How Inline Injection Pump Work? || Working Principle of Injection Pump
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024
- ሰላም ለእናንተ ይሁን የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የ#Mukaeb Motors ቤተሠቦች እንዴት ናችሁ። በዛሬው ቢዲዮ ስለ Inline Injunction Pump Working Principle ግልፅ እና ሰፋ ባለ መልኩ ቀርቦላችኋል።
ተመልካቾቼ ከዚህ Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።
ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።
አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።
Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mukaeb Motors - ยานยนต์และพาหนะ
❤
እናመሰግናለን ወንድማችን
ሰላም ላንቺ ይሁን ማሪያ እኔም በጣም አመሰግናለሁ።
እናመሰግናለን ሙሌ
የሌቭል 3 coc ጥያቄዎች አዘጋጅልን ብቻልክ
Eshi haylay tiyakewoch telegram lay alu endet mesrat endalebachu be video melk lemakreb emokiralehu
@@Mukaeb18
የቴሌግራም linku ብትልክልኝ በዚህ እምቢ አለኝ
Telegram lay Mukaeb Motors
@Mukaeb
@@Mukaeb18 አግንቼቀለው አመስግናለው 🙏
Self bleed የሚያደርገው inline ነው ወይስ distributor type እንዴት???🙏🙏🙏🙏
Ye leve 3 and 4 coc seraln eski mule ye computern seraln.....
esh ye computerun fetena lk endemneja fekad fetena lemazegajet emokiralehu bro
Ok enamsgenaln bro bretaln