በጣም ለስላሳና አይናማ የቀይ ጤፍ እንጀራ አገጋገር በቀላል ዘዴ || Ethiopian Food || How to Beak Brown Teff Injera easily.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 43

  • @winnie21kitchen10
    @winnie21kitchen10 4 ปีที่แล้ว +2

    መርጥ አሠራረ ነው 👌👍

  • @timana02
    @timana02 4 ปีที่แล้ว +2

    *Waaaow like super👍☕🔔*

  • @selfwatube
    @selfwatube 4 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ እንጀራ

  • @mearoo9
    @mearoo9 หลายเดือนก่อน

    Waww betam yamral በምንድኖዎ ዋሃ ነው የቀጠነ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው!👌👍

  • @tube-fh3rp
    @tube-fh3rp 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም የሚያምርነው በርችልኝ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ መኪዬ👌👌👌

  • @hayoutupe3449
    @hayoutupe3449 4 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ

  • @tsigekifle9115
    @tsigekifle9115 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ያምራል በእውነት እጅሽ ይባረክ የኔ እህት ቡኬቱ ስንት ቀን ነው የሚቆየው ሲቀጥል ያቦካሽው በሙቀ ውሀ ነው ወይስ በቀዝቃዛ አንቺ ለስንት ኪሎ ጤፍ ነው የገብስ ዱቄት ያስገባሽው ? አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤ የሶስት ቀን ቡኮ ነው።ያቦካሁት ለብ ባለ ውሀ ነው። ገብሱ የጤፉን 1/4 ነው የተጠቀምኩት።

  • @hayoutupe3449
    @hayoutupe3449 4 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል

  • @askiiyetewahidolij6866
    @askiiyetewahidolij6866 4 ปีที่แล้ว +3

    Betasebachew negn lanem hunu be kenenet

  • @RIRERAAS
    @RIRERAAS 4 ปีที่แล้ว +1

    nice .. looks tasty.. well prepared ♥️👍

  • @konjonesh
    @konjonesh 6 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉ እድት ያምራል ❤❤

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 4 ปีที่แล้ว +1

    Wub injera new yasayeshn ayinu siyamr Ijsh yibarek

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  4 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ውዴ💓💓👌👌

  • @bertukanb211
    @bertukanb211 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow my sis good job see you

  • @hiwettesfay6140
    @hiwettesfay6140 3 ปีที่แล้ว +2

    Waaaaow😘😘😘🌹🌹👏👏👏💕

  • @tsigedengil5307
    @tsigedengil5307 2 ปีที่แล้ว +1

    አብሲቱ፡ምን፡ያክል፡ሰአት፡መቀዝቀዝ፡እንዳለበት፡በደንብ፡በደንብ፡አልተናገርሽም፡እባክሽን፡ግልዕ፡አድርጊልን

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ወዙ እራሱ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ መጥቻለሁ በደውል አንቺም ብቅ በይ ውዴ በርቺልኝ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  4 ปีที่แล้ว +1

      እሺ አመሰግናለሁ ውዴ👌👌👌

  • @samira7639
    @samira7639 4 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል የኔ ማር ተመችቶኛል❤😍

  • @dawitfentie4366
    @dawitfentie4366 4 ปีที่แล้ว +1

    Yeni enat tikur tife aybalm key tife new yemobal tikklgea semu

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ቆንጆ እንጀራ ነው ቤተስብ ሆኛለህሁ እንቺም ጎራ ቡይ🙏😍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሉላዬ እኔ ቤተሰብ ነኝ👌👌👌

  • @WorldETHIO
    @WorldETHIO 4 ปีที่แล้ว +1

    አይቼ ደመርኩሽ በጣም አሪፍ አሰራር ነው አንቺም ነይ ውዴ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ውዴ እሺ አሁኑኑ መጣው💓💓👌👌👌

  • @tube9777
    @tube9777 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም አሪፋ ነው እንዛመድ ነይ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  4 ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለሁ ውዴ💓💓👌👌

  • @yihdegatekle6040
    @yihdegatekle6040 7 หลายเดือนก่อน

    K

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ እንጀራ ነው ስንት ሰአት ቆየሽ አብሲት ከቀላቀልሽ በሆላ? የ 3 ቀን እንጀራ ነው?

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  4 ปีที่แล้ว

      የሁለት ቀን ነው ከአብሲት በኋላ ሰላሳ ደቂቃ ቢቆይ ነው ውዴ❤❤❤

  • @RozaAyalew-t4j
    @RozaAyalew-t4j 2 หลายเดือนก่อน

    እንጀራ እሸጣለሁ፡ እና ለማብዛት እና ለማለስለስ፡ ከገብስ እና ከበቆሎ ዱቄት የተኛውን ጤፍ ላይ ብጨምር ጥሩ ነው

  • @Aterira3106
    @Aterira3106 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚ ቤት እኔ ሁሉን አሟልቼ መጣሁ አንቺም አሟልተሽ ነይ። አመሰግናለሁ። በታማኝነት

  • @medinae5847
    @medinae5847 3 ปีที่แล้ว

    ደምሩኝ የኔውዶች

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ቪዲዮሽን አይቼ ጨርሼ ቤተስብ ሆኛለው አንቺም ቪዲዮዬን በማየት ቤተስብ ሁኚኝ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  4 ปีที่แล้ว

      እሺ ውዴ አመሰግናለሁ መጣው ጠብቂኝ👌👌👌