የሐበሻ ቀሚሶች ዋጋ ለፋሲካና ለዝግጅቶች habesha dress price |habesha kemis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • የሐበሻ ቀሚሶች ዋጋ ለፋሲካና ለዝግጅቶች habesha dress price | habesha kemis
    ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
    / @tijan2434
    ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299 | +251988515756 | +251931326000 ይደውሉልን...

ความคิดเห็น • 51

  • @tijan2434
    @tijan2434  5 หลายเดือนก่อน +5

    አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251918434903 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።

  • @መስከረምነኝባለማህተቧ
    @መስከረምነኝባለማህተቧ 5 หลายเดือนก่อน +6

    ደስ የምትሉት ነገር ዋጋ ትናገራላችሁ ❤❤❤

  • @kalkidantessema7993
    @kalkidantessema7993 4 หลายเดือนก่อน +5

    አድራሻችሁን ልቀቁልን ለፋሲካም ባይደርስ ከፍሲካ በኃላ ማዘዝ እፈልጋለሁ

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 4 หลายเดือนก่อน +5

    የተሰራውን አሳየን ጥልፉን ማለቴ ነው አንዳንዱ በማሽን ይጠልፋሉ ያ ሳይሇን በእጅ የተጠለፈውን ከነ ዋጋው እርግጡን ንገረን እስኪ ሁለታችሁንም አመሰጝናለሁ ደጝምም እዚህ እስኪደርስ ለሁሉም ግብአት አስተዋጽኦ ላደረጉት ሁሉ ❤🎉

  • @zaidmengistab7438
    @zaidmengistab7438 5 หลายเดือนก่อน +2

    Ewnet Efremiye yimelisal gobez new.

  • @samrimare3334
    @samrimare3334 5 หลายเดือนก่อน +1

    Bravo Afeye

  • @menengebremariam1445
    @menengebremariam1445 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጃን ሚዲያ አድራሻችሁ የት ነው እንደገና ስምህን አላስተዋወቅህም? ስናዝ በስንት ቀን ይደርሳል? እኔ ቡኒ ከለር ያልከውንና ለቀይ ሰው ያልከውን ሰፊ ያልሆን መካከለኛ ያልከውንና መጀመሪያ አንዱን በሀቀኝነት የምትሰራው ከሆን ሌላም ሁለተኛ የማዘው አለኝ እደውልልሀለሁ

    • @tijan2434
      @tijan2434  3 หลายเดือนก่อน

      ይደውሉልን

  • @fefe7047
    @fefe7047 4 หลายเดือนก่อน +1

    Betam konjo konjo newest yalachu endat newe order menargew and

  • @esegenetsalima4368
    @esegenetsalima4368 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wagachehu ayekemsem

  • @gmjatesfau4842
    @gmjatesfau4842 3 หลายเดือนก่อน

    Beautiful

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል ግን ሲሰፋ ያምራል

  • @mekdesalula6942
    @mekdesalula6942 5 หลายเดือนก่อน +4

    የት አካባቢ ነው የምትገኙት

  • @KidistLulseged
    @KidistLulseged 4 หลายเดือนก่อน +3

    አልቆለት ስትል ተሰፍቶ ማለትህ ነው?

  • @beruassefa5413
    @beruassefa5413 4 หลายเดือนก่อน +3

    የት ነው አድራሻው?

    • @tijan2434
      @tijan2434  4 หลายเดือนก่อน

      ይደውሉልን ባሉበት ይደርሳል . . .

  • @ASNAKECHTESSEMA-g3o
    @ASNAKECHTESSEMA-g3o 3 หลายเดือนก่อน

    Betam konjo lebs yizachuhal ena befelaginew tilet tiseralh wey be oromoo tilet lemin atiseram please 🙏 ❤❤

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኮድ 899 ማሰራት እፈልጋለሁ እደውልላችኋለሁ

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል ዋጋውን አስቡበት

  • @meserettadese8950
    @meserettadese8950 3 หลายเดือนก่อน +1

    የተጠለፉውን ቀሚስ ዋጋውን ብትነግረን

  • @merhawitekle7130
    @merhawitekle7130 3 หลายเดือนก่อน

    Waw

  • @beruassefa5413
    @beruassefa5413 4 หลายเดือนก่อน

    የአውነትክን ነው? ሸሮ ሜዳ መጥቼ ተበልቻለው ማለት ነው?

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜሪካን አገር ለ2 (12 ሺ ብር ያልከውን ) ቀሚስ መላኪያው ስንት ይሆናል ?

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 3 หลายเดือนก่อน

    ዋጋው ግልፅ አይደለም በእጅ ጥልፍ ነው ወይስ በማሽን ?

  • @user-qh1by9gz5o
    @user-qh1by9gz5o 4 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌👌

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 3 หลายเดือนก่อน

    እህ አንድ ቀሚስ የበሪ ዋጋሁኑ እደት ነው የምን ለብስው

  • @KedestA-rk5hq
    @KedestA-rk5hq 3 หลายเดือนก่อน

    ቦታው፡የት፡ነው

  • @KadejhAhmad
    @KadejhAhmad 2 หลายเดือนก่อน

    Hadey alabas

  • @ASNAKECHTESSEMA-g3o
    @ASNAKECHTESSEMA-g3o 3 หลายเดือนก่อน

    Demo lelaw kechin tilet siralin okay asayen please 🙏 please 🙏

  • @user-cr9wf9gi7p
    @user-cr9wf9gi7p 4 หลายเดือนก่อน

    የት አካባቢ ነው

  • @RUhama21
    @RUhama21 4 หลายเดือนก่อน

    ጥበብ ያስፈልገኛል

  • @etaneshwato9489
    @etaneshwato9489 3 หลายเดือนก่อน

    ዋጋውን ለምኘ አትናገርም

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 3 หลายเดือนก่อน

    ሳሊተ ምህረት አካባቢ ናቸው

  • @YeshegerlijeShalom
    @YeshegerlijeShalom 3 หลายเดือนก่อน

    የት ነው

  • @Kenochmender
    @Kenochmender 4 หลายเดือนก่อน

    Waga sinit yisaf

  • @AsterAster-js5gt
    @AsterAster-js5gt 4 หลายเดือนก่อน

    yeti.new.yemigagnahu.botahuni.nigarunii

  • @zerfecheru3089
    @zerfecheru3089 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጠን ያሉ ጥበቦች ይኖራሉ?

  • @etaneshwato9489
    @etaneshwato9489 3 หลายเดือนก่อน

    ሲሰፋ ጥልፍ ያለው ጭምር ነው ዋጋው

  • @kalkidantessema7993
    @kalkidantessema7993 4 หลายเดือนก่อน

    Z

  • @raheldani5697
    @raheldani5697 3 หลายเดือนก่อน

    Konjo

  • @askask4815
    @askask4815 5 หลายเดือนก่อน +2

    የታዛችሑትንልብስበወቅቱለምንአሰጡንም

  • @anaweralhajre5246
    @anaweralhajre5246 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሳየና እየለበሳችሁ

    • @yypp6465
      @yypp6465 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሲጀመር አልተሰፋም ገና ሲቀጥል ወኔድ ልጅ ቀሚስ እየለካ ያሳይህ እዴ ቱ😂😂😂

    • @ephremephilala255
      @ephremephilala255 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 እሽ ሞዴል እናዘጋጃለን ግን ያለቁ ልብሶችን ያሳየንበትን ሊንክ እልክልሻለሁ እህቴ

  • @meseretAbebe-u8f
    @meseretAbebe-u8f 5 หลายเดือนก่อน

    Where do you come from any AMHARA HAVE TO BUY ONLY FROM AMHARA PERIOD.