አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም 28 መዝሙር ''አቤቱ… ''

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 184

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ
    @እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ 5 ปีที่แล้ว +6

    *እግዚአብሄር ይመሥገን ስለማይነገረዉ ስጦታዉ ሁሉ አልቀሰዉ ያስለቅሳሉ ህጻናቱ ታድላችሁ እንባም የሚፈሰዉ የታደለ ነዉና እግዚአብሄር የምህረት እጆቹን ወደ ልጆቹ ይላክ እደት ታሥቀናላችሁ እንባችሁን እግዚአብሄር ይቀበል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ለምእማናኑ እግዚአብሄር ጽናት ጥንካሬ ይስጥልን በጸሎታችሁ አስቡን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን*

  • @Adis-u7h
    @Adis-u7h 8 หลายเดือนก่อน

    አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤በፀሎትወ ያስቡን ወለተ ሚካኤል ገብረ ሚካኤል እያላችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 4 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ መንግስት አስን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይቅር በለን ጌታ አባታችን በፀሎት አስቡን ቤተቦችን በፀሎት አስቡን አተርስን አባዬ ኣሜን ኣሜን ኣሜን😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏

  • @turayashady5807
    @turayashady5807 3 ปีที่แล้ว

    አባየ በእድሜ በፀጋ ያኑሪልኝ የእኔ መፅናኛ የሰድተኛች ተሥፋ እሽ አመት ኑሪል በፆለት አስቡኝ አባየ ወለተ ኪዳነምህረት ገብረ ይኋኒስ በማሀላችን ያለውን እርኩስ መንፈስ ያሥወግድልን ልቦኖችን አንድ አደርግልን አባታችን የወንቅሸት ገብርኤል ለደጂህ አብቃኝ

  • @ሔዋንየድንግልማርያምልጅ
    @ሔዋንየድንግልማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ በፀሎት አስቡኝ

  • @vcb8834
    @vcb8834 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባዬ ዝማሬ መላክት ያሰማልን😭😭😭😭😭😭እንባ ፆለቶ ለኔ ለአጥያተኛይቱ ይድረስልኝ አባዬ🙏🙏🙏🙏😢😢😢

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 5 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አባቴ ፀሎቷ አይለየኝ በዚህ ሰአት ሀይለኛ ጭንቀት ዉስጥ ነኝ አምናለሁ የሂወቴ ቀዳዳ ሁሉ በቅዱስ ገብርኤል እንደሚፈታ አሜን አሜን አሜን

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
    @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 5 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ
    @አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባየ በእወነት ዝማሬ መላ እክቱን ያሰማልን እድሜና ጤናን ያድልልን ልዑል እግዚያብሄር በመንግስቱ በጣጊዜ ያስበን አሜን አሜን አሜን

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ በመንግስትህ አስብን አቤቱ የአባታችን እንባ እና ፆለት አገራችንን ስላም ያድርግልን እኛንም ለሀገራችን አብቅቶን. ለድጂዎ ያብቃን አባይይይይ እኔ ሀፂያተኛይቱ ላልቅስልውት እኔ ልከው ድካማ ነኝ አለም ያታለልኝ እባክዎ በፆለታችሁ አስቡኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልኝ. ሺ አመት ኑርልን የስድተኞች መፅናኛ

  • @ሀይሚየድንግልልጂ
    @ሀይሚየድንግልልጂ 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አባታችን አባ ዩሁንስ ተስፋ ማርያም ፀሎታችሁ ይደርብን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው ปีที่แล้ว

    አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬ ዘላለም ኑሩልን አሜን😭💐💐💐💐💐💐💐😭😭😭🌷🌷💐💐

  • @dggf4806
    @dggf4806 ปีที่แล้ว

    አቤቱጌታ ሆይ በመግሥትህ አሥበን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @genetmokonnen2748
    @genetmokonnen2748 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ረጅም እድሜና ጠና ይስጥወት እግዚአብሔር አቤቱ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በምህረትህ ማረን ለሚያስጨነቁን አሳልፈህ አትስጠን

  • @gsgsshhsud1351
    @gsgsshhsud1351 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማራ መላክት ይሰማልን ለሁላችን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 ปีที่แล้ว

    ቃላት ያጥረኛል ይሄን መዝሙር የምገልፅበት ዝማሬ መላክትን ያሰማል አሜን ❤️🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @የንጉስልጅነኝሊያውምያማኑ
    @የንጉስልጅነኝሊያውምያማኑ 5 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን፡አባዬ በፀሎት ያስብኝ

  • @abunagzaw8573
    @abunagzaw8573 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዘማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን አግዚአብሔር ሆይ ሰላባታችን በለ
    ህ ማረን yekr በለን አሜን አባታችን እኔን ኃጢያት የ ገዛይን ልጀውተን አሰቦይ ዓለም አንዳትጠልይ

  • @misasayaberihunberihun9058
    @misasayaberihunberihun9058 5 ปีที่แล้ว

    አቤተበመንግሥትአስበል(2)
    አቤቱበመንግሥትአሥበን(2)አባታችንበእርሶውእንባኢትዮጲያንያሥባትየሞቱንነፍሥበአፀዴገነትያኑርልን

  • @ሰላምዘፂወንልጅሰላምዘፂወ
    @ሰላምዘፂወንልጅሰላምዘፂወ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ተዘከረነ በውስጠ መግስትከ
    አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
    አልቅሼ ለሞት ደርስኩ ይህን ጥኡም ዜማ ዝማሬ ስስማ
    አባታችን አባ ዩሀኒስ ኑሩልን በኡነት ስለ እናንተ ብሉ እግዚአብሔር አምላክ ይማርን ይማርን ይማርን አሜን

  • @saramakonia7035
    @saramakonia7035 5 ปีที่แล้ว +9

    አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ (2)
    በበደሌ ብዛት አይተህ አትጣለኝ(2)
    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባታችን እንባና ፀሎትዋ አገራችን ይትዮጵያን ይጠብቅል አሜን ፫

  • @yigzawmelkamu7901
    @yigzawmelkamu7901 5 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ከሳምንት በፊት ወንቅሸት ነበርኩ።ገዳሙን በእግሬ ለመርገጥ ስላበቃኝ እና በአባታችን ለመባረክ ያበቃኝ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን።ስለ ሙት አንሳው አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ዝም አንልም

    • @habtamuabebe4133
      @habtamuabebe4133 4 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ አባታችንአባይዋንስሠላምሁኑልኝ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ወ9ተ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ወ9ተ 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስት አስበን 😭😭😭😭😭😭አባዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባዬዬ የስደት ስንቃ ሽ አመት ኑሩልን

  • @Alemf2k
    @Alemf2k 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በረከቶት ይደርብኝ

  • @umarahmed2862
    @umarahmed2862 5 ปีที่แล้ว

    አቤቱ በመንግስትህ አስበን አሜን አባየ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 8 หลายเดือนก่อน

    አባታ ችን ዝማሬ መላህክትን ያሠማልን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 8 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ በመንግስት አስን አሜን ይቅር በለን ጌታ አሜን አሜን

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ያኑርልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ
    አባዬ ለደጁ ያብቃን አምላከ ዮሀንስ አሜን

  • @gdux8465
    @gdux8465 3 ปีที่แล้ว

    አባዬ እንኳን ደህናመጡልን የኝ አባዬ የስደቶኞች አለኝታ

  • @fatmeali5613
    @fatmeali5613 5 ปีที่แล้ว +3

    amen amen amen elllllllllll elllllllllllellllllllllll zemara melayketn yasemalen tesefa mengeseta semayaten yawerseln abatachn ena besedat naw yalhut betasebchin tolatu yedersely emasekeralhu ledagu yabkay she amet nuruly

  • @burtukannegash28
    @burtukannegash28 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen zemari melakte yasemale abaye

  • @ዮርዳኖስ-ዠ1በ
    @ዮርዳኖስ-ዠ1በ 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በጸሎት አስቡን ጸጋ ማርያም አሜን

  • @wewe3337
    @wewe3337 5 ปีที่แล้ว

    አባዩሀኒስ አባታችን በፀሎቶት አስቡን

  • @stallsalalel8250
    @stallsalalel8250 5 ปีที่แล้ว

    አባቴ ሕይወቴ ዝማሪ መላክትን ያሰማል

  • @yordinugussie7308
    @yordinugussie7308 5 ปีที่แล้ว

    Egzihabher Ymesgen. Kale Hiweten yasemaln Tesfa Mengiste Semayatn yawrsiln be edme Ena be tsega yanurlin Amen Amen Amen.

  • @buzaaalmualmu1880
    @buzaaalmualmu1880 5 ปีที่แล้ว

    AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen

  • @tigistyemane7470
    @tigistyemane7470 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ይፍቱን አባታችን

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1df ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @ትግስትወለተስላሴወልደፃዲ

    አቤቱ በመንግስት አስበኝ😢😢😢😢

  • @estherlove78
    @estherlove78 5 ปีที่แล้ว

    elelelelelel AMEEN AMEEN AMEEN enameseginalen egzabher yi barkacho Abbatachin she amet nurilign

  • @ሙሉዬሀበሻዊት
    @ሙሉዬሀበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @dohaqtr7966
      @dohaqtr7966 5 ปีที่แล้ว

      አቤቱ በመንግስትህ አስበን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tayzamozab6968
    @tayzamozab6968 5 ปีที่แล้ว +10

    አባታችን መጡልን እንኳን ደህና መጡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኛን ደካማ ልጆችህን በፆሎት አስቡን አባ

    • @gsgsshhsud1351
      @gsgsshhsud1351 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @masarthalefom7790
      @masarthalefom7790 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠመልን

  • @hfhjdhfufj2279
    @hfhjdhfufj2279 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን ወለተ ሰመአትን ና ተክለ ሀይማኖት ን በፀሎት አስቡልኝ

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 5 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የሰራዊ ጌታ ልመናንችውን ስማ

  • @asiopiaasiopia6408
    @asiopiaasiopia6408 4 ปีที่แล้ว

    አባ እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ ዘመንዎ የባርክ

  • @siifaangeechsiifaangeech2703
    @siifaangeechsiifaangeech2703 5 ปีที่แล้ว +1

    Aba yuhanis igzaabeher amlak rajiim idimmen ka muluu xeninaat gar yadiilacho. 🌹🌹🌹♥️♥️♥️

  • @ahmadksa5100
    @ahmadksa5100 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስት አሰበን

  • @serkinegnyebrhawmenganlijy4298
    @serkinegnyebrhawmenganlijy4298 5 ปีที่แล้ว

    Abay yebrhaw mengn abati mn lebl kalate atergi egzabher amlki edmwatn yarzemln amennnn zemari melkit yasmalen amen amen amen

  • @TesemaDesta-h5k
    @TesemaDesta-h5k 8 หลายเดือนก่อน

    🤲🤲አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭

  • @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971
    @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen tebarku wude wandemachen hegaberi hamelkechen Lee hulachen gaha Yun ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen zemare melaketen yasemalen

  • @distadistah1991
    @distadistah1991 4 ปีที่แล้ว

    አባየ የበርሀዉ መናኝ በፆሎትዎ አስቡኝ ደካማ ነኝ ሁለተ ሀና

  • @zemarymelakteyasmalnenguu3916
    @zemarymelakteyasmalnenguu3916 5 ปีที่แล้ว

    amenn abtechen kalhywete yasemalene aba besloton yasbugn ena dekama lejoten

  • @filmonkahsayc7975
    @filmonkahsayc7975 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zimare melakti yesmalna

  • @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ
    @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    amen.amen.amen
    zemara.malekete.yasmalen
    abatcien.rgem.edema.yestelen

  • @GoogleGoogle-qh1se
    @GoogleGoogle-qh1se 4 ปีที่แล้ว

    አማየ በፆለት አስበን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @jghd6448
    @jghd6448 5 ปีที่แล้ว

    የክርስቲያን አምላክ በቸርነቱ ያስበን

  • @selamselam5317
    @selamselam5317 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ishaisha7578
    @ishaisha7578 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን ዝማሬ መላኦከት ያሰማልን

  • @gdux8465
    @gdux8465 3 ปีที่แล้ว

    አባዬ አቤቱ በደሌሁሉ በዛ አቤቱ ተበደሌ የምጠራው መቸነው አባዬ ደረሱልኝ

  • @meseretalemu8960
    @meseretalemu8960 5 ปีที่แล้ว

    Zemare melakt yasemalen Abatachen

  • @በእርሱቁስልእኛተፈወስንቋ
    @በእርሱቁስልእኛተፈወስንቋ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @mirqatemangstumirqatemangs1790
    @mirqatemangstumirqatemangs1790 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባቴ 😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @በፀሎት-ኈ1ጘ
    @በፀሎት-ኈ1ጘ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @efremzerabruk3188
    @efremzerabruk3188 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen zmare melakt yesmalna abatie

  • @zanezane8524
    @zanezane8524 5 ปีที่แล้ว +1

    የእኛ ቅዱሱ አባታችን የእርሶ እንባ ፀሎት እኛ ይጠብቀን አሜን አባቴ ለእርሶ በረከት ፀጋዉን እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ያጎናፅፍልን አምላካችን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን!!

  • @ወለተማርያም-ጸ5ዐ
    @ወለተማርያም-ጸ5ዐ 5 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታየ ሆይ በመንግሥትህ አሥበን

  • @michielmikael
    @michielmikael 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፀሎታቹና በረከታቹ አይለየን

  • @lemlemtekeba8445
    @lemlemtekeba8445 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen amen zemarye melketne yasmle

  • @በለጡየጎራው
    @በለጡየጎራው 4 ปีที่แล้ว

    እንደምን ሠነበቱየወንጌሉ አርበኛ አባዩሀኒሥ ተሥፋማሪያምአሚንንን

  • @loveumam7816
    @loveumam7816 5 ปีที่แล้ว +1

    አባየ በደሌ የኔ በዛ እግዚአብሔርን ሁሌም በስራየ እያስከፋሁት ነው አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭 አባየ ጸሎት ልመናህ ለኔና ለቤተሠቦቸ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @senaitwelda5373
    @senaitwelda5373 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በፀሎታችሁ ይማረን አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ(2)

  • @ትግራዋይፎዉሲኣስተዉዒሉተ
    @ትግራዋይፎዉሲኣስተዉዒሉተ 4 ปีที่แล้ว

    ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታየ ኣባየ ክብሬ

  • @mulu6793
    @mulu6793 5 ปีที่แล้ว

    😢😭😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅረ በለን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @amarechamarech2226
    @amarechamarech2226 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @addisaweke7444
    @addisaweke7444 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen
    zemare mlkakt yasemaln

  • @nkuhana9380
    @nkuhana9380 5 ปีที่แล้ว

    አሜን. አሜን. አሜን

  • @zenebechmohammad4840
    @zenebechmohammad4840 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላይክትን ያሠማልንንንንን

  • @መቅዲየድንግልልጅ
    @መቅዲየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንዝማሬመለአክትንያሰማልን

  • @yerusbelete8370
    @yerusbelete8370 4 ปีที่แล้ว

    አባዬ 😭😭😭😭☝😭😭😭

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Zimarie Melakitin Yasemalin Abatachin Bedim Betana Yanurilin!!!

  • @hadasabai9955
    @hadasabai9955 5 ปีที่แล้ว +1

    አባ.ይውሃንስ.አባታችን.ብፀሌትሁን.አስበን. ብስድት.አገር. ያልንው

  • @ወለተማርያም-ጸ5ዐ
    @ወለተማርያም-ጸ5ዐ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደህና መጡልን የበረሀው መናኝ በፆለትዎ ያሥቡኝ አባቴ ዝማሬ መላክት ያሠማልን አሜን፫

    • @Dhhk-ji9vh
      @Dhhk-ji9vh 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ፅሎታቺሁ አይለየን

  • @Salama-vs3wv
    @Salama-vs3wv 5 ปีที่แล้ว

    አሜን.ቃለ.ሂውት.ይስምልን

  • @helu9300
    @helu9300 5 ปีที่แล้ว

    ለደጁ ያብቃን

  • @ትርታየነህ
    @ትርታየነህ 4 ปีที่แล้ว

    ከትጋት ማህበር አስገቡኝ አድሜን ያላችሁ

  • @emebetyouemebet9723
    @emebetyouemebet9723 5 ปีที่แล้ว

    ጸሎቱዎ.አይለየን

  • @hhhhmmm4484
    @hhhhmmm4484 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አባታች

  • @abetumaregn3443
    @abetumaregn3443 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን ስለ ቅዱሳን አባቶቻችን ብሎ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @mirqatemangstumirqatemangs1790
    @mirqatemangstumirqatemangs1790 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን 😭😭😭

  • @rimaabozahr7886
    @rimaabozahr7886 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen😭😭😭🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽 Amen Amen

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 5 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዝአብሔር ሆይ ጸሉትና ልመናቸውን ስማ
    ማረን ይቅር በለን ፩፪
    እባየ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @snitawet5956
    @snitawet5956 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜን (3) እግዝኣቢሄር ጸሎትኩም ይቀበል
    ከማኹም የብዘሓዮም ኣባ

  • @azemeraazemera2274
    @azemeraazemera2274 5 ปีที่แล้ว +1

    እንካን በሰላም መጥሉን አባታችን እድሜነ ጤነ ይሰትልን ዝማሬ ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ዜድነኚስደተኚዋይሁንለበጐ
    @ዜድነኚስደተኚዋይሁንለበጐ 4 ปีที่แล้ว

    አቢቱ ማረን ይቅር በለን

  • @እግዚያቤርይመስገን
    @እግዚያቤርይመስገን 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የታየ

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ውድ አባታችን አባ ዮሐንስ። እግዚአብሔር እንደ ማቱሳላ ያኑርልን በጣም እንወዶታለን።

  • @aguyemerifikraguyeyemariam20
    @aguyemerifikraguyeyemariam20 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen amen abatachin kalihwot yasemaln idime ina tena yistut
    Tselotachew yidreben
    AMEN AMEN AMEN

  • @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
    @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 5 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሁንስ ሀጢያቴን ሣስበው አመመኝ አቤቱ ማረኝ ጌታ ሆይ