ብታምኑም ባታምኑም ከመሬት በታች ፏፏቴና ሀይቅ ተገኘ the lost sea adventure tennessee

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 169

  • @የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ
    @የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ 2 ปีที่แล้ว +108

    ምድርን በዉሀ ላይ የፀና ሰማይን ያለ ምሰሶ ያቆመ የፍረታት ሁሉ ፈጣሪ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስራዉ ድንቅ ነዉ

    • @seidmengstu5746
      @seidmengstu5746 2 ปีที่แล้ว

      እዝጋቤር ራሱ ተፈጥሮ ነው እንክዋን ሰማይ መሬት ራሱንም አያድን

    • @የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ
      @የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ 2 ปีที่แล้ว +3

      @@seidmengstu5746 ይቅርታ እኔ ያመሰገንኩት እዉነተኛዉን እና ህያዉ የሆነዉን አምላክ እግዚአብሔር ነዉ ። 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋ስለዚህ መካ ስላለ ጥቁር ድንጋይህ አላወራሁም እሺ ባለበት ክብርህን ጠብቅ አንተ ስለኔ አምላክ ምን ይመለከትሀል ለምን ያልበላህን ታካለህ

    • @abebagebeyehu4691
      @abebagebeyehu4691 2 ปีที่แล้ว +1

      @@የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ
      .

    • @Feker-p1j
      @Feker-p1j 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia 2 ปีที่แล้ว +13

    Wonderful presentation Abelo bro 👍

  • @kiflaadane5738
    @kiflaadane5738 2 ปีที่แล้ว +13

    በድካምህ በጥረትህ መልካሙን ስጦታ መድሐኒያለም ሰጥሀል አቤሎ ዘናናናናና በል ይመችህ 🦁🦁🦁🦁🦁🦁🇪🇹🦁🦁🦁🦁🦁🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @fisonkibru3234
      @fisonkibru3234 2 ปีที่แล้ว

      ተመችቶኛል ወንድሜ ,ብሩክ ሁን!❤

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +13

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአብይ ኀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሠላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን አደረሳችሁ

  • @tube-sz4dy
    @tube-sz4dy 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤሎ ምርጥ መረጃና እውቀት ነው ፕሮግራሞችህ በርታ

  • @rahelfeleke4605
    @rahelfeleke4605 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው! ሁሌም ትገርመኛለህ ከመጠሪያክ ጀምሮ። ተባረክ በርታ እግዚአብሔር ይርዳክ።

  • @natigazemomissmiss53
    @natigazemomissmiss53 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ስራው ብዙ ነው በጣም የሚገርም ነው እውነትም የወይኗ ልጅ በጣም አድናቅህ ኔኝ በርታልን

  • @edomalex7297
    @edomalex7297 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀግና I am so proud of you abel ስራህ ጥረትህ ሁሉ ያስገርመኛል thank you bruh 💕

  • @zerguat
    @zerguat 2 ปีที่แล้ว +9

    የሶፍ ዖመር ዋሻን አሰተዋውቅልን ያገራችንን

    • @Natt-jkx
      @Natt-jkx 2 ปีที่แล้ว

      ቆይ አገሪቷ ትረጋጋ ሰላም ትሁን አዲስ አበባ ብቻ እኮ ነው ሰላም ያለው ልጁ ያስፈልገናል።

  • @edentesfayaedentesfaya4187
    @edentesfayaedentesfaya4187 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም የምታቀርባቸው ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 4 หลายเดือนก่อน

    አቤል በውነት ትልቅ ስራ ትሰራለሕ እስከ አለም ጥግ ሔድ ዘመንሕ ይጨመርልሕ

  • @sophiaabdurahman1309
    @sophiaabdurahman1309 ปีที่แล้ว +1

    በሄድክበት ሁሉ ይመችክ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @shamsham-x6p
    @shamsham-x6p 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሡባሀን አላህ ሡባሀን አላህ አላህ ያአላህ ታምር ብዛቶ

  • @Natt-jkx
    @Natt-jkx 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ተባረክ! ብዙ ሰምቼ የማላውቀውን ነገር በዚህ ቻናል አውቄያለው 😇🙏🙏

  • @FrehiwotMolla-r9p
    @FrehiwotMolla-r9p 9 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝልጅ ጥሩ የማናቀውን እያስጎበህኝን ነው እናመሰግናለን

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 ปีที่แล้ว

    ሚዲያን ለአገልግሎት የተጠቀምክ ምርጥ ብለንለል። በርታልን።

  • @amanuelkebeda8136
    @amanuelkebeda8136 2 ปีที่แล้ว

    Thank you በጠም አቤል ድንቅ ነው ምተሰየን

  • @anamulu10
    @anamulu10 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላሳየኸን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ እንደዚህ አይነት የሚያስደንቁ ቦታዎችን ማየት ያስደስተኛል በጣም ነው የወደድኩት ጀግና ነህ በርታልን ሌላም እጠብቃለሁ

  • @josiahjosy
    @josiahjosy 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ይገርማል ደሞም ደስ ይላል ህልሜን እየኖርከው ነው 😍🙏

  • @samueluraka3878
    @samueluraka3878 2 ปีที่แล้ว +2

    አስገራም እውነታዎችን ለመግለጥ ና ለማሳወቅ የተሰጠህ ጥረት በጣም የምደነቅነው! በዚህም የፈጣር አስገራም የአፈጣጠሩ ፤ የእያንዳንዱ ክስተት አሰገራም እውነታ ና እንድሁም የምክንያታውነቱ ገጽታን የእግዚአብሔርን ሉአላውነትን ለማይረዱ ና በገዛቸው የጥናትና የምርምር ጥረት ለምገፉበት አጥኝዎች ተዘዋዋር የእግዚአብሔር አቅም ምስክር እንድያውቁ ምክንያት ስለሆንክ እግዘር አብዝቶ ይባርክህ! በጥረትህም ደስታን ይጨምርልህ!!!!

  • @wakab4662
    @wakab4662 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው 👍

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 2 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ምድር ከነ ግሷ ውሃ ላይ ያፀና ለሱ ምን ይሳነዋል ከዚህም የበለጠ ያለየነው ያልሰማነው ድንቅ ተፈጥሮ ይኖራል አቤላ እናመሰግናለን

  • @ኩንፊየኩን
    @ኩንፊየኩን 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️Selam wud ena yetekeberachu ehtoche enzamed maroch swedachu 💕💕💕💕

  • @eyayutahaali
    @eyayutahaali 2 ปีที่แล้ว

    Yewoynuwa ligi.....long live.

  • @Abadailyonebs
    @Abadailyonebs 2 ปีที่แล้ว +1

    Abel ምርጥ ልጅ

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም በጣም አመሠግናለሁ አቤላ, the lost sea 🙊🙊🙊 really thank u so much, for sharing🙏

  • @tekleweek8259
    @tekleweek8259 2 ปีที่แล้ว

    Able thanks Good work !!

  • @AbdileaniKemal
    @AbdileaniKemal 3 หลายเดือนก่อน

    አቤላ እኛም ሃገር በጣም የሚደንቅ ዋሻ አለ በትጎበኝዉ ደስ ይለናል

  • @Danceplus8
    @Danceplus8 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሉዐላዊ ነው 🙏🙏🙏

  • @ma9546
    @ma9546 2 ปีที่แล้ว

    thanks for sharing information AB

  • @user-ss3qv2fj6t
    @user-ss3qv2fj6t 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ግሩም 🤔🤔🤔... እናመሰግናለን አቤል

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 2 ปีที่แล้ว +1

    የህን በማየቴ እድለኛ ነኝ thanks Abel 💐

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 2 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwww asgeramy newu 🤔
    Dink newu ye egzabher tibeb kibir misgana yigbawu 🙏 Abel enamesegnalen mirt wedimachin kiberulin 🙏💠💠💠💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️😘

  • @awetfutsum8144
    @awetfutsum8144 2 ปีที่แล้ว

    You are best TH-camr b/c u r videos historians & realty vdieos so keep up bro

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 2 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ነው ብርታ ወንድማችን👍

  • @birukalemu1954
    @birukalemu1954 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚማርክ አቀራረብ ነው አቤላ

  • @yensaadi4380
    @yensaadi4380 2 ปีที่แล้ว

    Abelo betam yegermal yemanawekewn yalesemanewen selemetakafelen enamesegenalen you so smart 🙏🙏👍🏼👍🏼👏🏼👏🏼👏🏼 subhan “ALLAH” ye fetarie sera hulun yemechel!!!!

  • @misgogo4397
    @misgogo4397 2 ปีที่แล้ว +1

    እሚገርም ነው በስመአቭ አቬሉ አንተ ጎብኝልን እኛ እናያለን ይመችህ ❤❤❤❤

  • @dagim5682
    @dagim5682 2 ปีที่แล้ว

    Amazing it’s lord bless you

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ነዉ በርታልን ወንድማችን😍😍😍😍😍

  • @venomtamiru961
    @venomtamiru961 2 ปีที่แล้ว

    It Is So beautiful taxes

  • @kiyyaa5
    @kiyyaa5 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job

  • @samueltesfahun4136
    @samueltesfahun4136 2 ปีที่แล้ว

    Wow wonderful ablo!

  • @isakyimer489
    @isakyimer489 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን።

  • @ekramtsehay9259
    @ekramtsehay9259 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ታሪክ ነው አቤል

  • @mahletbeyene2345
    @mahletbeyene2345 2 ปีที่แล้ว +2

    Woow welcome to Tennessee abelo! I didn't visit this place yet but I will for future! I live in Nashville Tennessee..thanks you doing a great job!

  • @etsegenetlemma4898
    @etsegenetlemma4898 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን

  • @sintayehuaredo6408
    @sintayehuaredo6408 ปีที่แล้ว

    Thank u Abel!

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว

    Ok ከቻልህ ታሪካዊ ይሆናል ትዉልድ ያነቃቃል በአማርኛ ማስታወሻ ጻፍበት በሆነ ቦታ ደግሞ ብዙ የኛ ሰወች ይኖራሉ እስከ አሁን አልሰማነዉም አይዞህ እነሱ ማስፈራሪያ ያበዛሉ።

  • @ፍጡማሰይድሁለገብየመኖሬሚ
    @ፍጡማሰይድሁለገብየመኖሬሚ 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ያላህ ስራነዉ ምንም አይገረምም ግን አተ የማታመጣዉማአት የለህምና በጣም ነዉ የምፈራህ አቤል

  • @techwihtabi9216
    @techwihtabi9216 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን ወድማችን👍😍😍

  • @ayugebre4253
    @ayugebre4253 2 ปีที่แล้ว

    Ye Egziabher sira talaq newu, kibir le feterewu le esu yihun

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Abel !!!!

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 2 ปีที่แล้ว

    አቤሎ አምነው ገባህ አድናቂህ ነኝ

  • @Negaasefa
    @Negaasefa 9 หลายเดือนก่อน

    አቡካዬ ይመችሕ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 ปีที่แล้ว

    ተቀምጦ ዙረት ማለትይህ ነው ከቤታችን ሁነን የማናውቃቸው ያለምንም ወጭ ታስጎበኝን አለህ

  • @dagim5682
    @dagim5682 2 ปีที่แล้ว

    I love it keep it up bro

  • @beteseb2121
    @beteseb2121 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያም ብዙ በርካታ ዋሻዎች አሉ ለምሳሌ በሰሜን ሸዋ መንዝቀያ አመፀኛ ዋኛ ውስጥ ባህር አለ።

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀያውን አለማት በቤተክርስቲያናችን አስትምሮ ያሉትንም ከዚህ ጋ እያነጻጸር ላየው ሰው መልሱ ቀላል ነው ምክንያቱም መሪት በእሳት በውና በነፋስ ላይ ነው የተቀመጠችውና።እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ የሚቻለውና አለምን በእጁ የያዛት በመሆኑ የሚሳነው ነገር የለም ከሰማይ በታች ያለ ሁሉም ምንም አዲስ ነገር የለም ከቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ውጭ። ለማንኛውም አቀራረብህ በጣም ጥሩ ነውና በርታ።

  • @53067
    @53067 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much አቤሎ

  • @emebateemebate3488
    @emebateemebate3488 2 ปีที่แล้ว

    Hoolo Habeloo hunkanii Besalmi matachuu 👍👍👍👍👍💕💕

  • @mohammoudmohammed7994
    @mohammoudmohammed7994 2 ปีที่แล้ว

    Thank you bro intersting.....why the lost sea.....though it is lake?

  • @tamexking4662
    @tamexking4662 2 ปีที่แล้ว

    woow btm ygermal

  • @mussashehim555
    @mussashehim555 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሱብሀነሁ ወታኣላ ነው

  • @fetaryitebikishyasenishiwu724
    @fetaryitebikishyasenishiwu724 2 ปีที่แล้ว +1

    Le fetar mini yisanewali midirna semayi yale miseso yakom lesu yemigebawu misigana bicha new☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏

  • @ሃያትሃያት
    @ሃያትሃያት 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አቤል ባርታልን

  • @gemechushuguti51
    @gemechushuguti51 2 ปีที่แล้ว

    Like abela

  • @netsanetmesele5422
    @netsanetmesele5422 2 ปีที่แล้ว

    Berita abelo betaaam yigerimal broye

  • @abinetdaniel480
    @abinetdaniel480 2 ปีที่แล้ว

    Abela andi ngar laschagir est gezabi kafilo wode wichi lamahed tikikilagna agency endet ende Michal video siralin

  • @gelateshome2408
    @gelateshome2408 2 ปีที่แล้ว

    berta bezihu ketlbet

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 ปีที่แล้ว

    Abelo enamesegenaln

  • @abdilrahemmufetah4180
    @abdilrahemmufetah4180 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤል አበቴ እኛ አገር ምንም ያልተነገረለት ዋሻ አለ እባክህ አገረችን ተሪክ በሰፊው እጠብቃለሁ አቤሌ እና እኛ አገር ወደ ስንት ክሎ ሜትር ዋሻ አለ ግን እምገበ ጠፍቶዋል ጠሊያን የሠራው ነዉ እምበል ዋሻውን እባክህ ለሚመለከተው አካል

  • @aklilstudionashville
    @aklilstudionashville 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Abel!! I have been living in Tennessee (Nashville) for almost 23+ years, but i never knew this existed. Will take my family and visit. Thanks much again!!

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you 🙏

    • @aklilstudionashville
      @aklilstudionashville 2 ปีที่แล้ว

      @@abelbirhanu1 please next time you come to Nashville please let me know if i can help or show you around would be my pleasure. Thanks for the reply too. God bless!!

  • @nigistbirhanu1839
    @nigistbirhanu1839 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ፕሮግራም በጣም ነዉ ሚመቸኝ❤️❤️

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 4 หลายเดือนก่อน

    አይከብድም ኢትዬጲያ አዚ ሚበልጥ የሚገርም ነገር አለ ቤተክርስቲያንን በባህር ላይ ያነፀ ጻድቅ.አለ

  • @rufondawit6987
    @rufondawit6987 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም በጣም የምያምር ቦታ ነው፡፡ ይህን ስላሳየሀን በጣም አመሰግንሀለው፡፡

  • @comcell4351
    @comcell4351 2 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @Xosay
    @Xosay 2 หลายเดือนก่อน

    አረ በጣም ይግርማል

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 2 ปีที่แล้ว

    Welcome abelo 👌👌👌👌

  • @abdurahem6219
    @abdurahem6219 2 ปีที่แล้ว +1

    ኩን ፈያ ኩን

  • @MichaelAsmamaw
    @MichaelAsmamaw 5 หลายเดือนก่อน

    ትግራይ ደብረ ዳሞን አስተዋውቀን እባክህ

  • @seyfkehantube2330
    @seyfkehantube2330 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤሎ ሚስጥራዊ ቦታ ወሎ ኮ/ቻ አለ እስካሁን ዎሻዉን ውስጡን ማንም አያውቅም

    • @seyfkehantube2330
      @seyfkehantube2330 2 ปีที่แล้ว +1

      የምር አቤሎ ከመጣክ እቀበለሀለሁ በዚያዉም አንቻሮን ታሪካዊ ቦታ ትጎበኛለክ ከአዲስ አበባ በመቆርቆር የቆየች ስለሶም አንዳንድ ዶክመንተሪ ትሰራለክ

    • @አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር
      @አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር 2 ปีที่แล้ว +1

      ልክነህ እኔም ቤተሰቤ ከዛነው የመጡት አቀዋለሁ አቻሮ በኬ ገዳም እነዚህ ቦታላይ ሰባቱን መደር ቦታዎች ኦሮሞ ሲወር ያልተወረረ ቦታነው የጥንት ታሪኮች አሉት ገታ አበሳ ሀውልት የጥንት ነው በአክሱም ግዜ እሱ ማንም አላየውም

  • @girmakebede3525
    @girmakebede3525 2 ปีที่แล้ว

    You need to read about groundwater and how it works. There are three types of groundwater; one of them is what you saw in Tennessee. If you read some articles on HYDROLOGY, you could have an idea of such a thing. Anyway, it is a promising discovery on your part. North Alabama and Tennessee have a lot of different historical and other amazing things to visit. Good job!

  • @hamassramadan8720
    @hamassramadan8720 2 ปีที่แล้ว

    Suban.Allha

  • @muye8024
    @muye8024 2 ปีที่แล้ว

    Subhanallah…..

  • @zd5125
    @zd5125 2 ปีที่แล้ว

    ሲገረም

  • @liyalulie9571
    @liyalulie9571 2 ปีที่แล้ว

    Hello Abel bezi page mirtna agelglot endet enastewawk please asawkegn

  • @mamushhawaz9691
    @mamushhawaz9691 2 ปีที่แล้ว

    አቤልዬ ደስ ብሎኛል ።ሄጄ ያየሁት ያህል ነው የተሰማኝ።

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 2 ปีที่แล้ว

    አዪዪዪዪዪዪ ይቺ ድራማ የኢሉምናቲ ነገር ናት። ሊያለማምድን ይሆን? ያው ቆንጆ ድራማ ይወዳሉ። አለምን ብዙ ተቆጣጥረዋል ብዙ ድራማዋቻቸውን ሰምተናል not surprise!. 99% መጠርጠር ሳይሆን መባነን ጥሩ ነው።"ውሃ እና ምን ነበር ሲወስድ እያሳሳቀ ነው"። መሬት ስር....።

    • @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
      @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ እሚሳነው ነገር የለም ሰይጣን ምንም ስልጣን የለውም የተጣለ ነው

  • @eyusquad2814
    @eyusquad2814 2 ปีที่แล้ว

    nice

  • @getasewzurie3285
    @getasewzurie3285 2 ปีที่แล้ว

    የት ነው ግዛቱ

  • @yetnayetnigatu3841
    @yetnayetnigatu3841 2 ปีที่แล้ว

    good but can you presente "badessa xossa zarphphe" from wolaita ,there are many incridible things here!

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 ปีที่แล้ว

    ምን ያሰደንቃል እዝአብሄር ትልቅነው

  • @learnPhotoshop-z5j
    @learnPhotoshop-z5j 2 ปีที่แล้ว

    ስለ አስፈሪ ፍጥረታት ንገረን

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሮ!!!
    በአይን ያልታየ በጆሮ ያልተስማ የእግዚአብሄር ድንቅ ስራ ቁጥር ስፍር የለውም!።።

  • @alazartesfaye8145
    @alazartesfaye8145 2 ปีที่แล้ว

    Abel gen btame gobez neh

  • @seidanuri3783
    @seidanuri3783 ปีที่แล้ว

    Abelo meret neh yemcheh

  • @kalebhd22
    @kalebhd22 2 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ይሄን ምናገረው ለማጣጣል ብዪ አደለም ግን በኔ አመለካከት ጥልቀቱን ማወቅ ይከብዳቸዋል ብዪ አላስብም ምክንያቱም በጣም በተራቀቀ ዘመን ላይ ነው ያለነው ስለዚህ ሌላው ቢቀት የመኪና እሮቦት ገጥመው በመቆጣጠር እርቀቱን ማወቅ ይቻል ነበር ን ለምን ማወቅ አልፈለጉም? ምክንያተየም ካወቁተት ቱሪስት የመሳብ እድሉ አነስተኛ ነው ሁሉም ነገር ለገንዘብ ነው ይሄ የኔ አመለካከት ነው።

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 ปีที่แล้ว

    ye Egzihabeher sira dink new

  • @sabitutaju4801
    @sabitutaju4801 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል