ጫት ሐላል ነው የሚል መጣላችሁ🤔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 257

  • @gdhstsysys302
    @gdhstsysys302 2 ปีที่แล้ว +20

    ደሞኮ የሚገርመው እንድህ አይነቱን ጃሂል ሸኽ እና ዶክተር የሚሉት ተከታዮቹ በጣም ያሳዝናሉ።

  • @aminime7292
    @aminime7292 2 ปีที่แล้ว +27

    ሼኽ ኢብራሂም አላህ ይዘንላቸው
    ዱኒየ ለይ የሉትን መሸይኮቸችን አላህ የቆይልን
    በተረፈው የፊያሎችን ሀቅ ለሚበሉት ወንዶች አላህ ሂደያ ይስጠቸው

    • @aminime7292
      @aminime7292 2 ปีที่แล้ว

      አር የኡስተዝን የኢሞ ቁጥሩን የምተውቁ
      ስልኬ ተበለሽቶብኝ ነው ቁጥሩ የጠፈብኝ

    • @aidasaid6604
      @aidasaid6604 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን

    • @እሙአማር-ቈ9ሠ
      @እሙአማር-ቈ9ሠ 2 ปีที่แล้ว

      የፈየሎቹን ክክክክክ ልክ ብለሻል ወላ ጨረሱባቸዉኮ የፍየሎችን

  • @abuhamza1065
    @abuhamza1065 2 ปีที่แล้ว +22

    በለው አሰማህም ጫት መጥፎ ነው ብዙ የማውቃቸው ወንድሞቻችን ተበላሽተዋል አላህ እኛንም እነርሱንም ሂዳያ ይስጠን

  • @الحمداللهالكلحل-س2ه
    @الحمداللهالكلحل-س2ه 2 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ቤተሠቦቻችን ቀልብ ይስጥልን ተው ሀራም ነው ሲባሉ የዱአ መሣሪያ ነው ይላሉ ያረብ ቀጥተኛው መንገድህ ምራንም ምራልንም ጀዛከአላህ ኸይር ኡስጣዙና

  • @sulthan9893
    @sulthan9893 2 ปีที่แล้ว +5

    ሀሀሀ ለዛነው የስንቱን ወጣት አእምሮ ያነቃቃ።የስንቱን ቤት ያፈረስ ጫት ደራሹ ይጥፍ ።የአህባሽ ጥምት ይህ ነው

  • @AbuReyan-ft3qu
    @AbuReyan-ft3qu 2 ปีที่แล้ว +2

    ባጣም ምርጥ ነው እንዲህአይነትፈትዋ ስብስብ ላክልንከነ ኢብኑ ኡሰይሚን እስከሸህአልባኒ ኢብኑባዝ የፈትዋወችስብስብ ይላክልን

  • @امفايزا-و1م
    @امفايزا-و1م 2 ปีที่แล้ว +4

    ያአሏህ መቸም እድሜ ይስጠን እንጅ ብዙ እንናያለን
    እነሱማ እሚበሉት ሀላልነው ብለው እኮነው
    መውሊድ ቢድአነው ሲባሉ ላላላ ቢድአቱል ሀሰና ይሉሀል

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ ወላሂ በጫት የተነሳ ወንድሞችን ራሱ ልጠላቸው ነው ይህው ከ6በላይ ሆነኝ ከተጣላን አሏህ ከሀገራችን ያጥፋው ይህን ቅጠል

  • @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
    @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ጫት ያሳብዳል እኛ አገር ስንት ስው እያበደ ነው ወጣቱ ሁሉ ጭልሎል እኮ. እንዴ አላህ ያጥፍልን.

  • @የረሱልናፋቂ-ጘ6ደ
    @የረሱልናፋቂ-ጘ6ደ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ምለው ጫት ሰውን የሚጎዳ ነገር እንጂ የሚጠቅም ነገር አይደለም አላህ ሰውን የሚጎዳ ነገር ሐላል አላረገም ጫት ሃራም ነው

  • @bbgg6079
    @bbgg6079 2 ปีที่แล้ว +9

    ማኛኳን የለመዱ ናቸው ሀላል ነው የሚሉት

    • @rihanaakimel7345
      @rihanaakimel7345 2 ปีที่แล้ว

      ስለሐላልሀራም ምድያላይ ከመለፍለፍ መከርከው ዬይቱብ ቁማርተኘ

  • @ሚናተራራyouTube
    @ሚናተራራyouTube 2 ปีที่แล้ว +11

    ኡስታዝ አላህ መልካም ስራህ ይቀበል

  • @الحمدلله-ل5ت2و
    @الحمدلله-ل5ت2و 2 ปีที่แล้ว +7

    اعوذ بكلمات الله التامات من شر ماخلق

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
    @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይኔ እንኑርጅ ብዙ እናያለን ሀዳ ተቃመ እሱው ይቃምጅ በኢቱብ እየመጣ ያሳራጭልደ እደደህናነገር ያሠራጭልደ ሆ

  • @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
    @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይቸ ኮሜት የሄን ሰውየ የሚከተሉት ሰወች አበዛዛቸው አይ አላህ ያሳው

  • @ሀዶየየኮቻዋ
    @ሀዶየየኮቻዋ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ ኡይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዛችን
    እረ እውነት ጫትን አሏህ ስሩን ያጥፋው
    ባሌ እየቃመ እቢ ብሎኛል
    ማሻአሏህ አህላቁ የተስተካከለ
    ስረአት ያለው አደብ የለው
    ከሀጂነብይ ሴቶች የራቀ
    በጣም ደስስስ የሚል አህላቅ ነበረው
    ግን ጫት እየቃመ እቢ አለ
    አሏህ ይመልስልኝ ዱአ አድርጉልኝ
    አሏህ ከከለከለው የምንከለከል ያድርገን ያረበና

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢናሊላሂ ወኢነ ኢላሂ ራጃዉን አላሁመ አህዲነ ወርዝቅነ ተቅዋ ሸህ ኢብራሂም አላህ ይራህማቸዉ ያሉትንም አላህ ያቆይልን እረጂም እደሜ ከጤናጋረ ይስጥልን ቤተሠቦቻችንን አላህ ቀጥተኛዉን ምገድ ይምራቸዉ ጀዛከ አላህ ኸይር ሽኩራን ኡስታዜ

  • @khadejahhussain8985
    @khadejahhussain8985 2 ปีที่แล้ว +1

    ጫት ሀራም ያልሆነው የነሱ መለያ ባንዲራቸው ስለሆነ ነው 🤪🤪😁😁😁

    • @Reemshewa
      @Reemshewa 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ🤔😂😂😂

  • @toybamohammed8648
    @toybamohammed8648 2 ปีที่แล้ว

    አላህ የርሃማቸው ሸህ ኢብራሂም ሲራጅ የአላህ መጨረሻችንን አሳምረው ያረብ

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ማረፊያዎትን ጀነተል ፊርዶውስ ያድርገው ሸህ ኢብራሂይም

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ጅዛክ አላህ ከይረን የዉእዝታዝ 👍👍👍👍👍👍አስተማሪና አጠር ምጥን የለ ቢደዉ 👍👍

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 2 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ ይንን ቃልቻ ወደ ቀጥተኛው መንገዲ አላህ ይምራው ወጣቶችንም ይዞ ይሞታል

  • @ekramseid2463
    @ekramseid2463 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ቤተሰቦችን ከዚህ አይነት ነገር ይጠብቅልኝ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱባህን አላህ አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ

  • @ሰሚራይማምየጫጋልጅሰሚራይ
    @ሰሚራይማምየጫጋልጅሰሚራይ 2 ปีที่แล้ว

    ባሌራሱ ይቅማል ሀራምነው አትቃም ስለው ቁረአን እና ሀዲሱን አምጭ ይለኛል እኔደሞ አላህ ለምሳሌ የአሳማ ስጋ ሀራም ነው ብሎ ጠቅሷል ነብርን ደሞ አልጠቀሰም ታድያ ስላልጠቀሰው የነብር ስጋ ሀላል ነው ልትልነው እዴ ስለው ስደት የወጣሽው ለሽቀላ ነው ዝም ብለሽ ሸቅይ ይለኛል አላሁል ሙስተአን አላህ ሂድያ ይስጠን እኛ ሀገር እማ ከጓሮ የሚያጣው የለም

  • @sofiya1080
    @sofiya1080 2 ปีที่แล้ว +1

    ወጣቱ ደዝዞ የቀረው በጫትጅ ዶክተሮችኴ ሁሉም ተስማምተውበታል ጎጂ ለመሆኑ

  • @rhima8855
    @rhima8855 2 ปีที่แล้ว

    እረ ይህን ሠዉየ አጥማሚ ደግሞኮ ኡሥታዝ ይሉታል

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ
    @ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሏሁል ሙስታአን ከጫታም ባል አሏህ ይጠብቀን ክክክ ወደዉ አይስቁ አለ አሏህ ይስቱር ወላሂ ወደየት እየሄድንን ነዉ ሀቂቃ

    • @fafiyasinhara5180
      @fafiyasinhara5180 2 ปีที่แล้ว +1

      ጫት የሚቅም ማግባት ጥሩ አይደለም ነይ አብረሽኝ ቃሚ ብሎ ነው የሚያሳስትሽ ኪኪኪ

    • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ
      @ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 ปีที่แล้ว

      @@fafiyasinhara5180 ክክክክ እረ ይሰዉረኚ ከዚህስ

    • @fafiyasinhara5180
      @fafiyasinhara5180 2 ปีที่แล้ว

      @@ያአሏህያለአተማንምየለኚ አሚን

  • @Aliuwrebabo
    @Aliuwrebabo 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂የአህባሽ ጉድ ስንቱ ተወርቶ ያልቃል

  • @woyay2095
    @woyay2095 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ እርእሱ በጣም ነዉ ፈገግ የሚያደርገዉ ኡስታዝ ይሄ ጫት ቃሚ መታሰር አለበት ወጣቱን የሚያበላሽ ሰዉየ ነዉ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 2 ปีที่แล้ว

    ዉሀ ቢይዙት እቦጭ አሉ እኛወቁ ማጥፍት አላህ ህዲያ ይሰጠን ያረብ

  • @ammarialfalasi2610
    @ammarialfalasi2610 2 ปีที่แล้ว

    እደጫት እምጠላዉ የለም ምክኒቱም በሀላልሥም ነዉ እሚበላዉ እዳሠሙት የምበሉ ካላችሁ አላህየ ያሥተዋችሁ የወለዱትንም ልጅ ያሥረሳን

  • @nicelady6474
    @nicelady6474 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገዲ ይምራን የይህን ቅጠል አላህ ያጥፍልን

  • @mekiyesuf5216
    @mekiyesuf5216 2 ปีที่แล้ว

    አወ ልክ ነው ለፍየልስ ማን ይከራከርላት እነዚህ የፍየል መሪወች እያሉላት? ኢናአሊላሂ ወኢናአሊሂ ራጂኡን አላህ በመሰለኝ ከማውራት ይጠብቀን ሰለፊሷሊሆች የሆኑ ኡስታዞቻችንን አላህ ይጠብቅልን ለሁላችንም አላህ ሂዲያ ይስጠን

  • @hayatyutub7986
    @hayatyutub7986 2 ปีที่แล้ว

    ሙናሽጥነው አለለም ዎደሀረምነቱን ከመግበተችን በፊት የእትዮ ሂዝብ ደሃ እድዮን አንደኘው ሰበብ ጨትነው ድህነት ደግሞ ዎደ ልመና ና ልብነት ውስጥ ይከታል መንግሥትም ይይበት ጨት ደዎን ደዎን

  • @semsyamuhammed8613
    @semsyamuhammed8613 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸሪአ ላይ ሀራም ያልተባለን ሀራም ነዉ ማለት አይቻልም መጀመሪያ ሸይኽ ያሉትን በደንብ ስሙ ሙሉዉን ቆራርጣችሁ አታቅርቡ በሚቅመዉ በራሡላይ ችግር ካደረሠበት ያነገር ሀራም ይሆንበታል ነገርግሙ ጫትን ቅጠሉን ሀራምነዉ ማለት አይቻልም ብለዋል

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል. የሚጎዳውከሆነ ሀራምይሆናል እራሱንየማይጎዳው ከሆነ ችግርየለምነውያሉት. ትክክል

  • @መኪያሰኢዲ
    @መኪያሰኢዲ 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ወይ ዘድሮ የጠመጠመው ሁሉ ፂም ያሳደጉት ሁሉ ሸህ አትበሉ ገና ብዙ እንሰማል ስንት አጭበርባሪ አሉ

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 2 ปีที่แล้ว

    አይግዜ ያተ አይነት ኡስታዝ ነው እምነትን ያጠፈው አተ ቅል እራስ

  • @amiyoutube1229
    @amiyoutube1229 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ከጥመት ይጠብቀን አላህ ኡስታዞቻችንን ይጠብቅልን የሞቱትንም አላህ ይዘንላቸው

  • @Madina-sx5ov
    @Madina-sx5ov 2 ปีที่แล้ว

    ያሉትም ሼሆቻችን እና ውስታዛችን አላህ ይጠብቃቹ ባለንበትባላቹበትባለንበት የሙቱትም አላህ ይዘንላቸውያረብ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +1

    👉👁️ ኢማሙ ቡኻሪ ረሒሙሏህ እዲህ አሉ ከንግግርም ከሥራም በፊት እዉቀት ይቀድማል አሉ እናም ኑ ኪታቦችን እንማማር ግዜችንን በአግባቡ እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነችና እዉቀትን መፈለግ ግዴታነዉ 📚🌹 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ጎራበሉ👈🏿

  • @rahmayoutube3893
    @rahmayoutube3893 2 ปีที่แล้ว +1

    እስታዜ ጀዛካላህ ግን እኮ እኔ የክርስቲያን ሰለምቴ ነኝ አላህ ቤተሰቦቸንም ይምራልኝ ወደ ቀጥተኛው ምንገድ ሙስሊም እህት ወንድሞቹ ዱአ አርጉልኝ አላህ እንድመራልኘ እናም በደነዚህ አይነት ጃህሊል ነው እስልምናችን እሚሰደበው ወደ ኢስላም ለመግባት ስያስቡ እከሌ ሙሀመድ እከሊት ፍጡማ አይደሉ እንደ እንድህ ቅጠልን ሸጉጠው እሚሂድት እያሉ በስመ ሙስሊም እማውን እሚያሰድቡት እንደነዝህ ያሉት ናቸው ያው እስላም ግን በሰው አይደለም እሚለካው አላህ ይምራቸው የሰውን ልጅ ጠመው ከማጣመም

    • @rahmayoutube3893
      @rahmayoutube3893 2 ปีที่แล้ว

      @@HassenBelayneh አላሁመ አሚንንን

  • @rahmarahma3801
    @rahmarahma3801 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛአካአላህ ኸይረን

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ቀጥታውን መንገዲ ይምራን ጫት ተመቃም እደወዶቸ ጦር ሚዳ ሂዶ መለማመዲ አይሻለም ያከሀዲ ወዳተ ሲመጣ የማትፈልገውን መጠጥ በግዲ ጠጣ ሲልህ በጪንቅ ከመጠጣት እደሱ መዝመት አይሻልም አብሶ የሙስሊሙ ወንዶች ግርም ይሉኛል ቀጪ ብለው ጫት እደፈየል መቃም በጦሩናቱ ስአት ስንቶቸ ናቸው በቅዲ አጠጡን መጠጥ ያሉት እራሳችሁን አትከላከሉም

  • @hkimahtadesa3158
    @hkimahtadesa3158 2 ปีที่แล้ว

    አላህ አተ ጠሞ ከማጥመም ጠብቀን ኢላሂ አተ በሚጠቅምነገር ላይ ብቻ አቆየን

  • @firdwos
    @firdwos 2 ปีที่แล้ว

    በለው በማይጎዳ መልኩ አላለም ይብላኝ ለሚከተሉህ አልሃምዱ ሊላህ
    الف حمد وشكر اني سنية

  • @ማሜየሀይቁYouTube
    @ማሜየሀይቁYouTube 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያነቃቃል አላለም ሰውየው

  • @hadraseid4616
    @hadraseid4616 2 ปีที่แล้ว

    ወይጌታየሆይአያሠክርምክክክክክ🤣እሡእራቅሞነውየመጣአላህሀዳያይስጣችሁእዴጫትደግሞአገርያበላሸአለዴ

  • @ghf8866
    @ghf8866 2 ปีที่แล้ว

    ሀስቡናለህ ናአምል ወኪል አላህ እኛንም እነሱንም ኢህዲያ ይስጠን አቅላቸው አላህ ይመልስላች ሌላ ምን ይባላል ዋ ኢስላማ

  • @nuredinkedr8083
    @nuredinkedr8083 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎጂነው ወላሂ የሱስ ሁሉ መነሻ አደገኛ እዕ ነው

  • @ሰሚራይማምየጫጋልጅሰሚራይ
    @ሰሚራይማምየጫጋልጅሰሚራይ 2 ปีที่แล้ว

    ሀባይቢ እዳትሳደቡ ዱአአድርጉላቸው ያለማወቅም ሊሆን ይችላል
    ሸይጧንም እያታለላቸውም ሊሆን ይችላል
    وقل ربى زدنى علما اللهم ان اسعلك حسلا ختما وعملن متقبلا اللهم امين

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ያው ሀራም ነው ካለ መቃሙ ይቀርበታል ለዛም ነው ሀራም መሆኑን ጃሂሎች ይመሰክራሉ

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 2 ปีที่แล้ว

    ያመረቅናል ኪኪኪኪ ባለፈው የወሎ ወጣቶች ወደ ጦርነት የገባናው በጫት መርቅነን ነው ብለዋል

  • @tube-vr3gs
    @tube-vr3gs 2 ปีที่แล้ว

    ጉድ ኸረ እናተ ኸረ ገና ከአሏህ ዉጭ ማምለክም ሀላል ነዉ ትላላችሁ ።

  • @አላህአንዲነዉ
    @አላህአንዲነዉ 2 ปีที่แล้ว

    👍ኡለማዎች አላህ ይዘንላቸዉ

  • @ليلى-ق2ظ1د
    @ليلى-ق2ظ1د 2 ปีที่แล้ว +2

    እና አህባሾች ጫትን ሀላል ነዉጂ ሀራም ነዉ አይሉ አላህ ያህዲሆም

  • @seadaendris-fe4iw
    @seadaendris-fe4iw 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ አህባሽ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው።

  • @አኢሻሰለምቴዋ
    @አኢሻሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከአላህ

  • @ماماوحشْتِنييارب
    @ماماوحشْتِنييارب 2 ปีที่แล้ว

    ኢነ አሊሏህ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว

    አይ አቶ ሸህ ተብየው ክክክክ አይጎዳም አላለም ደሞ ክክክክክ ለዛ ነው አሀ ቃሚዮቹ ቀርጥ ለቃሚ ሁነው የቀሩት

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሻይክ ኢብረሂም ስራጅ ሰያቻው ልቤ ድግጥ አላኝ አላህ ይርሀማቻው በነሱ ብዙ ትምህርት ታምረላው ሀቂቃ አሁንም አፕሊኬሽን አላኝ ወለይ ስለ ትዳር ህይወት
    ፈትወዎች አራ ምን ልባል ደርሳቻው ያታቃደ አፕሊኬሽን አላኝ የምትፈልጉ ፕልስቶር ለይ ሼይክ ኢብረሂም ሲረጅ ብለቹ አውርዱ ከዛ ያለ ኔት በጣም ትጣቃማለችሁ

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 2 ปีที่แล้ว

    ሰው ለራሱ ለህይወቱ ካላወቀ እየበሉ ይበጭጩ ስቱ ወጣት ነው በጫት በጭጨው ጎዳናላይ የሚውሉት ለተጠቃሚዎች ጉዳቱ ጎልቶ እዲታያቸው ዱአየ ነው!!!

  • @አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ
    @አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ከይር እረዘም ቢል

  • @nbentbaba8823
    @nbentbaba8823 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአለህ ኸይረን

  • @ነጁወሎየዋፍችያጣውህልሜታ
    @ነጁወሎየዋፍችያጣውህልሜታ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር👍👍👍

  • @حسبوناللهونعملاوكيل
    @حسبوناللهونعملاوكيل 2 ปีที่แล้ว

    ሡብሀንአላህ ምንአይነት አሥተሣሠብ ቢኖረዉነዉ

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሆይ መጨርሻችንን አሳምርልን ያርብ አይ ግዜ😥😥

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ወደ ጥመት ከሚወሰዱ ሰውች ይጠብቀን

  • @HalalMedia2
    @HalalMedia2 2 ปีที่แล้ว

    የዱአ መሳሪያነው እያሉ እንዴት ሃራም ነው ይበሉ

  • @ilovyouislam7946
    @ilovyouislam7946 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ከነ መልሱ ስላስቀመጥከው

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ሀቂቃ ዘመኑ ከባድ ነው ቀስ ብለው መጠጥም ዘፈንም ሀላልነው እዳይሉ ፈራሁ

  • @hykelali8549
    @hykelali8549 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሕኡዝታዝየ፠ሸሕኢብራምሢራጅሥወዳቸውአላሕጀነተልፊርደውሥይወፋቃቸው።

  • @ከዱነኝእናቴንመሳይ
    @ከዱነኝእናቴንመሳይ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ

  • @sadat0fik166
    @sadat0fik166 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ያረቢ እነዚ አህባሾች ወዴት እየሄዱ ነዉ በአላህ

  • @samidani7441
    @samidani7441 2 ปีที่แล้ว

    ልተቻቸዉ ፈልገህ ነዉ ድጋይ ራሥ ሠው ሚጋገር ቢሆን ይጋግሩሀል።

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይድኩም ጠማችሁ ህዝቡን አጠመማችሁት

  • @የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ
    @የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ 2 ปีที่แล้ว

    አኡዚ ቢላህ ይገርማል አላህ ይምራዉ አቆየተኚ ቢጠሩት አይሠማ

  • @medikemal9895
    @medikemal9895 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሃነ አላህ

  • @AbuReyan-ft3qu
    @AbuReyan-ft3qu 2 ปีที่แล้ว

    ባረከላህ ፊይኩም ሀሰን በላይነህ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 ปีที่แล้ว

    አለሁ በድርቅና አለች

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ጫትን የቃሙለት አቤትየሚሆኑትንኮነው የሚያሳጣቸው አባቴን ራሱ ብጠይቀው ቢቅምም የገጠረ ሰው ገደለን ብለው የሚመረሩበትቀን አለ ወላህ አህባሽ ከባድነውአለ

  • @liyabitsherifgx2438
    @liyabitsherifgx2438 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀነክ በቃ አህባሾች ማለቴ መውሊድ ጫት በቻ ቢድአ የሚሰሩ ሰዎች ለራሳቸው ይፈቀዳል ብለው ከሸሪአጋ ለማገናኘት የሚጠሩት ነገር ነው ግርም የሚለኝ አላህ ይመልሳቸው ያረብ

  • @toybamuhammed9064
    @toybamuhammed9064 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይቅር ይበለን ሁላችንንም

  • @አላሁመአፍትህሊአብዋ-ጀ3ቸ
    @አላሁመአፍትህሊአብዋ-ጀ3ቸ 2 ปีที่แล้ว

    ጭራሺ እና ቀምቅሞ ቀምቅሞ ሀጂ እናድርግ ወይም ኡምራ እናድርግ ብሎ ዛፍላይ ተሰቀለው ታዳ በሰላሙ ነው

  • @hane4012
    @hane4012 2 ปีที่แล้ว

    ኣወይ ኣሁን ደግሞ ጫቱን ሀላል ያደረገ ሙሹራ መጣልን አሰይ ኣረ ጥምጣሙ ያሳዝናል በማይሆን ሰዉላይ ስለወደክ ሃሃሃሃ ኡስታዝ ብዙ ኣሉኮ ለምስሌ ሀላባ ሚዲያ ተመልከቱት ብዙ ሰዎችን ሚያጣምም ነገራቶችን የሚያሰራጩ ትመለከታለክ እንዚህን የመሰሉትን ማስወገድ ግድይለናል

  • @ኡሙኢስራYouTube
    @ኡሙኢስራYouTube 2 ปีที่แล้ว

    አንሰማህምበለው እዛውቃሚው እራሱንሊሸውድይችላልአይጎዳምብሎጂ እኛ መስሚያችንጥጥነው ሀራምነውያዘክርስ እናትላይነው እሚወጣው እደ ምንምአይነትመጣ በፈጣጣው

  • @AS-cl6ru
    @AS-cl6ru 2 ปีที่แล้ว

    ጉድ ነው አላህ ይጠብቀን
    ያሸኸ አላህ ይዘንልህ

  • @mmmkkkbp6685
    @mmmkkkbp6685 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይራህመክ ሸህ እብራሂም ሲራጅ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ

  • @tube-rw5hc
    @tube-rw5hc 2 ปีที่แล้ว

    አህሌን ኡሰታዝ እሯ ምን እያለነው ሀራም አይደልም

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 2 ปีที่แล้ว

    ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ፊትስ ከአህባሾች ምን ይጣባቃል
    አህባሾች እኮ አፈ ጮሌ ነቻው ያመይሉ ነጋር ዬለም

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 2 ปีที่แล้ว

    ጨት ያሠክረን ቡዙ ከተቀመ እነ ሀረም ነዉ

  • @ayhsaatopi6570
    @ayhsaatopi6570 2 ปีที่แล้ว

    ጨት ሙነሺጥ ነው ጉድ በል ሀገሬ አለሁ ሙስተአን

  • @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን
    @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን 2 ปีที่แล้ว

    አለሁሙስታዒን

  • @حسبياللهونعمالوكيل-ل7ك
    @حسبياللهونعمالوكيل-ل7ك 2 ปีที่แล้ว

    እና ጠጥቶ እንደሚያነቃቃው ካሉ
    ጫትም ያነቃቃል ካሉ አይጋጭም እንደ

  • @እሙፈቲሀ
    @እሙፈቲሀ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይርዳን ክክክክ ገናጉዲ ይሰማል ተዋሉታደሩ

  • @ayhsaatopi6570
    @ayhsaatopi6570 2 ปีที่แล้ว

    የምፈራው ዝነ ሀላልነው እንዳይል ነው ይህ ሰው ሰይጣንነ ነብሱን አምለክ አድርጎ የሚጓዝ አከልነው ስቶ ከመሰት አንታው ጠብቃኝ

  • @chocolat423
    @chocolat423 2 ปีที่แล้ว

    ለእዚ እንኳን ጫት ሐሽሽም ሐላል ሳያደርጉ እንኳን ተነቀሉ አጂብ ሊበሏት ያሰቧትን ...እንዳሉት