This is a false article,and made a mistak other people who reall don't know the real histoy,i think it's better for you to keep what you belive and dont sperad and to share your miatake to onther or navie people,please don't make mix religion with history,let me to clear for you,in ancient time there is no a single white person in africa continet including "middle east" no exised white peolple in africa as native,all ancient egypt was black people ,so why you are made onther stupid you feed them lie,and you used it biblical character white people it's make you feel good,all character bible are'nt existed not reall it's myth
My Brother and sister obin your eyes 👀👁️👁️🤔👀👁️👁️👀👁️👀👁️👀👁️ God is one ☝️ God is one ☝️ God is not two never 3 never 4 My God and your God is one ☝️ this is dark live 🌚🌚🌚 no God no live never and never no body 🇩🇯🇪🇹🇸🇴🌚🙄🙄🌚
Abay just sea that Allaah create it for mankind to use it for there needs not warship because just a water. Allaah is abave the sky not everywhere. Example, If you drop something insaid ask Abay to help you no make sense to me i am sorry to say thay. Allaah say recpact other people blevins.
ዉድ የሀገሬ ልጆች እችን ፁዑፍ የምታነቡ በሙሉ ከመጥፍ በሽታ እና ከድገታኛ አደጋ ፈጠር ይጠብቃቹ
Amen.amen.amen
Amenn
Amen wunidem!
አሜን አሜን አሜን
በጣም ድንቅ ታሪክ ነው አመስግኖዎታለሁ::ከስበርዜና
100%የተሻለ የአይምሮ መጋቢ ትረካ ነው ይቀጥሉበት merci
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇲🇱
ዋው የዛሬው ጽሁፍ ከመቼውም በላይ ቆንጆ ነው ፡ ስንቶቻችን የግሪክ አማልክት መሰረት የግብጽ አማልክት እንደሆኑ ለማያቅ አይን የሚገልጥ ጽሁፍ ነው ፡ የሃይማኖት እሳቤዎችም እንደዛው ፡ ይህ ክፋ ቀን አልፎ ግድባችን አልቆ የግሪክም ሆነ የግብጽ እንዲሁም የሮማን አማልቶችን ጨዋታ በሚያምር አቀራረብህ እንደምትዘክረን ተስፋ አለኝ ፡ የዛ ሰው ይበለን 👏👏 !
ውድ አገሬ ኢትዮጵያ እግዚአብሄር ከባእድ አምልኮ ፈጥኖ ይታደግሽ ሽክምሽን ያቅልልሽ
ዋው ድንቅ ታሪክ እናመሰግናለን 🙏🇪🇹
ሰላም ፍቅር አንድነት ለአገራችን ❤
አምላክ የሚባል በሥጋም የሚገናኝ ነው እደ ቆይ ሥንት አምላክነው ያላቸው
አባይ ናይል ኡመር ረድየሏሁ አንሁ ደብዳቤ የላኩለት የጀነት ናይል ረሱል ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም የመሰከሩለት የአላህ ፍጥረት ነው አልሃምዱሊላህ ኣላ ኒዕመትክ ያረብ
I love the background music.... ሁሌም ተመሳሳይ ሙዚቃ ከምትጠቀሙ እንደየcontextu ቀያይሩት። 🙏🙏🙏
Thank you so much
እናመሰግናለን !
ጡሩ ትረካነወ በጥሩ ተገንዘበናል
ጥሩ መረጃ ነው በርቱ
የድሮ ሰዎች ግን ይገርማሉ
ወንድማችን በርታልህ
እናመሠግናለን
ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለአገራችን ይሁን።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም
ግሽ አባይን የማታውቁ በምዕራብ ጎጃም ሰከላ ወረዳ ከ አዲስ አበባ 450ኪሎ ሜትር በግምት 👈ይሆናል ከሸገር ተሳፍራችሁ ፍኖተሰላምን አልፋችሁ ትሊሊ ስትደርሱ በቀኝ በኩል በሚገነጠለው መንገድ ነው ከትሊሊ 30 ኪሎ ሜትር ነው እኔም የተወለድኩት እዛው ስለሆነ የአባይ መፍለቂያው ቤተክርስቲያን አለ ልክ እንደገዳም ነው እጅግ ገጠራማ ስለሆነ ብዙም አይታወቅም
ፈታዬ አንተ እንቁ ኢትዮጵያዊ እናመሰግንሃለን ወንድማችን ☝️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ብዙ አታወሩ የግብ የጣኡት ከምን አያድንም እግዚአብሔር ያመነ ክርስቲያ ከመነ የሚያምበት ጣኡት በሙሴ ላይ እግዚአብሔር ሆይ ምንላድር ብሎ ሲጮህ በኔ እመንበሎ 12 ቅጣት ሲያሰርፍበት
ለፈሮን ጣኡቴ አላዳነውም በ2 የቅጣት ስቃይ ተቅጥቶ እስራአል ከወጡ ቡኋለ ቀይባህ ከነ ፈረሱና ከ
ነሰራውቱ እንደ ቀረ ብሉ ኪዳን አብቡ ፅልዩ ውቤ ነኝ ከስራኤል
ነ
ይገርማል እውነት
እትዮጵያ መች ይሆን ከጥንቆለና ከጠኦት አምልኮ የምትወጠው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን የድናል !!
በነገራችን ላይ ጥንቆላ በሰሜን እንደገባ ማስረጃ እና ምስክር ሆነሀል። እሚገርመው ገዳን መርሳትህ ነው። ዘርን ጎሽመህ አምልኮን መስበክህ ዋ!
Finally searching for our real history. Keep the good work.
This is a false article,and made a mistak other people who reall don't know the real histoy,i think it's better for you to keep what you belive and dont sperad and to share your miatake to onther or navie people,please don't make mix religion with history,let me to clear for you,in ancient time there is no a single white person in africa continet including "middle east" no exised white peolple in africa as native,all ancient egypt was black people ,so why you are made onther stupid you feed them lie,and you used it biblical character white people it's make you feel good,all character bible are'nt existed not reall it's myth
ፈታ ዴይሊ
በጣም ጥሩ ዝገባ ነው። አንድ ነገር ብቻ ለምጠቆም ነው? አባይ የሚለው ስም ከየት መጣ? ትርጉሙ ምንድን ነው ለሚለው ከላይ የቀረበው እርማት ይፈልጋል።
ሃፒ የሚባለው የጥንታዊ ግብጻዊያን የናይል አምላክ (የህይወት ምንጭ/ ህየት ሰጭ) ነበር። ባጭሩ የግብጾቹ ሃፒ እና የኢትዮጵያ አባይ አነባበቡ ተለየ እንጂ አንድ ቃል ነው ። አባይ እና ሃፒ አንድ ቃል ነው ።
ውነት ነው ትክክል👏👏👏
Enamesegenalen!
ሱበሀን አለ
Thank you ♥️👏👍🙏
Fetaye❤ samiche altegbim iko...tilayale ante
አምልዕክቶች ሁሉ ይውደሙ የአምላካችን ስም ይክበር
ኧረ ጠፋችሁ የት ሄዳችሁ ዜናችሁ ናፍቆኛል
I thank Allaah for Islam.
mirt akerareb feta dailly✌✌✋
አስታግፉረላህ
👍👍👍👍❤️
thanks bro💕
Mnu new thanks yasbalash orthodox xawut amlaki silala?
እንደዚህ ነው እውቀት
አቡነ ዘርዓ ቡሩክ ተብሎ አንቱ ለምን አንቱ አትሉም
Selmergewe kelbe enmsgenalen agerchen selame ydergelen
👏👏👏👏👏
ማወቅ አይከፋም ደሞ እነ ቡሃጋሊም እንደራደር እንዳይሉ
ይሔን ሁሉ ሥእል የሚመለክነው ማለትነው ?ሀሀ አንዷ ጣኦት ካሮትና አሳ ከጎኗ ቁጭ አድርጋለች !!(fita daily) እንደት እንደምታዝናናኝ ይመችህ አቦ
አዚህ ልጅ ውስጥ የላችው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ውጡ አናስብስክራያብ ብላችሁ ኦርቶዶክስ ጣዖት አምላኪዎች አይደለንም ።
እንዴት አገኙት ?እንዴትም። ያወራኸው አንተ ከየት አገኘኸው እንበልህ እንጂ ምንጩን አልጠቀስክ ።ይልቅስ አባይ ወደ ግብፅ እንዳይፈስ አስቁመው ግብጶች አንሰጥም ያሉትን ግማደመስቀል ለዚያውም ከስጦታ ጋር የተቀበሉት የንግስት እሌኒ አባት ስማቸው ጠፋኝ አፄ ገላውዲወስ ምናልባት እንዴት እንደነበር መረጃ ፈልገህ ሹክ ብትለን ጥሩ ነበር ።
My Brother and sister obin your eyes 👀👁️👁️🤔👀👁️👁️👀👁️👀👁️👀👁️
God is one ☝️ God is one ☝️ God is not two never 3 never 4 My God and your God is one ☝️ this is dark live 🌚🌚🌚 no God no live never and never no body 🇩🇯🇪🇹🇸🇴🌚🙄🙄🌚
መግቢያው ላይ ያለውን ፎቶ አሰተካክሉት
Every dark of earth story is being in horn africa peace and war, the river of abay is have alote history not 6 old gods
በቃ አቀራረብክ አብዝቶ ይማርከኛል
የማን ህልዉና እና የኑሮ ዋስትና ነዉ። ኢትዮጵያ ትዘፍንለታለች ግብፅ ታለማበታለች። መቸ ነዉ እነ አብርሃም ከአባይ የጠጡት? አብርሃም በኡር ነበር የኖረዉ።
ኧረ:-- ሁሉን: ኢትዮጵያውያን: እንደ: ጣኦት: አምላኪዎች: አትሳላቸው:: መንደርተኞች: የተሳተፉበትን: አምልኮ: ከሆነ: ኢትዮጵያውያን: በሙሉ: እንዳደረጉ: መዘገቡ: ችግር: ነው:: ለፈረንጆቹ: ደግሞ: ቦታውን: እየመሩ: የውሃውን: ባሕሪ: ያሳዩትን: ኢትዮጵያውያን: ወደኇላ: በመተው: የጠቀስካቸው: ፈረንጆች: የውሃው: discoverers እንዲመስሉ: አሳይተሃል:: ስህተት: ስለሆነ: አርመው.:
Egna orthodox medanitachen eysusn enji abyen aydelem kalaweke meteke besene serat menegager enchelalen enji ezi you tube lay meteke zeme belek atelefelben mene ayento koda bake
Ere bake belebelek orthodox weneze new metamelkew alek 😁😁 dudegna nek benekebaber yeshalele awo abaye ke genet yemefes wenze new enji amelake ayedele egnam amelake new belen ameleken anakem sema aydele ezaw tertertekn
መንግስት የለም ስንል አለ እያለ የሚጃጃለዉ አማራ ብቻ ነዉ። ጀግኖችማ እዪተፋለመዉ ነዉ። ብልግና ፓርቲ አብዷል ሕዝብም ደንዝዟል መከራዉ ከፍቶ ይቀጥላል። የአማራ የምሁር ማሀይማን ሆዳቸዉ ሰፍቶ ጭንቅላታቸዉም ጠቧል። አራት ነጥብ።ADP is the common denominator of the Amhara suffering then and now.
ጣኦት ማለት ምን ማለት ነው? 6ቱ ጣኦታት ብሎ ስለ ኢየሱስ እና ስለ ቅዱሳን ሰእል አድሃኖም አወራህ ።
ጣኦት ማለት አምልኮ ነው ታዲያ ኦርቶዶክስ ከፈጣሪ ውጪ ማንን ነው አምላክ ብለው የሚያመልኩት ግን ምን አለ አርፍችው በተቀመጡ የጣኦት ሰይጣን ይብላህ አቧ
።
Ayegremem dadaru eko orthodox abyen new metamelekew new yale yalew
@@sutuaelsutuael2520 mn abayin bich eyasusim tsawut nw bilol eko
Abay just sea that Allaah create it for mankind to use it for there needs not warship because just a water. Allaah is abave the sky not everywhere. Example, If you drop something insaid ask Abay to help you no make sense to me i am sorry to say thay. Allaah say recpact other people blevins.
Please stop 🛑 teret teret