#የሄቨን_እናት_ተነሽ_ወገብሽን_ታጠቂ_እንስሳ_እንኳን_ቡችላውን_አይደፍርም_አሜሪካ_ቢሆን_ኖሮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 67

  • @almaznegash7592
    @almaznegash7592 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelakmel4633
    @abelakmel4633 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤tebareki🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክሽ የዘመኑ ዮሀንስ ነሸ እውነት ሳታመቻምች ስለምትናገሪ የእግዚአብሔርን ቁጣ ስለምትቆጪ ጆሮ ያለው ይስማ ። ሰይጣን ይህን ያረገው ሁላችንን ኢትዮጵያውያንን አማኝ ሆነ አላማኙን ልባችንን በሀዘን ሊሰብር ነው ይህ ነው የገባኝ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @freefree7895
    @freefree7895 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይባርክሽ ትክክል ነሽ አለመፀፀቱ ያሳዝናል

  • @abigeyatsehay1203
    @abigeyatsehay1203 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምን እንደምልሸ አላውቅም እህቴ ፀጌ ተባረኪ ልጀቷ ጌታ ብቻ ነው ሚያፀናናት እህቴ እንኳን ጌታ እድል ሰጠሸ ለመናገር❤❤❤❤❤

  • @Shalome235
    @Shalome235 5 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት እህታችን ጸጊ ጌታ ይባርክሽ የእውነት በአንቺ አልፎ እግዚአብሔር ነው የተናገረን ዘመኑን የዋጀ መለእክት ነው የመጣው እግዚአብሔር ሊያነቃን እና ሊታደገንን ስለወደደ ስሙ ይባረክ ።

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰታምር ሄቨንየ ምን ላርግሺ እንደው ደሞ ሰታምር ዋ ለእናቷ መጸናኛ አላህ ያውርድላት

  • @AmarechWondemu
    @AmarechWondemu 5 หลายเดือนก่อน +5

    ፀጊዬ አስተዋይ እህታችን ተባረኪ ሁል ጊዜ በጣም አስፈላጊና ቁልፍ ነገሮችን ነው የምትናገሪው እና እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልሽ እንወድሻለን ❤.

  • @Betamo11
    @Betamo11 5 หลายเดือนก่อน +3

    You servant of God blessings

  • @Merameron
    @Merameron 5 หลายเดือนก่อน +10

    ፀጊ እዉነት ነዉ ተባረኪ ጌታ መፅናናቱን ለናቷ ይስጣት😢😢😢

  • @zerthunmulugeta2978
    @zerthunmulugeta2978 5 หลายเดือนก่อน +4

    ፀጊተባረኪ የምታስተላልፊያቸው መልህክቶች ሁሉም ልክ ናቸዉ

  • @biliseelias3895
    @biliseelias3895 5 หลายเดือนก่อน +2

    Tebareke

  • @abebechtefera8416
    @abebechtefera8416 5 หลายเดือนก่อน +12

    እህቴ እምትናገሪው ንግግር ሁሉ እጅግ በጣም ትክክል ነው ምንም ስህተት የለውም!ተባረኪብርክ በይ!❤️🙏🙏🙏

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 5 หลายเดือนก่อน +2

      ይገደል አንልም መታሰርና መቀጣት አለበት በንስሀ ካልተመለሰ ደግሞ ያደርገው ይሆናል ከህብረተሱ እንዳይቀላቀል ዋ😢 ጉድ አትቀጥሉ😢😢😢

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤✅✅

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላምሽ ይብዛ ዕፅዬ እናትዬዋ እኮ ፅዳት የጀመረችው ደፋሪው እያሳደዳት ስትቸገር ነው እንዳይገድላት ፍራቻ ነው

  • @mesfinkassa5388
    @mesfinkassa5388 5 หลายเดือนก่อน +8

    እውነት ነው። የቁጭትሽ ደጋፊ ነኝ። ተባረኪ።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 5 หลายเดือนก่อน +11

    እዉነት ነዉ ወደ እየሱሰ ነይ ጌታ እየሰሰ ያድናል። ሰዉየዉ የአምሮ በሸተኞ መሆን አለበት ጤነተኞ ሰዉ ይህን አያረግም።

  • @Betamo11
    @Betamo11 5 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks Belesings

  • @KokoKoke-s6g
    @KokoKoke-s6g 5 หลายเดือนก่อน +2

    👍🏻ው ን ት. ጌታ. ያ ስ በ ን 😢😢😢🙏🏻

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 5 หลายเดือนก่อน +5

    God bless you sis

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሠላም ይብዛልሽ

  • @awetbariagaber
    @awetbariagaber 5 หลายเดือนก่อน +4

    May God use you abundantly tsegiye!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selam484
    @selam484 5 หลายเดือนก่อน +5

    Be blessed tsegeye❤

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amsalekidane542
    @amsalekidane542 5 หลายเดือนก่อน +5

    God bless you

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana 5 หลายเดือนก่อน +5

    ፀጊ ተባረኪ! እጅግ ያሳቅቃል እባካችሁ ወደትክክለኛው መፍትሄ እንመልከት ወደ እግዚአብሄር ቃል እርሱ ኢየሱስ ነው “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።”
    - ዮሐንስ 1፥1

  • @emeba951
    @emeba951 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጊ እናመሠግናለን ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ፣ ከዛም አልፎ እሷንም ለመግደል ይፈልጋሉ እና በህገ-መንግስቱም ደንብ ሊቀጡ ይገባል !

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 5 หลายเดือนก่อน +4

    Yes your are right because animals batter than humans

  • @godmercy2802
    @godmercy2802 5 หลายเดือนก่อน +5

    Tebarki
    Geta yedreslat

  • @SelamawitMelke
    @SelamawitMelke 5 หลายเดือนก่อน +3

    Tebareke menfiskidus newo yaberalish Ehete ewedeshalhu

  • @ermijob3139
    @ermijob3139 5 หลายเดือนก่อน +10

    ይህ ድርጊት በሰው ዘንድ አሰፀያፊ ወንጀል ሲሆን በእገዜር ዘንድ ደሞም ትልቅ ሀጢያት ነው::
    እንዲህ ለህፃናት እና ለተጠቁት ሰትቆሚ: ለተበደሉት እና ፍርድ ለተዛባባቸው ድምፅ ሰትሆኚ በሰውም ሆነ በእግዜር ዘንድም ክብር አለው!!!

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው የሰው ልጅ ጭካኔ ከጥግ ደረሰ
    ጌታ ለሃገራችን የድርሰ !

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel1491 5 หลายเดือนก่อน +4

    የእየሱስ ክርስቶስ ደም በየቤታችን ይረጭ ። በኢትዮጵያ ምድር የሠለጠነው ዘንዶ በእየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ስም ይገልበጥ ፥ይደምሰስ....

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 5 หลายเดือนก่อน

      @@edenbirhanuwoldamuel1491 አሜንንንንንንንንንንንን

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 5 หลายเดือนก่อน +4

    🙏❤❤🙏

  • @freefree7895
    @freefree7895 5 หลายเดือนก่อน


    አዎ

  • @AshoWakjira
    @AshoWakjira 5 หลายเดือนก่อน +3

    Uuuuuuuuuf 😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 5 หลายเดือนก่อน +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭
    እውነት ነው ፀጊዬ!
    የአባት ዕዳ ለልጅ!
    ወንጌል የገፉ ሁሉ ትርፋቸው ይሄው ነው!
    ወደ ክርስቶስ ኑ!
    ከጥንት ጀምሮ የከመራችሁትን ጣዖታቶቻችሁን አፍርሱ፣ አፀዶቻቸውንም ሁሉ አፍርሱ! ኢየሱስ ያድናል!
    ወንጌል ስሙ! የእነ ዘበነን የአጋንንት ትምህርት እምቢ በሉ አምልኮ!

  • @abel-b5v
    @abel-b5v 5 หลายเดือนก่อน +4

    tebareki

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 5 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢uuuuuuuuuuf

  • @terameddamte3255
    @terameddamte3255 5 หลายเดือนก่อน +8

    ቤተሰቦቹ ባጠቃላይ የአጋንንት የአውሬው ተከታይ ናቸው

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከነቤተሰቡ የአጋንት መኖሪያ ነው ውይ የምለው ቃል የለኝም ክር አገታቸው ለይ አስረው የሚናገሩት ነገር ውይይይ እረበስማም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @teshome7693
    @teshome7693 5 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ይሄ የአጋንት ስራ ነው ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ባለመፈለጉ ባለማምለኩ አዳኙን ጌታ በመግፋቱ የመጣብን አፍረት ነው ጌታ የሰዎችን ልብ ወደ እሪሱ ይመልስ አሜን ተባረኪ ፀጊዪ

  • @rahelhunengwarahel4711
    @rahelhunengwarahel4711 5 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 5 หลายเดือนก่อน +1

    እውነቱ ቢጣራ ይሻላል ይሄ የእግዚአብሔር ጥበብ ያለበት በሰለሞን ዘመን ቢሆን ? አሁንም ከሰለሞን የሚበልጥ እየሱስ አለ የእውነት ዳኛ አለ በሰማይ የዚች ህፃንን አሟሟት ከእግዚአብሔር አይሰወርም

  • @shalomtamene350
    @shalomtamene350 5 หลายเดือนก่อน

    ፀገነትዬ ድምፅሽ እኮ ይናፍቃል

  • @rahelhunengwarahel4711
    @rahelhunengwarahel4711 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኬ እህቴ አባት የለም 😭💔

  • @deboratadesse6675
    @deboratadesse6675 5 หลายเดือนก่อน +6

    ኢትዮጰያዊ ችግር አለበት ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነገር ነው 😢😢😢 ምንእደ ሆነ እኔጃ 20 መቴ ነው በስደት እደዚአይ ነት ነገር ሰምቼም አላቅም በየሱስም 😢😢😢😢

  • @መሬምሠኢድ
    @መሬምሠኢድ 5 หลายเดือนก่อน +7

    እናት ካልተንቀሳቀሰች ምን ይበላሉ

    • @WotsmeNana
      @WotsmeNana 5 หลายเดือนก่อน +4

      እሱማ መንቀሳቀስ አለባት ግን እንደዚህ አይነት አሰቃቂ ነገር ህፃናት ላይ እንዳይደርስ መጠንቀቅ አለብን ሁላችንም ኡኡኡኡ😂😂😂

    • @abelakmel4633
      @abelakmel4633 5 หลายเดือนก่อน +3

      አረ ጥንቃቄ ግድ ነው

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 5 หลายเดือนก่อน

    ደሞ ከቁሰሏ በላይ ሚሰቲቱ ባሌ አይደፋርም አለች

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 5 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እንዴት ነዉ ስትፀልይ የምታደርግዉ በስነስርአት መፀለይ አትችይም ህዝቡ እንዳይምታታዉ ተጠንቀቂ።

  • @kidistayele6373
    @kidistayele6373 5 หลายเดือนก่อน

    ምእን ማለት ነው እናትየዎ ካ ልሰራች ና ካልተንቀሳቀሰች ምን ይበላሉ

  • @FesahAbay
    @FesahAbay 5 หลายเดือนก่อน

    እናት ለልጆቻ ሆድ ለመቀለብ ካልሰራች በርሀብ ይሙቱ ነው የምትይው ለምን ለመፍረድ ትቸኩያለሺ ልጂን መያዝ መንከባከብ እናቶች የሚጠሉ ይመስልሻል ምናልባት አንቺ ስለተመቻቸልሺ ይሆናል ሌላም መንግስት መንግስት ምን ያረጋል ስትይ ሰማሁ ማሺቃበጡን ቀነስ አርጊው ህዝቡ ፍትህ ቢል ህግ አለ የበላይ የሚተዳደርብት በመጨረሻ በእናታ ላይ ስትፈርጂ ስለታዘብኩሺ ባንቻ ላይ ይድረስና ልጃችሺን የሚደፍርልሺና የሚገድልልሺን ነጻ ይልቆቅልሺ ውስጠ ወይራ መርዝ ነሺ ራስሺ እህት ንስሀ ግቢ

  • @terameddamte3255
    @terameddamte3255 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ አይደለሽም

    • @abelakmel4633
      @abelakmel4633 5 หลายเดือนก่อน +3

      የምትለው አልገባህም ወንድሜ

  • @HiwotCakol
    @HiwotCakol 5 หลายเดือนก่อน

    ዝበይ ስበኪ አልተባልሽም

  • @Angela_436
    @Angela_436 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄማ 100 ፐርሰንት የአጋንንት ስራ ነው።ሰውዬው እኮ ሚስት ልጆች አሉት ይሄን ስሜት አስቸግሮት ነው የሚል እምነት ሊኖረን አይችልም ሴጣን የሰፈረበት ሰው ነው ።ስሜት አይደለም ህጻን ልጅ ሊያስደፍር ቀርቶ ክማይወዱት ሰው ጋር እንኳ መተኛት አይቻልም ያስጠላል ስሜትም አይመጣም ።ቆሻሻ መንፈስ ፥የዝሙት የእርኩሰት መንፈስ ነው ይሄ ሰውየ ነጻ ካልወጣ እስር ቤትም ወንዶቹን መድፈሩ አይቀርም እጸ ገነት በደንብ አልሰማሽ ይሆናል ይሄቨን እናት ልጇን ለእህቷ ጥላ ነው የሄደችው እኔ በበኩሌ እህቷም በጣም አናዳኛለች አመቻችታለት ቢሆንስ ብየ ተጠራጥሪያታለው ህጻኗ ላይ ይሄ ሁሉ ጉድ ሲወርድባት ቤት ውስጥ ነበረች እህቷም መመርመር አለባት ።በተረፈ ወንጌል እኮ ጆሮዋቸውን ያሳክካቸዋል አለነሱ ክርስቲያን የለ ፡በምን ጆሮዋቸው ወንጌል ይሰማሉ ብለሽ ነው ጌታ ይፈውሳቸው ኡፍፍፍፍ አሁንስ ታከተን

  • @user-haki52E
    @user-haki52E 5 หลายเดือนก่อน

    You talk without listening properly. There was an adult her aunt was in the house please listen again and apologize!!!

  • @Gorawnana
    @Gorawnana 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወሬኛ አሮጊት ያላየሽዉን በስሚ አትፍረጅ። ሰዉየዉ አልደፈረም አልገደላትም። የኦሮሙማዉ ገዳዩ የብልፅግና ሴራ ነዉ። ለፍላፊ ሁላ

  • @EjigayehuGebreyesusYimanuYiman
    @EjigayehuGebreyesusYimanuYiman 5 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you

  • @EjigayehuGebreyesusYimanuYiman
    @EjigayehuGebreyesusYimanuYiman 5 หลายเดือนก่อน +4

    የእየሱስ ክርስቶስ ደም በየቤታችን ይረጭ ። በኢትዮጵያ ምድር የሠለጠነው ዘንዶ በእየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ስም ይገልበጥ ፥ይደምሰስ..