    • @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
      @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ วันที่ผ่านมา +9

      አሜን ላንች የደረሰልሽ ቅዱስ ገብርኤል ለእኔም ይደርስልኝ ጨንቀት ላይ ነኝ እተ ማርያም ነኝ በፅሎት አስቡኝ😢

    • @Amanbeyene1
      @Amanbeyene1 วันที่ผ่านมา +1

      Amen

    • @AynalemTayuTayu
      @AynalemTayuTayu วันที่ผ่านมา

      be wust awargn

    • @sun.love8575
      @sun.love8575 วันที่ผ่านมา +1

      @@AynalemTayuTayu እኔን ነው እህቴ

    • @AlmazGirma-o1u
      @AlmazGirma-o1u วันที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤❤

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f วันที่ผ่านมา +76

    መምህርዬ እኔ በህይወቴ ብዙ ስለተማርኩኝ ምስክር ኔኝ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ለምናገሩ ነገሮች ሁሉ ተፀፅቶ ንሰሀ ገብቶ ለማየት ያብቃን

    • @Freta-nn7om
      @Freta-nn7om วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @MizanTube-cw1df
      @MizanTube-cw1df วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th วันที่ผ่านมา +1

      ለምኑ ነው የማይሸት ከሆነ እንዴት የሚሸጠው ሊናገር ይችላል የሚገዛ ሰው ከጠየቀስ ተሳስቷል ይባላል ግን ሻቹ ሱቅ ላይ የሌለውን እንዴት ይላል ደግሞስ ለምኑነው ልቦና ይስጣቸው ያልሺው የቤተክርስታአን ስረአት እና የአአባቶቻችንን ክብር ይጠበቅልን ብሎ መጠየቅ ስተት ነውዴ ጥያቄ ስትጠየቁ መንፈስ አለብሽ /አለብህ ትላላቹ

    • @ወለተኪዳን-መ8ሸ
      @ወለተኪዳን-መ8ሸ วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @tewodro5764
    @tewodro5764 วันที่ผ่านมา +26

    እኔም አለኝ ቅብአ ሜሮን ነበር የሚመስለኝ መምህር አንተ ስታስተምር ሰምቼ ነው የናርዶስ ሽቶ መሆኑን ያውቅኩት። መምህር አንተ በርታ በአንተ ህይወታችን ተለውጧል አሁን ብዙ አውቀናል ነቅተናል የሚጮሁትም ለቤተ ክርስቲያን አስበው ከሆነ ጥሩ ግን እንጃ ከጀርባው ብዙ ነገር ሳይኖር አይቀርም። እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን።

  • @AsnkaAtesfaye
    @AsnkaAtesfaye วันที่ผ่านมา +30

    መምህሬ በእውነት እውነትህን ሀቅህን እንዴት እንደምወድልህ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውነትን ያጎናፅፍህ ይህ ነው ከአንድ ጨዋ ስው የሚገባው በእውነቱ ክብር ይገባሃል🙏

  • @henimak2727
    @henimak2727 วันที่ผ่านมา +47

    መምህር እይገረምህ ይቺ አለም ለጌታችን ለመድሀኒያለምም እልሆነችም😢

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th วันที่ผ่านมา

      @@henimak2727 እ

    • @hgabrielroseman4499
      @hgabrielroseman4499 วันที่ผ่านมา

      አይዟቹህ እኔ አለምን አሸንፌዋለዉ።

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th วันที่ผ่านมา

      @@henimak2727 ጎሽ

  • @marysam9193
    @marysam9193 วันที่ผ่านมา +8

    መምህር ተስፋየ እባክህ እባክ የእኛ የተዋህዶ ሁለ ነገራችን ከቤተክርስትያን ዉጭ አንዳይወጣ አባክህ እባክህ በተቻለህ መጠን ትክክለኛ የተዋህዶ አባቶች ጋር እየተነጋገርክ እንዲቆም ለማድረግ ሞክር ከእግዛብሄር ጋር ተቃጥለን ሞትን እኮ ያች ቤተክርስትያን ለመግባት በፋርሃትና በመንቀጥቀጥ የምናመልክባት ዛሬ አይደለም ቤተክርስትያን ዉስጥ በፋርሃትና በመንቀጥቀጥ መግባት
    ከበሮዋ
    ጽናጽሏ
    መቋምያዋ
    ተክህነ ልብሷ
    ቅባ ቅዱሷ
    መስቀሏ
    ክሯ
    ኧረ ስንቱ ቅዱስ ንዋያቶቿ ተቆጥሮ በእየ ሱቁ በእየ መንገዱ እየተነገደበት ይገኛል የአሁኖቹ የተዋህዶ አባቶች ለነገ ተተኪዉ ትዉልድ አስተምረዉ የሚያልፋት የሚያስወቅሳቸዉን ሃላፊነታቸዉን ያለመወጣታቸዉን ነዉ አዋርደዉናል ክብራን ማንነቷን አስደፋረዋል ለዛም ነዉ በእግዛብሄርም በሰዉም ፊት ሞገስ ያጡት ከእነሱ ይልቅስ ጨርሰን እንዳንጠፋ እናንተን ወጣቶቹን ተክቶልናል በመጠኑም ቢሆን
    ኧረ ኡኡኡኡኢኡኡ እናንተ እናንተ ባትኖሩ እኮ አዳራሽ ወይም የገብያ ቦታ ነበር የሚሆን ቤቷ ህምምምም
    ነፋሰ ገዳዩ
    ካድሪዉ
    መናፋቁ
    ሙሰኛዉ
    ፖለቲከኛዉ
    አባት ነኝ በማለት ዉስጧ ገብቶ ሲያምሳት ትንፋሽ አይሉም እንኳን የት ነህ ምንድነህ ምን ለምን እንዴት ብሎ ለመጠየቅ የማይፈልጉ የጉድ ጉድ ናቸዉ ከንፋሮ ጥሬ ወጥተዉ የሚጋፈጡትንም ያስወግዷቸዋል ይቃወሟቸዋል አሁን ምን ሆነ ማንም እየተነሳ ሲጠቀምባት የሚያሞግሳት
    ሲነቃበት የሚወቅሳት የሚተቻት ሁና ቁጭ አለች ኧረ ኡኡኡኡኡኡ እምየ ተዋህዶ እባክሽ የትናንትናወቹን እንቁ ልጆችሽን በቤትሽ መልሽ!!!

  • @MrBEKALU
    @MrBEKALU วันที่ผ่านมา +9

    መምህር ምንም ይበሉ ምን የገባኝ ገብቶኛል ማንም አያታልለኝም ትልቁ ቁምነገር ጠላትን ለይቶ ማወቅና መፋለም ነው በቻልኩት አቅም ፈጣሪየ የሚወደውን ብቻ ማድረግ thank you Memhir Tesfaye 🎉

  • @የሚያስደስቱሃሳቦች
    @የሚያስደስቱሃሳቦች วันที่ผ่านมา +11

    ስንት ከባድ ሰህተት እያለ እንደው በምን እናጥምዳቸው ነዉ እንጂ ቢሆን እንኳ ያን ያህል እግዚአቢሔርን የሚያሳዝን ድርጊት አይመሰለኝም።

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie วันที่ผ่านมา +1

    ይገርማል ከ 3 አመት በፊት ታክሲ ላይ ወድቆ አግኝቼ ነበር ግን ቅባ ሜሮን መስሎኝ ፈርቼ ነክቼው አላውቅም የማርያም ስዕለ አድህኖ እና አረብኛ ፅሁፍ አለበት ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 วันที่ผ่านมา +31

    እንዃን ለገናናው ለኃያሉ መልአክ ለቅደስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፍቅሩ በልባችን ጣእሙ በአደበታችን ያሳድርብን አሜን መምህራኖቻችን ይጠብቅልን አሜን

    • @helenlove8031
      @helenlove8031 วันที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @FggZcvb
      @FggZcvb วันที่ผ่านมา

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲

    • @kwtubemekdes9890
      @kwtubemekdes9890 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @HD202v
    @HD202v วันที่ผ่านมา +7

    ተዋቸው መምህር የነሱን ስህተት ብንለቅም ብዙ እናገኛለን ስለዚህ ትብረር እንጂ ፍየል ናት የሚሉትን ለማስረዳት መሞከር ውሃ መውቀጥ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f วันที่ผ่านมา +16

    እንኳን ለልቀ መለአክት ቅዱስ ገብርኤል ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ❤

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 วันที่ผ่านมา +10

    🎤ሰው ሆኖ የማይሰሳት የለም።እንደው ሁሉም ነገር ሚዲያ ካልወጣ ብለው እንጅ ምን አለበት በአካል አጊንተው ቢጠይቁ ቢገስፁ አይ የሰውልጅ ክፋት አምላከ ቅዱሳን ልቦና ይስጠን🤲🤲

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
    @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ วันที่ผ่านมา +22

    አዎ መምህር ብዙ ግዚ አስተምረህናልን እኔም ለምዶብኝ ሁሉም ቅባ ቅዱስ እላለሁ ቢንያምም ይሄን ሳያወቅ ቀርቶ አይደለም ጥያቄ ለመፍጠር እና ለማወዛገብ እንጂ ግን አይችልም እግዚአብሔር በእናንተ ላይ አድሮ ስላነቃን ስሙ የተመሰገነ ይሁን❤ መምህር እንደተናገርከው ኢዴት አርገው ወቶ ቢሆን ጥሩ ነበር ግን የሰው ልጅ የቃላት ስሕተት ይኖራል ግድፈት ይኖራል ሚዲያላይ ወቶ ከመለፍለፍ ቢንያም ምናለ ልብ ቢገዛና ቢጠይቅ እናንተጋ ቀርቦ ከሚያስለፈለፈው ጠቋር እግዚአብሔር ይፈውሰው የመዳንን ቀን በቅርብ ያድርግለት ሌላ ምን ይባላል

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th วันที่ผ่านมา

      @@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ ምን ማለት ነው ቪዲኦ እያየንኮ ነው ቢንያም ምን አደረገ የሚገዛ ሰው ሊሳሳት ይችላል የሚሸጠው ሰው ግን ሱቁን ሳያቅ ነውዴ የሚሸጠው ሱቅ ላይ የሌለውን እንዴት ሊል ይችላል

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th วันที่ผ่านมา

      @@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ ጥያቄ ስትጠየቁ አትመልሱም ጠቋር ብዳ አይነጥላ አለበት እያላቹ ትሰይማላቹ ቢጠየቅስ መች መለሰ ተከታዮቹ እኛ እንመልሳለን ብለው ብኒያምን አላስወጡትም እንዴ ጥያቄ መጠየቅና ስተታቸውን መናገር ማለት በናተ ስተት ነው አደለ ውዴት ናቹ እነትዝታው እንዲሁ ስረዓትን ሽረው በራሳቸው እየተመሩ አሁን ያሉበትን ታውቃላቹ አደለ እናተም አዝማሚያው እንደዛ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይርዳቹ

    • @HD202v
      @HD202v วันที่ผ่านมา

      ​@@Meklit-wi4thአንቺ መጀመሪያ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ቅባዓ ሜሮን በየቦታው እንደማይገኝና በገዳማት እሱም በግብፅ ገዳም እንጂ ማንም ምዕመን መንካትም ማስመጣትም አይችልም ምክንያቱም የሚወጣው በቤተክርስቲያን ፍቃድ በቤተክህነት ውክልና ነው። መጀመሪያ ቅባዓ ሜሮን ለክርስትና እና ለቤተክርስቲያን አገልግሎት እንጂ ምዕመናን አንዴ ክርስትና ከተነሱ በውሃላ ቅባዓ ሜሮን አይደረግም ። ቅባዓ ቅዱስ ግን የወይራ ዘይት ነው ማንም ምዕመን ፀልዪ መጠቀም ይችላል ካህናት ካሉ ደግሞ የበለጠ እሱም የሚያገለግለው ለተለያዩ የስጋ በሽታ እና አጋንንትን ያባርራል። ሌላው መምህርም ሆነ ማንም ከነቢንያም ጋር መከራከር አስፈላጊ አይደለም ምክንያቱም ለመከራከር መጀመሪያ አንድ መስመር ላይ መገናኘት ያስፈልጋል ። በተጨማሪ ለምሳሌ የዩንቨርስቲ ተማሪ ጁኒየር ሃይስኩል ካለው ጋር መከራከር እንዴት ይችላል ምክንያቱም የዕውቀት ጋፑ የሰፋ ነው ሲቀጥል በመከባበር ካልሆነ ዝም ብሎ መከራከር ሃጥያት ነው። ለማንኛውም አንቺም ነፃ ሆነሽ የሚጠቅምሽን ተማሪ የማይጠቅምሽን ተይው ግን ወገንተኝነት በክርስትና አይፈቀድም ቢኒያምም ቢሆን ሲገባው ይስተካከላል ለጊዜው ስሜታዊ ሆኖ ነው። እኛም በሱ ላይ ጥላቻ የለብንም እናከብረዋለን እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ።

  • @Zelalem2376
    @Zelalem2376 วันที่ผ่านมา +9

    ቅብአ ሜሮን ተብሎ እንዳይናገሩ ለህዝቡ ተናገሩ ። ተጠንቀቁ እያንዳንዶ ነገር ተመልካች አላት ። ከፍተኛም ስህተትን ትፈጥራለች ። መምህራችን ግን እናመሰግናለን ።

  • @adanechlopez1167
    @adanechlopez1167 วันที่ผ่านมา +5

    ሀይለ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ ሀለት ወንዲሞቸን ወደ ተዋህዶ እዲመለሱ መምህርየ አትርሱኝ

  • @Tizita341
    @Tizita341 วันที่ผ่านมา +11

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ቅዱስ ገብረኤል ጥላ ከለላ ይሁንክ ❤

    • @HelyadaAbraham
      @HelyadaAbraham วันที่ผ่านมา

      እኔም ከመምህር ግርማ ሱቅ ገዝቼዉ አለሁኝ

  • @kerstanGhirmay
    @kerstanGhirmay วันที่ผ่านมา +8

    መምህርዬ ተዋቸው እነሱ የሚታያቸው እንከን ነው ይሄሁሉ ወጣት ህይወቱ እንደተስተካከለ አልታያቸውም አቶ ቢኒያም ለዩቱባቸው አጀንዳ ነው የምአመኑ ጉዳይ አሳስቧቸው አይደለም ለምእመኑ ቢያስቡማ እየተስተካከለ እየተንበረከከ ለአምላኩ እየሰገደ እንዳለ እያዩ እየሰሙ ያለውን እውነት ባልካዱ ነበር መምህርዬ ተዋቸው አንተ እና እኛ ዳይ ወደፊት ሌላው ይንጫጫ ፈስ ያለበት ሆኖ ነው ጉዳዩ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው ምን ይባላል

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho วันที่ผ่านมา +6

    ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ መምሕራችን

  • @ayelechitasfaye3787
    @ayelechitasfaye3787 วันที่ผ่านมา +10

    Waqayyoo sagale jirenyaa isin yaa dhagechisuu Amen Amen Amen Amen isani yà ha'sani Ati biraa darbii obolesaa Kenyaa nufi jabadhuu❤❤

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 วันที่ผ่านมา +9

    እናመሰግናለን መምህር ሁሉም ሠው ላይ ጥያቄ አንዳያመጣ ይህን ቪዲዮ በመስራትህ።በሉ ይችን ይዘው ደግሞ ሰውን እዳያሳስቱ በተቻላችሁ መጠን የመምህርን ቪድዮ ሼር አድርጉ ለምታውቁት ሀሉ ። እነሱም ይህ ሰውየው የለቀቀውን ቪዲዮ ሠውን ለማሰናከል አሁን ያዳርሷታል በርግጠኝነት ።

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 วันที่ผ่านมา +11

    እንኳን አደረሳችሁ መምህር ተዋሕዶ በሙሉ

  • @serkibelete7706
    @serkibelete7706 วันที่ผ่านมา +4

    እንዲ ነው ማስተዋልና ትህትና ስህተት አምኖ መቀበል ማረም.መምህር እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ วันที่ผ่านมา +3

    ጨዋ እኮነክ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 วันที่ผ่านมา +7

    ወንድማችን ቢኒያም እባክህ ረጋ ሰከን በል ፍየል ከመድረሷ... ሆነብህ እኮ ጸበል ተጠመቅ ጾም ጸሎት ስግደት አዘውትር የምትወቅሳቸውን ወንድሞችህን እስቲ በተግባር ማን እንደሆኑ አጣራ ተግተህ እይ ተማር ተናጋሪ ብቻ ሳይሆን አዳማጭ ሁን አትንቀዥቀዥ ቪው ለማግኘት ብለህ ያልሆነ ነገር እያደረክ ነው እንደው ቢሳሳቱ እንኳን እኮ በንደዚህ መልኩ እኮ አይደለም ስታቸው መናገር ያለብህ እግዚአብሔር ልቦናህን ይክፈትልህ

  • @bbhh211
    @bbhh211 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር ተስፋየ በርታ ሊያደናቅፍ የሚሞክሩት ሁሉ የእኛን መዳን ስለማይፈልጉ ነው እኛ ቃልን በተግባር አይተነዋል እየተጠቀምን ነው መሳሳት ያለ ነው እነሱ አንዴ ለመንቀፍ ስለሆነ አላማቸው እንተዋቸው

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ እዉነት ነው ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት እንጨት ሁኖ የማይጠሰ የለም ይላሉ እና ችግር የለዉም ለጠየዉም አባታችን ትክክል ነው ለማያዉቁቱም ምላሸ ይሆናል።በርታልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን❤

  • @fyry8481
    @fyry8481 วันที่ผ่านมา +4

    ✅እዉነት ነዉ መምህር በልማድ ነዉ👈 እናተ ግን በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹሁ❤❤❤

  • @semarawitsat
    @semarawitsat วันที่ผ่านมา +1

    ልክ ነህ መምሕር እኛ ተማሪወችህ እንረዳሀለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በእውነት ማስተዋሉን ይስጠን 😥😥 😥🙏🙏🙏🙏

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ 🌺🌺🌺🌺🌺በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን

  • @SaraSara-hs9im
    @SaraSara-hs9im วันที่ผ่านมา +1

    መምህር የኛ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መልካሙ ነገር ሁሉ ይግጠምህ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን አንድ ቀን ይገባቸዉዋል ❤❤❤❤

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 วันที่ผ่านมา +3

    መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤ሲጀመር ማወቅ ከፈለገ ስህተት መስሎ ከታየው ሄዶ ወይም ስልክ ደውሎ መጠየቅ ይችል ነበር ነውር ያገኘ መስሎት ነው ብቻ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አካሄዳቸው ያስፈራል ያሳፍራል 😌😌

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤

  • @etajeetaje1745
    @etajeetaje1745 วันที่ผ่านมา

    መምህራችን በድሜ በጤና ያቄይልን🎉🎉🎉🎉

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤

  • @haithammokdad549
    @haithammokdad549 วันที่ผ่านมา +1

    መምሕሪ ቃለ ሒወትን ያሰማልን ባንተ ሒወት ሁሉ ተቀይሯል ፀጋውን ያብዛልን😍🙏

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena วันที่ผ่านมา +4

    በስምስህተት ነዉ ተብለዋል መቀበል አለባቸዉ የማይሳሳት የማይሰራና የሞተሰዉ ብቻነዉ

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ ከዚህ በፊት ታናገርህ ነበረ ስቅባ ሜሮን ማንም እንደማይዘው ካህናቶችንነው የሁላችንም ማስታዋሉ ያድነን

  • @Fidel_fikir
    @Fidel_fikir วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ስለ ቅድስት ሥላሴ ስዕል አድኖ እና ስለ ቅድስት ኪዳነ ምህረትም ማብራሪያ ብትሰጠን እላለሁ ከይቅርታ ጋር

  • @amanawityedengellij3060
    @amanawityedengellij3060 วันที่ผ่านมา

    መምህርዬ እግዚአብሔር ቤ እድሜ በጤና የተብቅልን 🥰እኔ በናንተ ትምህርት ሰው ሆኛለው🥹 ለሁሉም እግዚአብሔር ልብ ስጣቸው 😔

  • @helinawendemagene8658
    @helinawendemagene8658 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር የኛ ብርሃን እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @رحيل511
    @رحيل511 วันที่ผ่านมา +3

    መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስራተ ቤተክርስቲያንን የማይጠብቁ ብር ብቻ ለግኝ ለምሉት ልዑል እግዚአቤሔ ልቦነ ይስጠቾ አሜን!!!

  • @HannaAbraha-h2u
    @HannaAbraha-h2u วันที่ผ่านมา +2

    መምህርዬ እራሴን ሳመኝ ሳሸቸዉ እራሱ ባዴ ነዉ ሚለቀኝ እነሱን ተዋቸዉ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 วันที่ผ่านมา

    መምህርየ ሁሉም ለበጎነው❤❤❤❤

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay วันที่ผ่านมา

    በርታ መምሕር እመብርሃን ታግዝሕ ለሚንጫጩት በስተት ለሚወዛገቡ ስትል መመለስሕን ቀጥልበት

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር እንኩዋንም ነካኩን ፍንትው አለ ሁሉም ነገር ተመስገን በርታልን

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @adanechlopez1167
    @adanechlopez1167 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 วันที่ผ่านมา

    ሰው ሁና የማይሳሳት የለም ልቦና ይስጠን ለአባታችን መምህር ግርማ እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @Abrahamhick500
    @Abrahamhick500 วันที่ผ่านมา +3

    Why is Pastor Binyam so obsessed with you and Aba Girma? I honestly don’t understand. You are my teacher. My spiritual life has transformed by 200% because of you. Only now do I truly understand what it means to be Orthodox and who my enemy is. Thanks to you, I can now strike down and bind any evil spirits, preventing them from causing me harm. Thank you, Tesfaye.

    • @Abrahamhick500
      @Abrahamhick500 วันที่ผ่านมา +1

      You have such important work ahead, with so many people waiting eagerly for your teachings-don’t let his words distract you. His actions are merely attempts to draw attention, but instead of honor, he brings himself only shame. Let him dwell with his own spirit. I hope that one day, he will truly see the nature of the spirit within him.

    • @dramboo
      @dramboo วันที่ผ่านมา

      He is so obsessed because of his income. He is trying to increase the number of his subscribers by attacking those who are doi g well, also increase his views. The man has no other talent, but to disguise and be controversial.

  • @bjw12
    @bjw12 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን መምህር

  • @afomya-ngy
    @afomya-ngy วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን መምህር ስለሰጠከው መልስ ወንድማችን ብንያም በክፋት አስቦ ሳይሆን ለምን ይሆናል ነው ያለው በተቻላችሁ መጠን አንተም እንዲሁም አባታችን መምህር ግርማ ለምትጠየቁት ጥያቄ መልስ ስጡ ለምን በዚህ ጊዜ የመከፋፈል ስሜት ስላለ ሰላምህ ይብዛ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ተዋህዶ ለዘላለም ከፍ ብላ ትኑር፡፡

  • @Tenebityesemaetuwlije
    @Tenebityesemaetuwlije วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥ መምህር ይሚርዳ ይርዱዋል

  • @TesfaneshFikir
    @TesfaneshFikir วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ሰውማሳሳትነዉ የሚለፈልፉት❤❤❤❤❤

  • @YidnekachewMulugeta
    @YidnekachewMulugeta วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ሰፊ አገልግሎት ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን፡፡

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 วันที่ผ่านมา

    መምሕር በልጃቸው በብዙ የተፈተኑ የሚያሳዝኑ አባት

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር ሰውየው ከልቡ አምኖበት የተመለሰ አይመሰለኝም እግዚአብሔር ልቦናውን ይመልስለት

    • @diye2138
      @diye2138 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ እውነት ነው ያ ባይሆን በአካል ሄዶ ቀሲስ ሃይለመለኮትን ማናገር ይችል ነበር

    • @fikermamolema508
      @fikermamolema508 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔ ገና ተመለሰ ስባል ነዉ በመጀመርያዉ ቀን ተልኮ ይኖረዋል እንጠንቀቅ ያልኩት መጀመርያ ቩድዮ ላይ የፃፍኩት አስተያየት ይሄው ነበር ።

  • @ዮርዳኖስ-ዠ1በ
    @ዮርዳኖስ-ዠ1በ วันที่ผ่านมา +1

    መምህሬ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 በስደት ሀገር ነኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የእናቴ ማህፀን ይፍታልኝ ቅዱሰት ኣርሴማ ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @mahiyemariamlij8324
    @mahiyemariamlij8324 วันที่ผ่านมา

    መምህር ልክ ነህ እኔ ግብፅ ነው ያለሁት እዚ የቤተክርስቲያን ሱቅ ይሸጣል ቪድዮ ቀርጬ እልክልሀለው እኔም በተለምዶ እስካሁን ሜሮን ነው የምለው እስካሁን እዚ እንደውም ግብፃውያኑን ስንጠይቃቸው ከምን እንደሚሰራ አንዳንዱ የቅዱሳን አፅም ታሽቶበት ያን ዘይት ቀምመው በዚ በያስከው ብልቃት የቅዱሳኑን ስዕለ አንዶ አድረገው ይሰጡናል እና እንዴት ለአጋንንት እሳት እንደሆነ ብታይ ሽታው በጣም ነው ደስ የሚለው ሲጀመር የቤተክርስቲያን ቅበአ ሜሮን እንዴት ወጥቶ ገበያ ላይ ይውላል አለማስተዋል እኮ ነው ይሄ ሁሉ መምህራችን ልቦና ይስጣቸው

  • @ZinashTahiro
    @ZinashTahiro วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen kalehiwot yaseman Amen memir Egziabiher tsegahun yabzalot Amen

  • @Dasash-m8r
    @Dasash-m8r วันที่ผ่านมา

    መምህር እውነት ነው

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ag407
    @ag407 วันที่ผ่านมา

    Yes memhir you told us this long time ago. Thank you for clearing the confusion.

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 วันที่ผ่านมา

    አድሜ ጤና ይስጥህ መምህራችን

  • @yimaregubena4019
    @yimaregubena4019 วันที่ผ่านมา

    ተወ የሚያንየን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @surafeltilahun7404
    @surafeltilahun7404 วันที่ผ่านมา

    Tiru mabriaria new memhir. Egziabher yistilin 🙏🏾❤️

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 วันที่ผ่านมา +1

    አ ቤቱ ጌታሆይ በምረቱ ይጐብኘን ይማረን ይቅር ይበለን አሁን ይህ አባታችነን ያዋረደ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል እስቲ ቁጪ ብለህ እራስህን ፈትሽ ወድም ቢንያም በዛም በዚህም ብትል እኛ የሚጠቅመነን እናዉቃለን የልቦናችነን ጀሮ ይክፈተዉ

  • @yonasmogos898
    @yonasmogos898 วันที่ผ่านมา

    You are right I'm calling even kibia meron thank you memehir

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን መምህርዬ 💕💕💕💕🙏🙏🙏😘

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 วันที่ผ่านมา

    በጣም ፎከስ ሚደረግበት ትምህርት ነው ምመኑ በጣም እየተሳሳተ ነው
    ቅባ ሜሮንም የሚሸጡ ካሉ መገሰፅ ያስፈልጋል

  • @ለምለም-h1u
    @ለምለም-h1u วันที่ผ่านมา +1

    ማስታዋሉን ስጠን አምላኬ❤❤😢🎉🎉

  • @TeweldeTsegaye
    @TeweldeTsegaye 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንወድሀለን መምህር

  • @helenelias2501
    @helenelias2501 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwet yasemalin memirachin

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔረይመስገን እንኳንለአባታችንለፆድቁዩሐኒስአፄረአመታዊባአልአደረሳችሁአደረሠንአሜን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ለአብሳሪዉ መልአክ ለቅዱስገብረኤልወራሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ💒💒💒💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Helen-si8kj
    @Helen-si8kj วันที่ผ่านมา +1

    እንኳንአደረሳቹለቅድስገብኤርወራውበዓል❤❤❤

  • @zinashmitiku7470
    @zinashmitiku7470 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @Senait-g6e
    @Senait-g6e วันที่ผ่านมา +1

    መምህር እነሱ ለመቃወም ስለሆነ ማስተዋል ይስጣቸው መተዉ ነዉ።

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 วันที่ผ่านมา

    የተባረክ ልጅ እኮ ነህ❤❤❤

  • @avg4628
    @avg4628 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬዛሬ መጀመረያ ነኝ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen enquan abro aderesen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Memihir Tebarek!!!

  • @AlphaOmega173
    @AlphaOmega173 วันที่ผ่านมา +5

    መምህር ጥሩ ትህትና ነው ግን ከማንኛችንም በላይ ዳህፀ ልሳንን ስህተትን ፈጣሪ ያውቃል እነሱ ግን የተነሱበት አውድ ጤናማ አይደለም ሲጀመር ትንሽ ቢኒያም ላይ የሆነ ችግር ይታያል።በተጨማሪ ዶክተር እከሌ የሚባለው የሚያወራውን ይዞ ይከራከራል እንጂ የሚያውቀው የለም ስለዚህ በትህትና አስረዱኝ ብሎ ቢጠይቅ ምን አለበት ደርሶ አውቃለሁ ማለት ወንዝ አያሻግርም አንድ ተማሪ ገብቶ ሊያብራራለት ሲፈልግ አቡነ ዘበሰማያት በል እያሉ ከዶክተር ተብዬው ጋር የሚያሸማቅቁ በጣም አሳፋሪዎች ናቸው እኔ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት አውቆ ፀድቋል የተባለ አልሰማሁም ተማሪዎችህንም ምንም የማናውቅ የሚያረጉ አስቸጋሪ ሰዎች ናቸው እኛምኮ በአለማዊ እንደነሱ ስላልተናገርን እንጂ በህክምና በምህንድስና በልዩልዩ ስራዎች ያለን ሰዎች ነን ቢጠነቀቁ ጥሩ ነው

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th วันที่ผ่านมา

      ምን አረጉ መቼስ የቤተክርስታያን ስረአት ይጠበቅልን ነውጂ የራሳቸውን አላማ አልተናገሪም ደግሞም ጥያቄ የተጠየቀው ለመምህራኖቻቺ እንጂ ለተማሪ አደለም መምህሩ መመለስ አይችልም እንዴ እኛ እኝመልሳለን የሚሉት ተማራዎች

  • @Dammaqaa-pf3oj
    @Dammaqaa-pf3oj วันที่ผ่านมา +2

    በእንግሊዝኛ roll on perfume oil ነው የሚባለው search አድርጋችሁ እዩ። ሜሮን ማለት አንድም መአዛው ድስ የሚል ማለት ነው

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 วันที่ผ่านมา +2

    ❤መምሕር❤በርታልን❤ድናግል❤ከአንተጋር ናት❤የዛሬው ሊቀ መለአክ❤ከጎንሕነው❤❤❤❤❤❤

  • @AllBaad-nb2mg
    @AllBaad-nb2mg วันที่ผ่านมา

    መምህረችን ❤❤

  • @wosenageru9723
    @wosenageru9723 วันที่ผ่านมา +2

    I wish ከዚህ ሰዉየ ጋር ባታወራ መᎃህርየ ያደክምካል ሰዉየዉ አይሰማᎃ የድሮ ማንነቱ አለቀቀዉም አቅምህን እንፈልገዋለን

  • @aberhamaddis9578
    @aberhamaddis9578 วันที่ผ่านมา

    Egziabher yestelen

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ከፋችን የሚወጣውን ስተት ብቻ የምናይ ከሆነ ማን ከማን ተስማምቶ ይኖር ነበር ቀርባቹ አውሩ እባካቹ

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 วันที่ผ่านมา

    ያፍ ወለምታ በቀሲስ ነው የተጀመረ ይህ ሰወኝነው ግን ያው ሰይጣን በምን ልጣላቸው ሰለሆነነው አይሳካም መምህር አተ 5አመት ሰረተሀል ተማሬዎቺህ አለት ናቸው

  • @Almash-kk3vr
    @Almash-kk3vr วันที่ผ่านมา +1

    ሰጀመረ ሰዉ የዉ የተመለሰ አይመስልኝ በቻ እግዚአብሔር ማስተወልን ይስጥን 😢

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k วันที่ผ่านมา

    🥰🥰Tolee Waaqayoo Saagaale Jirenyaa isiin haa Dhaagesiisuu Baarsiisaa Keenyaa 🥰🥰🥰🥰Eshiii Eshii Eshii 🥰🥰🥰🥰

  • @boga-ei3eg
    @boga-ei3eg วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድላቸው

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 วันที่ผ่านมา +3

    ተሀድሶ ናቸው ሲጀመር እና ገዳም ያለውንም ሊያስወጡት ነው 🤔የኔ እህቴ ከ አካኮ አርሴማ ገዳም ገዝተን ተቀብታ እራሷን እና ወገቧን የዳነች ሲቀጥል ስህተት ይፈልጋሉ አማርኛ መሰንጠቅ ነው ስራቸው

  • @BetelihemAbera-nq2rp
    @BetelihemAbera-nq2rp วันที่ผ่านมา

    መምህር በርታልን

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj วันที่ผ่านมา

    አውን አስታውሳለው በዚህ ርዕስ ላይ በደንብ አድርገህ መልስ ሰተሃል በደንብ አስታውሳለው ግን የቃላት ስህተት እንጂ እውነት ቅባ ሜሮን እንደማይሸጥ ሁሉም ያውቃል እንደማይሸጥ የታወቀ ነው።
    ቢኒያም በጣም ቸኮለ።

  • @mekonin7988
    @mekonin7988 วันที่ผ่านมา

    እውነት ብለሃል መምህር

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ሰንት ነፍስ የዳነውን ብታወጡና ብትናገሩ ይሻል ነበር ጥቂት ስተት ላይ እየመረጣችሁ ከምትናገሩ

  • @Samuel-vk6kl
    @Samuel-vk6kl วันที่ผ่านมา

    thanks your for the clarification!