ቤቲ ከቤት ተባረረች😭😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 หลายเดือนก่อน +2

    አብሽዬ ትንሽ ጥፋት ብዙ ትሆናለች ደሞ ልኡል ጥሩ ልጂ ነው ትታርቃላችሁ🙏😍

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብርሀም አንድ ነገር ልገርክ ከውስጥ ከተፀፀተች ይቅርታ ሊጠይቅ ስትሄድ እንኳን አፏን ይዛ ትስቅ ነበር ግን እስቲ አንተ ፊድዮውን ገብተክ በደንብ እየው እኔ ፊድዮውን ባየውት ቁጥር እንዳዲስ ነው የምናደደው አንተም ፊድዮውን አጥፋ ለምን ቢባል እሱ ፊድዮውን ሲያየው ይደብረዋል

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 2 หลายเดือนก่อน

    ኧር በቃ አላህ የቅር ባዮች ይወዳ ልጅትዋ በርገጥ አጠፍታ አለች አሁ ጥፍትዋ ገብቶ ነው እድህ የሚታልቅስ ትፅታ አለች ሉል ይቅርበላች አብሪኮ አት ጥሩ ልጅ ናህ እናቅ አለ ከትመልካችህ አትቀያም በቃ በቅርታ ፉቱ

  • @mesrt8441
    @mesrt8441 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወድም ልክነክ😢😢😢😢😢😢

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ 2 หลายเดือนก่อน

    አሁት የእህታችን ችግር ትፈጥናለች ግን በምክር ትመለሳለች ብለን እናስባለን የእህታችን ችግር ኢቅርታ ጠይቃ ሳያደርግላት ሲቀር ድጋሚ አልጠይቅም በማለትዋ ነው ስናያት ገና ጩጬ ናት እኔም ተናድጄባት ነበር ግን ሳያት ገና ልጅ ናትከስተትዋ ትማራለች

  • @agegnagegn4350
    @agegnagegn4350 2 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ያንተም ጥፋት አለበት እንደዛ ስትናገርረው ስትገለፍጥ ነበረ አብረህ ተጠያቂው አንተ ነህ በመጀመርያ

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 หลายเดือนก่อน

    አጥፊው አንተነህ አብረሽ ቤቲ አደለችም ግን እንኳን ታረቁ ልኡልም አደል ለምን ከመጀመሪያው ሳታሳይ ሳትነግር አመጣሀት እረጅም ሰው እንደምታስተዋውቃት ህዝብ ቢለፈልፍ አይሆን ልጅቱ ደንግጣ ነው ክፋት አደለም እንዲያውም እንኳን ደህና ሆነች ጠበል ያስፈልጋታል ለድንጋጤው

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 2 หลายเดือนก่อน

    ከምንምበላይቅርታይበልጣልየጠፍውጠፋቷል❤

  • @AminaMeno
    @AminaMeno 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቀጣፊ አሥመሣይቀላልደጋፊነህ

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 2 หลายเดือนก่อน

    ቪዲዮ ለምን ትሰራለህ አቶ አብርሀም ቪዲዮ እስከሰራህ ድረስ ተመልካች ደሞ የተሰማውን አስተያየት ይሰጣል ጭራሽ ተቆጣኸን እኮ ተው ትላንት ስታለቅስ የደረሱልህን እረሳህ

  • @MhreteKaseye
    @MhreteKaseye 2 หลายเดือนก่อน

    ከባድ ነዉ ወድሜ አይዟችሁ

  • @kelemyoutube7367
    @kelemyoutube7367 2 หลายเดือนก่อน

    Abarish comata ikoo yamitsafalachuu bamasaruta sira naw silazi lamina simetawi tihonalaka tarakuu iyaa salamachuna naw yamanafalagawa

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉ሰላም ሰላም ሰላም like🎉🎉🎉

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ጉበዝ ትክክልነህ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 2 หลายเดือนก่อน

    በሠአቱ ሑላችንም ብዙብለናል ግን በጥፋቷ ካመነች ይታረቁ

  • @تيتيعبتيتيتيتؤتبهق
    @تيتيعبتيتيتيتؤتبهق 2 หลายเดือนก่อน +2

    Anite.demo.takabidale.sabiskirab.kalifeki.limn.midaya.wataki.buzuchi.yameseginalu.ante.demo.igna.tasikeyimale.
    Min.gud.nek.abirishi.cirashi.anisu.nawu.mitilawu😂😂😂wochiwu.gud

  • @agegnagegn4350
    @agegnagegn4350 2 หลายเดือนก่อน

    ሲበዛ ባለጌ ናት ምን ይጠበስ ታድያ

  • @xxxx-ob8gg
    @xxxx-ob8gg 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ. ስዋች. ስንባል. አይመሮአችን. እንደ. እጃችን. ጣቶች. ነው እውነት. ማንም. ሙሉ. እደለንም

  • @ZahraMohammed-pb8mk
    @ZahraMohammed-pb8mk 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ምነው ሠብስክራይብ መደረጋቸውን ብዙ ይቱበሮች ደሥ ብሎቸው ሢያመሠግኑ ነው የሠማነው አተ ደግሞ አረ ተረጋጋ የምር ኦደሥ ደግሞ ያነሣል ይጥላል

  • @UfRa-yi7hp
    @UfRa-yi7hp 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ጥፋት የለብህም እሷምቢሆ ከተጸጸተች ይቅርይበላት