ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፍትህ ለመሳጂዶቻችን 🕌☝️
ለምን ጠፋችሁ ቅመምየ ያረቢ የአላህ በመስጂዶች ላይ የተደረሰው ግፍ አንተ ነስርን ቅርብ አድርግልን እኔ መስጅድ ፈርሶ ቁርአን እየተንገላታ ማየት አቅቶኛል
ፍትህ ለመስግደቻችን አለጥፋታቸው ለተሳሩት ወድሞቻችን
ቆይ እኔእሚገርመኝ ፍትህ ለምን ነው እምትጠይቁት ሁሉም ይሄን ቃል ይጠቅማል ወደ አላህ መጨውህ ዱአማድረግ አይሻልም ከአላህ ውጭ ማንን ነው እምትጠይቁት የውጭ መንግስት አታስቡት😢
የኔ ውዶች ተናፍቃችሁ ነበር ፍትህ ለመስጂዶቻችን ለወንድሞቻችንያረቢ በቃችሁ በለን
አንድ ላይ አረጋቸው በእናታቹ ቅመሜ በጣም ጎበዝ ነች
የኔ ምርጣች ስለመጣችህ ደስ ብሎኛል። ቅመምየ እናትሽን አላህ ጤናቸውን ይመልስላቸው❤❤
የዛሬው ደሞ ደስ ይላል አስተማሪም ነው ስለማዳበሪያና ኑሮ ውድነር ጥሩ ትምህርት ነው
ቅመምዬ የኔ የዋህ እውነትም ወሎ 😊የእናትሽን ጤና እግዚአብሔር ይመልስልሽ ክፉ አይንካብሽ 🙏
እዉነቷነዉደ እኔኮ አነጋገራቸዉም ድራማቸዉ እደነ ዜናየ እየተወኑ ነዉ የሚመስለኝ
ፍትህ ለኢስላም ፍትህፍትህ ለኢስላም ፍትህፍትህ ለኢስላም ፍትህ ለኢስላም
ፍትህ፣ፍትህ፣ለመስጊዶቻችንንን
ወይ ሰፈር እና ቦታ ደስ ሲል ዋውው እንኳን መጣችሁልን❤❤🎉🎉
አቤት መጥፍት በጣም ተናፍቃችሁ ነበር ቅመምይ አላህ እናትሺን አላህ ያድንልሺ ድምፅ ለመስጂዳችን
ለምን ጠፋችሁ ዉዶቸ ትዳፍቁናላችሁ እኮ ፍትህ ለመስጊዶቻችን 🥰🥰🥰
ማሻአላህ ቦታው ሲያምር
አላህ ደባዩ ደሥ ሢል የዛሬን አያድርገው እንጂ በደዚህ አይነት ደባይ ላይ ነበር ከብት የምጠብቀው
ለምድነዉ ጠፍታቹህብን የከረማችሁት 😢❤❤❤
ፍትህ ለንፁሀን ክርስቲያን እና ለንፁሀ ሙስሊሞች ደም በከንቱ ያፈሰሱትን ለፍርድ ይቅረቡልን አብይ አህመድንም ለፍርድ አቅርቡልን ይህን ከሀዲ አብይ አህመድ በቃቃቃቃቃን
እንኳን ደህና መጣችሁ ቦታው ደስስስስስ ሲል
ይሄ ጋዜጠኛ ድምፁ በጣም ያምራል ማሩ ባላገሩ ጋ ይሰራ ነበር
እንኳን ደህና መጣቹህ ጠፋቹህ ቅመምዬ ጎሽዬ እንዴው ስወዳቹህ
አላህያሽርልሽ ቅመሜ
😂😂😂😂ውይ ስወዳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤️❤️❤️❤️💋
ቅመሜ እኳን በሰላም መጣችሁ በጣም አስቤ ነበር ከተሜ ጠለፈሽ ብየ ነበር
በጣም ጡሩ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክልነሸአላህ ለናተያለወን አይቀርም
ፍትህ የአላህን ቃል በነጃሳ እጃቸው የአላህን ቤት አይኩብን ፍትህፍትህፍትህ ,ፍትህ ለመሳጅችችን
መሻ አላህ ስታምሩ
እንኳን ደህና መጣችሁ ቅመም & ጎሽሜ
ማሻ አላህ ቦታዉ ሲያምር ወሎ❤❤❤❤❤❤
የጠፋ ስው ተናፍቃችሁ ነበርኮ😍😍😍
እንኳን ደህና መጣችሁ በቅድሚያ እየተንጫጩ አስቸግረው ነበር ዛሬ ለየብቻ አረካቸው ❤
ስአት ጨምሩ አጪር ነው በጣም ነበር የናፈቃችውኛ ነበር እንኳን በሰላም መጣችው
ምነው ጠፍችሁ
ያሰላም ❤እደትእደናፈቃችሁኝ 😢😢በሰላምነው እሄሁሉ መጥፋት❤❤❤❤
እኳን ደህና መጣችሁ ቅመምዬ❤❤❤❤❤
አይ ቅመምዬ. ተመልሰን ወደ እንዶዳችን እንግባ ልክ ነሽ
❤❤❤❤ፍትህፍትህለመስጅዳችን
የመቸ ነው. እህቱ እንደዚህ የደረሰው. እንዴት ደስ ይላል
ንፍቅ ብለውኝ ነበር thank you bro
የኔ አባት አሳዘነኝ ገበሬው አባባ አላህ ያስተካክልን
ፍቅር ያሸንፋል ቤተሰብ 💚💛🧡
ውይ ሀገሩ ሲያምር
ፍትህ ለመስጅዱቻችን
*እሱ የሰጠንን አሚን ብሎ መቀበል ነው እሱ ያውቃል።ጥሩ ንግግር!!!
ፍትህ ለሙስሊሞች
ለምን ጠፋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ቅመምዬ
ፈትህ ለመስጊዲቺን ፈትህ ለሙስሊም ፈትህ ለኡመተ ሙሀመዱ ፍትትትትትትትት አረ በዚ ወላሂ
ቅመምየ እናትሽን አላህ ያሽርልሽ ውደ ባልጠቆርክ እስኪ ብቅ በል እንይህ kkkk
የኔ ደጉ ህዝብ እግዚአብሔር አገርዥን ስላም ያደርግልን
ቅመሜ ጎሸሜ ከምንም በላይ እወዳችሁለሁኝ የምር አትጥፉ
በጣም ጠፈሸ በሰላም ነው
ጌትየ አትበሉይቅርባችሁ
Temasasi ye ager libs labso amirobacho and ken mayat faligalew ❤
ቅመምዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ እናትሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ ፍልቅልቅ
ቅመሜ ወልዳነውእንዴ የታረሰች ትመስላለች
ፍትህ ለመስጂዶቻችን ለወድሞቻችን ያአላህ በቃ በለን
ጎሽሜ ጃኬት ሲያምርብህ ማሻ አሏህ ሸበላ ነህ እኮ።
አላህ ያሺርልሺ ቅመምየ
እንዴት እንደሚወዳቸው!❤❤❤❤
ከምርሽ ነው ቅመም አላህ ያሽርልሽ አይዞሽ
Enkan selam metachehu 😍🙏 balitekorek legoshme melket ngerelegn yekmemn neger adera belelegn 👏👏👏
ጎሽሜን አለማድነቅ አይቻልም ቅመም አለባበስ ይስተካከል ያስነቃል ጥርዝ መስሎ ባላገር አይነፋም ከወግሽ ጋ የሚሄድ አለባበስ ልበሽ
ውይ የኔ ቅመም እረ ኑሩልን❤
ቦሩ ሜዳ መሠለኝ
በላ ነው ጥሬ ሙዝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ተካሜራዉ ጀርባ ያለዉ ሰዉ ዲምጡ ይማርካል
ናፍቀውን ነበረ❤❤❤
ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢
ጎሽምየ እደት እዳማረበት
ባልና ሚስት ናቸው ነው ደስ ሢሉ😍😍😍
Amen bro goshemi yebelet yegebahal ❤❤❤❤❤we love you 🖤❤️💓💗
ቅሜሜ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
ስራችሁጥሩሁና ጌታየ የምትለው ነገር አቁም ጌታየሚባለው የፈጠረንብቻነው
አህለን ቅመምና ጎሽሜ እንኳን ሰላምመጣችሁ
እንካን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችሁነበር
ቅመምዬ ጠፍተሽኝ ነበር ቅመሟ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂናፍቃችሁኝነበርፍትህለመሥጅድ
አሜን አሜን አሜን
ወይኔ ለምን ጠፍችሁ ወላሂ ንፍቅ
ውይይይ ግን እንዴት እንደጠፋቹህ
ቦታዉ ሴያምር
በሰላም ነው ጠፋችሁ
ቅመሜ፣እናትሽአላህ፣ያሽርልሽ፣አትጥፋ፣ስወዳችሁ❤🎉
ግን የት አካባቢ ናችሁ ሲያምር በአላህ ባልጠቆርክ kkkkkkk
ጎሽሜ ሆደን አቆሠለኝ በሣቅ የንጀራዋ
ቅመም ዛሬ ሌላ ሆነሻል እንዳትጠለፊብን😅😅
ደስ ሲሉ
በዚህ ሰአት በዶድ የሚጥብ የለም አታካብዱ ቅመምየ
እነተ አላችሁ
❤❤❤❤❤
igzabere yemarikish inatishin ❤
ጎሽሜና ቅመሜ ዉድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
አላህያሽርልሽ የናትነገር
እኔኩ የካሚራማኑ ሳቅነውየሚሰቅኝ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ቅመምዬና ጉሽሜ
ደሥ ዪላል እናተም ቧታዉም
እንኳን ሰላም መጣችሁ እነ ቅመምዬ ተናፍቃችሑ ነበር ❤😘
እንኳንደህናመጣችሁ በሰለምነወየጠፈሸወቅመሜ
❤❤❤❤❤መጀን ወሎ
😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እሷ ልክክ
ፍትህ ለመሳጂዶቻችን 🕌☝️
ለምን ጠፋችሁ ቅመምየ ያረቢ የአላህ በመስጂዶች ላይ የተደረሰው ግፍ አንተ ነስርን ቅርብ አድርግልን እኔ መስጅድ ፈርሶ ቁርአን እየተንገላታ ማየት አቅቶኛል
ፍትህ ለመስግደቻችን አለጥፋታቸው ለተሳሩት ወድሞቻችን
ቆይ እኔእሚገርመኝ ፍትህ ለምን ነው እምትጠይቁት ሁሉም ይሄን ቃል ይጠቅማል ወደ አላህ መጨውህ ዱአማድረግ አይሻልም ከአላህ ውጭ ማንን ነው እምትጠይቁት የውጭ መንግስት አታስቡት😢
የኔ ውዶች ተናፍቃችሁ ነበር
ፍትህ ለመስጂዶቻችን ለወንድሞቻችን
ያረቢ በቃችሁ በለን
አንድ ላይ አረጋቸው በእናታቹ ቅመሜ በጣም ጎበዝ ነች
የኔ ምርጣች ስለመጣችህ ደስ ብሎኛል። ቅመምየ እናትሽን አላህ ጤናቸውን ይመልስላቸው❤❤
የዛሬው ደሞ ደስ ይላል አስተማሪም ነው ስለማዳበሪያና ኑሮ ውድነር ጥሩ ትምህርት ነው
ቅመምዬ የኔ የዋህ እውነትም ወሎ 😊
የእናትሽን ጤና እግዚአብሔር ይመልስልሽ ክፉ አይንካብሽ 🙏
እዉነቷነዉደ እኔኮ አነጋገራቸዉም ድራማቸዉ እደነ ዜናየ እየተወኑ ነዉ የሚመስለኝ
ፍትህ ለኢስላም ፍትህ
ፍትህ ለኢስላም ፍትህ
ፍትህ ለኢስላም ፍትህ ለኢስላም
ፍትህ፣ፍትህ፣ለመስጊዶቻችንንን
ወይ ሰፈር እና ቦታ ደስ ሲል ዋውው እንኳን መጣችሁልን❤❤🎉🎉
አቤት መጥፍት በጣም ተናፍቃችሁ ነበር ቅመምይ አላህ እናትሺን አላህ ያድንልሺ ድምፅ ለመስጂዳችን
ለምን ጠፋችሁ ዉዶቸ ትዳፍቁናላችሁ እኮ ፍትህ ለመስጊዶቻችን 🥰🥰🥰
ማሻአላህ ቦታው ሲያምር
አላህ ደባዩ ደሥ ሢል የዛሬን አያድርገው እንጂ በደዚህ አይነት ደባይ ላይ ነበር ከብት የምጠብቀው
ለምድነዉ ጠፍታቹህብን የከረማችሁት 😢❤❤❤
ፍትህ ለንፁሀን ክርስቲያን እና ለንፁሀ ሙስሊሞች ደም በከንቱ ያፈሰሱትን ለፍርድ ይቅረቡልን አብይ አህመድንም ለፍርድ አቅርቡልን ይህን ከሀዲ አብይ አህመድ በቃቃቃቃቃን
እንኳን ደህና መጣችሁ ቦታው ደስስስስስ ሲል
ይሄ ጋዜጠኛ ድምፁ በጣም ያምራል ማሩ ባላገሩ ጋ ይሰራ ነበር
እንኳን ደህና መጣቹህ ጠፋቹህ ቅመምዬ ጎሽዬ እንዴው ስወዳቹህ
አላህያሽርልሽ ቅመሜ
😂😂😂😂ውይ ስወዳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤️❤️❤️❤️💋
ቅመሜ እኳን በሰላም መጣችሁ በጣም አስቤ ነበር ከተሜ ጠለፈሽ ብየ ነበር
በጣም ጡሩ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክልነሸአላህ ለናተያለወን አይቀርም
ፍትህ የአላህን ቃል በነጃሳ እጃቸው የአላህን ቤት አይኩብን ፍትህ
ፍትህ
ፍትህ
,ፍ
ት
ህ ለመሳጅችችን
መሻ አላህ ስታምሩ
እንኳን ደህና መጣችሁ ቅመም & ጎሽሜ
ማሻ አላህ ቦታዉ ሲያምር ወሎ❤❤❤❤❤❤
የጠፋ ስው ተናፍቃችሁ ነበርኮ😍😍😍
እንኳን ደህና መጣችሁ በቅድሚያ እየተንጫጩ አስቸግረው ነበር ዛሬ ለየብቻ አረካቸው ❤
ስአት ጨምሩ አጪር ነው በጣም ነበር የናፈቃችውኛ ነበር እንኳን በሰላም መጣችው
ምነው ጠፍችሁ
ያሰላም ❤እደትእደናፈቃችሁኝ 😢😢በሰላምነው እሄሁሉ መጥፋት❤❤❤❤
እኳን ደህና መጣችሁ ቅመምዬ❤❤❤❤❤
አይ ቅመምዬ. ተመልሰን ወደ እንዶዳችን እንግባ ልክ ነሽ
❤❤❤❤ፍትህፍትህለመስጅዳችን
የመቸ ነው. እህቱ እንደዚህ የደረሰው.
እንዴት ደስ ይላል