ነጭ በነጭ ለብሰው ወደ ጉባኤ ሲሄዱ ሳያቸው ........(ከእስልምና ወደ ክርስትና)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2025
  • #ethiopia #orthodox #fnoteabriham

ความคิดเห็น •

  • @fnoteabriham
    @fnoteabriham  2 ปีที่แล้ว +18

    ምስክርነት ለመስጠት t.me/+Iw7CapP_wFQyMDdk
    t.me/Abdelmesihh

  • @ket9698
    @ket9698 2 ปีที่แล้ว +51

    ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጣችሁ እህትና ወንድሞቻችን እምነታችሁ እንዴት እንደሚያስቀና! ለኛ ምን ያህል ብርታት እንደሆናችሁ አታውቁትም። በተልይ ገብረ ሥላሴ በጣም ነው የማደንቅህ! ትምህርቶችህንም በጣም እወዳቸዋለሁ። በአንተ ላይ መንፈሳዊ ቅናት አለብኝ። ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ!
    እህታችንም የሚያስቀና እምነት ነው ያለሽ። በአሁን ዘመን በዚህ እድሜ ለሰማእትነት ዝግጁ ሙሆን የመንግስት ሰማያት መግቢያ ትኬትን መቁረጥ ማለት ነው። የምትወጂው መልእክት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ! የቅድስት ኢየሉጣና የህጻኑ ቂርቆስ ጸጋና ቡረከት አይለይሽ! የልብሽን ምኞት ይሙላልሽ። በቤቱ ያጽናሽ እሀቴ!

    • @mussietesfamariam1288
      @mussietesfamariam1288 ปีที่แล้ว

      እውነትነው የኔስ እንዴት ነው ጽናት የሚሆነኝ

  • @AdoniyasAskenaw
    @AdoniyasAskenaw 10 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይብርክሽ አሜን አሜን አሜን ።

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 ปีที่แล้ว +48

    እልልልልልል እንኳን ወደ እውነት መጣሽ ተዋህዶ ዘለዘላለም ትኑሩልን በቤቱ ያፅናሽ

    • @ogummaaharkaa6642
      @ogummaaharkaa6642 2 ปีที่แล้ว

      ​@@asenakubelete51 ene darkus betem ney

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @ሚካኤልናናበሰላም
    @ሚካኤልናናበሰላም 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ወደ ዘላለማዊ ቤትሽ መጣሽ እህታችን አንች የተመረጥሽ ነሽ።እግዚአብሔር የወደደሽ ልበ የዋህ የቅዱስ ገብርኤል ልጅ።እዉነት ደስ ብሎኛል። እንኳን ደስ ያለሽ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በርችልን በቤቱ ያፅናሽ የቅዱሳን ፀሎት አይለይሸ ይጠብቅሺ

  • @AfewerkiGebrehiwot-y8l
    @AfewerkiGebrehiwot-y8l 11 หลายเดือนก่อน +1

    እህታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እንወድሻለን

  • @አባይነሽየማርያምልጅነኝ
    @አባይነሽየማርያምልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +28

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ💒🙏

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว +14

    እሰይ በሰማይዊ አባታችንም እንዲህ ነጭ ልብስ ለብሰን ያገናኛን እንካን በሰላም መጣሽ በርቺ እህት አለም

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንኳን ደህና መጣሽልን እህታችን በሰማይ መላዕክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ሆነ።

  • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም
    @ወለተኪሮስየድንግልማርያም 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እንደት ነው ደስ እሚለው በእመቤቴ ስም እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፀናሽ እህት አለም የተጠሩ ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው ይላል መፀሐፋችን አንችን ከተመረጡት ስላደረገሽ አምላክ ይመስገን አሜን

  • @እዩየማሪያምልጅ
    @እዩየማሪያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ ምን ይከፈለዋል ልኡል እግዚያብሔር የድንግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን እህታችን በተለይ የበለጠ ወጌል እድትማሪ የመምህር ተስፋየ ብለሽ ግቤ ሁሉም ንም መምንርዳውና በሚከባን አስተምራል ናል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ።

  • @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ
    @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ 2 ปีที่แล้ว +17

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ወደ ተዋህዶ እምነት በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልን እህታችን የአንቺ በክርስቶስ ማመንሽ እንኳን በሰዎች ዘንድ በመላእክትም ዘንድ ደስታ ነው

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ኰ6ረ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ኰ6ረ 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እኔም ተመልሼ ነዉ መጀመሪያ ስወለድ ክርስቲያን ነበርኩ ግን ሀረብ ሀገር መጥቼ ነበረ እስልምናን የተከበርኩት ባለ ማወቅ ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ ተመልሻለሁ ብዙወች ሳያዉቁ ሄደዋል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሳቸዉ✝️

    • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም
      @ወለተኪሮስየድንግልማርያም 2 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይመስገን እህት እንኳን ጠፍተሽ አልቀረሽ😢😢😢ወደ ትክክለኛ እምነትሽ እንኳን ተመለሽ እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑረን ሁላችንንም ባለ ማወቅ የጠፉትን እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስልን🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ውድ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ እንኳ በሰላም መጣሽልን እማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
    @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ ปีที่แล้ว +1

    ታድለሽ እህቴ እኔ ክርስትያን መሆኔ ሳስበው እንዴት ደስ እንደሚለኝ ብታይ የእግዛብሄር ልጅ መሆን መታደል ነው እንካን ወደ ቀጥተኛ ሃይማኖት በሰላም መጣሽ❤❤

  • @alemkabed9540
    @alemkabed9540 2 ปีที่แล้ว +1

    አልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን አንኳን ደስ አአሽ አንኳ ዉደ አዉነተኛዊ ሐይማኖት መጣሽ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፆናሽ

  • @woine123
    @woine123 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ በእግዚአብሔር መመረጥን የመሰለ ፀጋ ምንም የለም:: እግዚአብሔር ከቤቱ አያውጣሽ ተባረኪ::

  • @yirgaalemyoutube9346
    @yirgaalemyoutube9346 2 ปีที่แล้ว +7

    እህታችን እንኳን ወደ እውነተኛዋና ቀጥተኛዋ እምነት በሰላም መጣሽ

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +3

    እሰመ አልቦ ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር እህታችን እንኳን መጣሸ ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ እምነት እግዚአብሔር እሰኩ መጨረሻ በቤቱ ያጽናሸ

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን መጣሽ በአንድ ነፍስ መዳን በሰማይ መላዕክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ይሆናል ።የ ክርስትና ህይወት በዚች አለም ላይ አልጋ ባልጋ አይደለም እህቴ ይች አለም የተጋድሎ ሰፍራ ናት ለኛ ድል ከነሳን በመንግስተ ሰማያት እንደ እግዚአብሔር መላዕክት እንሆናለን መራብ የለ መጠማት የለ መከራ ስቃይ የለ እረፍት ነው ሰላም ነው ደስታ ነው ነፍሳችን የምትሞላው ፀሀይና ጨረቃም በዚያ የሉም የሚያበራልን የአለም ብርሀን የሁሉ ፈጣራ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ ። በደስታም ሆነን አይን ያላያትን በሰውልብም ያልታሰበችውን ሰማያዊት እየሩሳለምን እንወርሳለን እንደመላዕክትም እንበራለን ድካም በዚያ የለም ለዘላለም ሰላም ደስታ ነው የፍስ ሁሉም እውቀትን ትሞላለች ። እግዚአብሔር ድል ከሚነሱት ያድርገን ።

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ቀጥተኛዋ እየሱስ ክርስቶስ አምላካችን በደሙ የመሰረታት

  • @እመቤቴማርያምእናቴ
    @እመቤቴማርያምእናቴ 2 ปีที่แล้ว +3

    እህታችን እንኳን ወደ እውነተኛ ተዋህዶ በሰላም መጣሽ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 ปีที่แล้ว +4

    ዕልልልልልልልልልልል ክብር ለአግዝአብሔር ይሁን አኔም ቅዱስ ገብርኤል በጣም ነው አምወደው ኣባቴ👏👏👏

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን በሰላም መጣሸ ከጨለማ ወደ ብርሀን

  • @Itbth
    @Itbth 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ❤❤🎉

  • @Gosa-li1ei
    @Gosa-li1ei 11 หลายเดือนก่อน

    እውነት ታድለሻል።
    እሰመ አልቦ ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር እህታችን እንኳን መጣሸ ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ እምነት እግዚአብሔር እሰከ መጨረሻ በቤቱ ያጽናሸ።
    ተባረኪ እህቴ።

  • @BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ
    @BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳንደሰህና መጣሺ እታችንወደትክክለኛይቱ ኦክቶዳተዋህዳበተክርስቲያን ለማይነገርስጣታው እግዚአብሔር ይመሰገን ተመሰገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹❤❤❤❤❤

  • @solomonaregawi2866
    @solomonaregawi2866 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ✝️💒🙏❤️❤️❤️

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳንም ከጨረማ ወደ ብርሐን መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን

  • @tube3009
    @tube3009 2 ปีที่แล้ว +5

    እስይይይይይ እግዚአብሔር የምስገን እህቴ እንኩን ደና መታሺልኝ ወዴ ቀጥተኛ ሂወት በቤቱ ያኑሪሽ ⛪️♥️😘

  • @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
    @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 2 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏ተመስገን ጌታየ ምን ይሳናሃል እህታችን እንዃን ደስ አለሽ እግዚአብሔር የቀረ ዘመንሽ ይባርክልሽ እልልልልልልልልልሌል👏👏👏👏👏👏👏

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    *_በቤቱ ያፅናሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርች የኔ ውድ መመርጥ ነው ኦርቶዶክስ መሆን።_*

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር ይመስገን በርቱ በቤቱ ያፅናሽ የተግባር ሰዉ ያድርገን አሜን ፫ 🌷🌷🌷🌷🌷

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ❤

  • @birhanuasmamaw7003
    @birhanuasmamaw7003 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ወደ እውነት መጣሽ እህታችን እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልን !!!

  • @ሜሊነኝየመቀሌልጅ
    @ሜሊነኝየመቀሌልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን እህታችን በቦታው ያፅናሽ

  • @enattube5599
    @enattube5599 2 ปีที่แล้ว +2

    መታደል ነውኮ የተዋህዶ ልጅ መሆን የመረጠሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን⛪♥🙏

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን 2 ปีที่แล้ว +6

    አሰይይይይይ እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እንዃን በሰላም መጣሽ ውድ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናመስገናለን ወንድማችን ገብረ ስላሴ በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ ⛪✅😘

    • @ሜሪጓልእመብርሃን
      @ሜሪጓልእመብርሃን 2 ปีที่แล้ว

      @@asenakubelete51 እሺ እህቴ

    • @ሜሪጓልእመብርሃን
      @ሜሪጓልእመብርሃን 2 ปีที่แล้ว

      @@asenakubelete51 አንቺም ደምሪኝ እህቴ

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔ ውድ ሁሉም መልካም ነገር ነው ሦስት ያረኩት ፀሎት ግጥም ስንክሳር ደስ ይላል ገብታቹ እዩልኝ

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሬሻለው ሜሪዬ

  • @haregewoinbelayneh8467
    @haregewoinbelayneh8467 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ታላቅ ሥራ ለመረመረው እፁብ ድንቅ ነው እንኳን ወደ ክርስትናው ዓለም በሰላም ተቀላቀልሽን እንኳን ደስ አለሽ ይህ ደስታ ያንቺ ብቻ አይደለም የኛም ብቻ አይደለም የመላእክቱና የቅዱሳኑ ጭምር እንጂ አንቺና አንቺን የመሠሉ ሰዎች ሲመለሱ በመላእክት አለም እንዴት ያለ ደሰታ እንደሆነ
    እንኳን ደህና መጣሽ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለሽ ረጅም እድሜና ፀጋ ያጎናፅፍሽ አሜን

  • @yeshemoola4169
    @yeshemoola4169 2 ปีที่แล้ว +8

    ላች የደርሰ አምላክ ለኔም ይድርስልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ፅልዩልኝ ወለተ ስላሴ እቅልፍ ማጣት ሊቀውሰኝ ነው ለሊት ለሰከድ አልተኛም ቀን ለሰከድ አልተኛም እባካችሁ ፅልዩልኝ 😭🙏🙏🙏🙏⛪️

    • @ኤፍታሕወለተኪዳን
      @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ መልክአ ቅዱስ ዑራኤል ሳታቋርጭ ከመተኛትሽ በፊት ሁሌም ፀልይ በብርጭቆ ወሀ አዘጋጂና ፀልየሽ ስትጨርሽ እፍ በይበትና በራስሽ ላይ አፍሽው ሳትሰለቺ እንደዚህ አድርጊ እንቅልፍሽ ይመለስልሻል

    • @ጓልመምህረተኽለ
      @ጓልመምህረተኽለ 2 ปีที่แล้ว

      ኣይዞሽ እህቴታችን ፆሎት ቁዱሳን ኣይለየሽ እመቤታችን ትጠብቅሽ አሜን፫❤👏👏❤

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን እልልልልልል እሕታችን እኩዋን ወደቀጥተኛዋ እምነት በሰላም መጣሸ ቅዱሰ ገብርኤል ፍፃሜሸን ያሳምርልሸ እሕታለም በርችች 👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏

  • @binchb5694
    @binchb5694 2 ปีที่แล้ว

    በቤቱ ያፅናሽ እናት ምንኛ መታደል ነው ደስ ይላል መመረጥ መጠራት በስሙ ያፅናን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @alemalem6954
    @alemalem6954 2 ปีที่แล้ว

    እውነት መታደል እንኳን በሰላም ወደ እውነተኛውና ቀጥተኛው መንገድ መጣሽ እፃኑ ቂርቆስና እናቱ እየሉጣ ቅዱስ ገብርኤል አይለዩሽ አሜን፫

  • @amanmekie5584
    @amanmekie5584 2 ปีที่แล้ว +2

    እህታችንን ጋብዛትና ምስክርነቷን በዝርዝር አስደምጠን ወንድማችን ገብረ ስላሴ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 2 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ውድማችን በርታልን ፍጣሪ ይጠብቅልን

  • @fanatybawkat8875
    @fanatybawkat8875 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን

  • @LIDETU-rc9uj
    @LIDETU-rc9uj 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤተ ያፅናሽ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ

  • @yohanisasefa1543
    @yohanisasefa1543 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamwerkey1844
    @selamwerkey1844 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመስገን በቤቱ ያጥናሽ እህታችን

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል እንኳን ደህና መጣሽልን።ወይ! እንዴት ደስ እንዳለኝ ብታይ "ቅዱስ እግዚአብሔር ከጠየቅሽው በላይ ይስጥሽ ደ

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይመስገን።እኳንደህናመጣሽእህታችን።በቤቱያፅናሽ።ሁሉንምከጭለማከሰይጣንግዛብ።።ያውጣልን።በቸርነቱ።።እኛንምለንስሀሞትያብቃን።መግስተሰማያትንእድንወርስ።መልካምፍቃዱይሁን።የድግልማርያምልጅቅዱስአማኑኤል።አሜንንንን።።አሜንንን።።አሜንንን

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa 2 ปีที่แล้ว +1

    Chrstna hiwet endtnori egziabhier yabertash

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መመረጥ ነው በቤቱ ያጽናሽ ውድ እህታችን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመድኃንያለም ይሁን 🥰🥰🤲🏿

  • @ማራናታ-ጨ6በ
    @ማራናታ-ጨ6በ 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ እልልልልልልልልልልል እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ወደ ቀጥተኛዋ እና ትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታችን፡፡ በሀይማኖታችን ያፅናን አምላካችን ተጠርተው ከተመረጡት ጋር አንድ ያድርገን ፍቅር ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን፡፡

  • @ሀሌሉያ-አ9ሰ
    @ሀሌሉያ-አ9ሰ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኮን ደህና መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን

  • @rosa123rak4
    @rosa123rak4 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo ⛪️⛪️⛪️👏👏✅✅✅✅👏⛪️

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን መጠራት መታደል ነው እንኮን ደሕና መጣሽ እታችን በቤቱ ያቆይልን

  • @hanahanac7087
    @hanahanac7087 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ መታደል ነው በነፃች በጎላች እምነት መታመንና ማመን

  • @teferigirma945
    @teferigirma945 2 ปีที่แล้ว

    Egziaber ytemesegen yihune esu yemiwedewun aytewum be betu yasinashi.

  • @mashotekle5346
    @mashotekle5346 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልል ተመስገን አምላኬ ምን ይሳነዋል እንኳን በሰላም መጣሽ የተረፉም አነ ልቦነቸው አብርቶ ያምጣልን ጌታችን መድሃንታችን እየሱስ ክርስቶስ

  • @yshdnxnc3287
    @yshdnxnc3287 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን እህታች በቤቱ ያፅናሽ

  • @yeshemoola4169
    @yeshemoola4169 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልል እኮን ደህና መጣሺ እህታችን በቤቱ ያፅናሺ 🙏🙏🙏🙏⛪️

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን፣ክብርለድንግልማርያምልጅ፣።

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን እግዚአብሔር መርጦሻል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማስተዋሉን ሰጠሽ በቤቱ ያቆይሽ ክብር ለመድሀኔያለም

  • @yemesrachlema6389
    @yemesrachlema6389 2 ปีที่แล้ว

    Egzabher yemsegan 🙏 eheta yatsenashe tabrakilgne🙏🙏🙏

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 2 ปีที่แล้ว

    ሰዉድሸ የኔ ዉድ ቱክቶክ ላይ ነዉ የማዉቅሽ እንኳን ደህና መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ⛪⛪⛪❤❤❤

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ እህታችን

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 2 ปีที่แล้ว

    Amennnn yenekonjoo Egziabher yemesegen 🙏❤❤

  • @kasahungetachewu4132
    @kasahungetachewu4132 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኳን አብሮ ደስ አልን እህታችን እግዚአብሔር ሩሩህ ልብን ይወዳል እንኳንም ከዚያ ጨላማ እግዚአብሔር ገላገለሽ ። ላንቺ የደረሰው አምላክ ለሌሎችም ይድረስ አሜን። በነገራችን ላይ ገብሬ ወንድማችን የቁርአን ጥክሶችን በአማርኛ የተተረጎመውን የተወሰኑ ጥክሶች ብታሳውቅ በጣም ደስ ይላል ምክንያቱም ህዝቡ ምንም ትርጉም በማያውቀው መንገድ ያለ አንዳች እውነት በባህላዊ መንገድ እስልምናን እየተከተሉ ያሉት አብዛኛው ህዝብ ።

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣እህታችን፣እንኳን፣ለዚህ፣ያበቃሽ፣በቤቱ፣ያፅናሽ

  • @ጌታዬመጨረሻዬአሳምረው
    @ጌታዬመጨረሻዬአሳምረው 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ልጅ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ውድ እውነተኛዋ ቀጥተኛ ሃይማኖት ውድ በቤቱ ያፅናሽ የፅናን

  • @tebeber532
    @tebeber532 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እህቴ እግዚያብሄር መንገዱን ስለመራሽ ብሎም ምስክርነትን ስለሰጠሽ::

  • @tigitube9338
    @tigitube9338 2 ปีที่แล้ว +6

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልል እህታችን እኳን ወደእውነተኛዋ እና ከጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መጣሽ ♥🙏

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 ปีที่แล้ว

      ቲጂዬ በቅንነት ደምሪኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ አስናቁ በለጠ ዩቱዩብ ብለሽ

  • @mesku4066
    @mesku4066 ปีที่แล้ว

    በመቅደሡ. ያፅናሽ. የኔ እህት. በርቺ

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልን እህትየ የድንግል ማርያም ልጅ ፍፃሜሽን ያሳምርልን

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 2 ปีที่แล้ว

    Elelelelelelele elelelelelelele Ezgiahber yemsegen 👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 2 ปีที่แล้ว

    ታድለሽ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን ፍልጎ ያገኝሽ አምላክ ሁሉንም ያግኝልን እኛም በቤቱ ሆነን የጠፋነውን ይፍልገን የምትውጂው መላህክ ካንችጋር ይሁን በሄድሽበት ሁሉ አምላክ ካንች ጋር ይሁን

  • @sameriatube7153
    @sameriatube7153 2 ปีที่แล้ว +78

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙር በጣም እወዳለሁ ምኞትም አለኝ

    • @እምነትተስፋፍቅር
      @እምነትተስፋፍቅር 2 ปีที่แล้ว +15

      የመዳን መንገዱን ሲከፍትልሽ ነው መዝሙሩን አዳምጭ ሚስጢረ ስላሴን ተማሪ እና ነይ በሰማይ መላዕክትም በምድርም በኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያኖችም ታላቅ ደስታ ይሁንልን እባክሽን ነይ!!!ከቻልሽ ስለ አምላካችን ሰው መሆን በኮሜንት ትንሽም ቢሆን ላስረዳሽ ፍቀጅልኝ ጥያቄ የሆነብሽን ሁሉ ጠይቂኝ!!!ለድፍረቴ ይቅርታ።

    • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን
      @እየሱስክርስቶስአምላኬድን 2 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር አምላክ ይምራሽ

    • @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
      @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ 2 ปีที่แล้ว +6

      ነይ እህቴ ለመዳን ነገ አትበይ ምድራዊ አይደለም ሠመያዊ ነይ በሁሉም ነገር እመብርሀን ታግዝሽ

    • @sameriatube7153
      @sameriatube7153 2 ปีที่แล้ว +1

      @@እምነትተስፋፍቅር እሽ በየት ላግኝሽ

    • @fnoteabriham
      @fnoteabriham  2 ปีที่แล้ว +8

      እህታችን በውስጥ አውሪኝ
      t.me/Abdelmesihh

  • @ቅድስትድሜናገዳምኤርትራ
    @ቅድስትድሜናገዳምኤርትራ 2 ปีที่แล้ว +7

    ክብር ለእግዛብሔር ይሁን ⛪️✝️🤲💒⛪️

    • @zenazen6497
      @zenazen6497 2 ปีที่แล้ว +1

      👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @mikaelabebe9385
    @mikaelabebe9385 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ እንኳን ከጨለማ ወደብርሀን ከሞት ወደህይት ተመርጠሽ መጣሽ አየሽ አንቺን የወደደሽ የመረጠሽ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ በመስቀለይ ተሰቅሎ ሞትን መሞት ገሎ ከሙታን ተለይቶ የተነሳው እናቱ እናት ቅዱሳኖችን አማላጅ መልእክቶችን ተራዳኢ አድርጎ ዛሬ ደሞ እሱ ወዶ ፈቅዶ በክርስቶስ ክርስቲያን ያደረገሽ ክብር ምስጋና ይግባው አይዞሽ በርቺ በፀሎት በርቺ

  • @የሳርቤትቲዩብ
    @የሳርቤትቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mfyoutube1484
    @mfyoutube1484 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ እልልልልል በእምነትሽ ያጽናሽ ውድ እህታችን መልካሟ መንገድ ነርጠሻል እግዛብሔር ኣምላክ በቤቱ ያጽናሽ። እግዝኣብሔር ይመስገን !!!

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
    @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እማ እህቴ ደስስስስስስስ ይላል እልልልልልልልል

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እስክ እግዚአብሔር አመስግኑት በእነት

  • @kidistfelek2318
    @kidistfelek2318 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ🙏💖

  • @shawulekassa588
    @shawulekassa588 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ክባርሽ ዘርሽ ይባረክ

  • @ኑሃሚን
    @ኑሃሚን 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልል እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ በበቱ ያፅናሽ 💐💐🙏⛪️

  • @መሳይእህተገብርኤል
    @መሳይእህተገብርኤል 2 ปีที่แล้ว

    Eseyy enkuwan wed ketetegnawa emnet be selam metash ehitachin ke deju aynawutsesh

  • @ganetganetkorsa2431
    @ganetganetkorsa2431 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እንኳን ወደ እውነተኛው እምነተ ተመለሽ ተወህዶ ለዛለለም ፀታ ትኑር እግዚአብሔር በቤቱ የፀናሽ

  • @girumkassa9353
    @girumkassa9353 2 ปีที่แล้ว

    አባታችንን አባ ዮሐንሥ ተሥፋማርያምን ዕድሜአቸዉን ያርዝምልን የዓለምን ህዝብ እያዳኑት ነዉ ።

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደና መጣሽ ውድ እህታችን ወደ እውነተኛዋ አይማኖት እንኳን ደና መጣሽ በርች በቤቱ ያፅናሽ ተመስገን

  • @eskindersileshi
    @eskindersileshi 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እህ
    ቴ ሠላምሽ ብዝት ይበል

  • @ዩዳሄ-ቨ7ቀ
    @ዩዳሄ-ቨ7ቀ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል እንካን ደና መጣሽ እህቴ ሰለማይናገር. ስጦታዉ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህቴ እንካንም በስላም መጣሽልን የኔ ማር እግዚአብሔር በፍቅር ያኑርሽ በርቹ ቅድስ ገብርኤል ካንቺ ጋር ይሁን