Jantom Multimedia
Jantom Multimedia
  • 47
  • 83 965

วีดีโอ

ኦቴሎ ቴአትር ክፍል አምስት-Othello Theatre Part Five
มุมมอง 216ปีที่แล้ว
ኦቴሎ ቴአትር ክፍል አምስት-Othello Theatre Part Five
#ኦቴሎ ቴአትር ክፍል አራት-#Othello Theatre Part 4
มุมมอง 252ปีที่แล้ว
#ኦቴሎ ቴአትር ክፍል አራት-#Othello Theatre Part 4
#ኦቴሎ ቴአትር ክፍል ሶስት-#Othello Theatre Part 3
มุมมอง 213ปีที่แล้ว
#ኦቴሎ ቴአትር ክፍል ሶስት-#Othello Theatre Part 3
#ኦቴሎ ቴአትር ክፍል ሁለት-#Othello Theatre Part 2
มุมมอง 4332 ปีที่แล้ว
ኦቴሎ ወታደራዊ ግዳጅ ላይ ነው፡፡ አሁን ኢያጎ የነገር ዛቢያውን ሚካኤል ቃሲዮ ላይ አድርጓል፡፡ ጅሉ ሮድሪጎ የዴዝዴሞና ፍቅር እንዳነሆለለው ነው፡፡ ኦቴሎ ከዴዝዴሞና ጎን በሌለ ግዜ ጋሻ ጃግሬው ሚካኤል ቃሲዮ ቅርቧ በመሆን ነገሮችን ይቃኝ ይዟል፡፡ ዴዝዴሞና ከቃሲዮ ጋር ያላትን ቀረቤታ ኢያጎ በመጥፎ በመተርጎም ለሮድሪጎ ይግተዋል፡፡ ኦቴሎ ከሄደበት የጦር ግዳጅ በድል መመለስን ተከትሎ ቬኒስ ከተማ በደስታ ባህር ተውጣለች፡፡ የክብረበዓል ምሽቱ ኦቴሎ ዴዝዴሞናን በማግባት እንዲደምቅ ሆኗል፡፡
#ኦቴሎ ቴአትር ክፍል አንድ-#Othello Theatre Part 1
มุมมอง 1.5K2 ปีที่แล้ว
ጸኅፈ-ተውኔት፡- ዊሊያም ሼክስፒር ውርስ ትርጉም፡- ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን ሚካኤል ቃሲዮ በኦቴሎ ጋሻ ጃግሬነት መሾም በስልጣን ጥም ለተጠማው ኢያጎ ትልቅ ውድቀት ሆ ታይቶታል፡፡ የስልጣን ጥሙን ኦቴሎ ላይ በበቀል ለመቁረጥ ይረዳው ዘንድ በዴዝዴሞና ፍቅር ክንፍ ያለውን ሮድሪጎን መጠቀሚያ ለማድረግ አስቧል፡፡ ልበ-ደሀው ሮድሪጎ ዴዝዴሞናን ለማግባት ከአባቷ ጌታ ብራቫንሺዮ ዘንድ ደጋግሞ ደጅ ቢጠናም መልካም ይሁኝታን አላገኘም፡፡ ዴዝዴሞና ከጀግናው የጦር ጄነራል ኦቴሎ ፍቅር አድሮባታል፡፡ የኢያጎ የሴራ ጉንጉን በሮድሪጎ ሰሪነት አምሮና ተውቦ የዴዝዴሞናን በድብቅ ኦቴሎ ዘንድ መሄድ አባቷ ብራቫንሺዮ ባወቁ ግዜ ቀንድ አብቅለው ለ...
#Othello Theatre /Premier/-#ኦቴሎ ቴአትር /ቅንጭብ አቅርቦት/
มุมมอง 2812 ปีที่แล้ว
ኦቴሎ ተውኔት በእንግሊዛዊው ፀሀፈተውኔት ዊሊያም ሼክስፒር ተጽፎ በሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኀን ወደ አማርኛ የተተረጎመ ሲሆን በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ወደ መድረክ ተተርጉሞ በሰኔ 2014 ዓ.ም ለተመልካች ቀርቧል። ከተውኔቱ አንድ ትዕይንት በመቀንጨብ ጃንቶም መልቲሚዲያ እነሆ ብሏል፡፡ የቴአትሩን ሙሉ ክፍል በቀጣይም ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ነን፡፡
#ፊልምና ቴክኖሎጂ-#Film and Technology/አስገራሚ ቴክኖሎጂን የፈጠሩ ፊልሞች
มุมมอง 3032 ปีที่แล้ว
ትልልቅ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውጤቶችን አስቀድመው በፊልሞቻችው ታሪክ ላይ በመስራት መነሻ የሆኑ ፊልሞችን ለመቃኘት ተሞክሯል፡፡
#Elias Melka's Music Intro Part 2 #የኤልያስ መልካ የመግቢያ ሙዚቃዎች ክፍል 2
มุมมอง 3.8K2 ปีที่แล้ว
ኤልያስ መልካ የሙዚቃ አቀናባሪ፣ፕሮዲውሰር፣የግጥም እና ዜማ ደራሲ ሲሆን ከ78 አልበሞች በላይ(መንፈሳዊና አለማዊ) የሰራ ታላቅ የሙዚቃ ባለሙያ ነው፡፡ ''ሙዚቃ ከነ ሙሉ ክብሯ በኤልያስ መልካ በኩል ታልፋለች"
#ቴዎድሮስ ታሪካዊ ተውኔት-#Tewodros Historical Play
มุมมอง 2.1K2 ปีที่แล้ว
ቴዎድሮስ ታሪካዊ ተውኔት በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን የተጻፈ ሲሆን፤ በወልቂጤና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር ጥበባት ትምህርት ክፍሎች ተመራቂ በሆኑ ተማሪዎች በ2014 ዓ.ም መጋቢት ወር ላይ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር ጥበባት ትምህርት ክፍል መድረክ ላይ የቀረበ ነው፡፡ ቴዎድሮስ ገብሬ የታሪካዊ ተውኔት ምንነትን ሲገልፅ "ታሪካዊ ተውኔት፣ "ታሪክ" እና "ሥነ ጽሑፍ" ብለን የምንጠራቸው የሁለት ሙያዎች ማደሪያ ነው፡፡ የሁለት ሙያዎች ማደሪያነቱ ለሥልቱ ከታሪክ እና ከሥነ ጽሑፍ ጥበብ የሚከፈሉ መንታ ባሕሪያትን ሲያስገኝለት፣ ባለመንታ ባሕርይነቱ ደግሞ በምላሹ ድርሰቱን ከሁለቱም ዘርፎች የሚሰምሩ መንታ ሙያዎች ይኖሩት ዘንድ ያ...
#Laureate Tsegaye Gebremedhin Abiren Zim Enibel Poem-#ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን አብረን ዝም እንበል ስነ-ግጥም
มุมมอง 1.2K2 ปีที่แล้ว
#Laureate Tsegaye Gebremedhin Abiren Zim Enibel Poem-#ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን አብረን ዝም እንበል ስነ-ግጥም
#Elias Melka's Music Intro Collection #የኤልያስ መልካ የመግቢያ ሙዚቃዎች ስብስብ
มุมมอง 11K2 ปีที่แล้ว
#Elias Melka's Music Intro Collection #የኤልያስ መልካ የመግቢያ ሙዚቃዎች ስብስብ
#The Epic of Aesop, the Black Philosopher Poem-#Poet Laureate Tsegaye Gebre-Medhin
มุมมอง 1.8K2 ปีที่แล้ว
#The Epic of Aesop, the Black Philosopher Poem-#Poet Laureate Tsegaye Gebre-Medhin
#Love unto Crypt Narration part 10 #Towards to the Horse Field-#ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ክፍል 10 #ወደ ፈረስ ሜዳ
มุมมอง 6322 ปีที่แล้ว
#Love unto Crypt Narration part 10 #Towards to the Horse Field-#ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ክፍል 10 #ወደ ፈረስ ሜዳ
#Laureate Tsegaye Gebremedhin Ilma Madhaa Abba Gadaa Poem-#ፀጋዬ ገ/መድህን ኢልመ መዳ አባ ገዳ ስነ-ግጥም
มุมมอง 1.7K2 ปีที่แล้ว
#Laureate Tsegaye Gebremedhin Ilma Madhaa Abba Gadaa Poem-#ፀጋዬ ገ/መድህን ኢልመ መዳ አባ ገዳ ስነ-ግጥም
#Love unto Crypt Narration part 9 #Letter to Assege-#ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ክፍል 9 #ደብዳቤ ለአሰጌ
มุมมอง 5502 ปีที่แล้ว
#Love unto Crypt Narration part 9 #Letter to Assege-#ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ክፍል 9 #ደብዳቤ ለአሰጌ
#Love unto Crypt Narration part 8 #Kassa Damte-#ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ክፍል 8 #ካሳ ዳምጤ
มุมมอง 5732 ปีที่แล้ว
#Love unto Crypt Narration part 8 #Kassa Damte-#ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ክፍል 8 #ካሳ ዳምጤ
#Hilina Radio Drama-#ህሊና የሬዲዮ ድራማ
มุมมอง 3.2K2 ปีที่แล้ว
#Hilina Radio Drama-#ህሊና የሬዲዮ ድራማ
#Love unto Crypt Narration part 7 #Valor-#ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ክፍል 7 #ድፍረት
มุมมอง 5592 ปีที่แล้ว
#Love unto Crypt Narration part 7 #Valor-#ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ክፍል 7 #ድፍረት
#Mukrab Radio Drama-#ሙክራብ የሬዲዮ ድራማ
มุมมอง 8302 ปีที่แล้ว
#Mukrab Radio Drama-#ሙክራብ የሬዲዮ ድራማ
#Blen Radio Drama-#ብሌን የሬዲዮ ድራማ
มุมมอง 1.3K2 ปีที่แล้ว
#Blen Radio Drama-#ብሌን የሬዲዮ ድራማ
#Balesiltanigna Radio Drama-#ባለስልጣንኛ የሬዲዮ ድራማ
มุมมอง 1.5K2 ปีที่แล้ว
#Balesiltanigna Radio Drama-#ባለስልጣንኛ የሬዲዮ ድራማ
#Fikir Eske Mekabir Narration part 6 #Loneliness-#ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ክፍል 6 #ብቸኝነት
มุมมอง 8K2 ปีที่แล้ว
#Fikir Eske Mekabir Narration part 6 #Loneliness-#ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ክፍል 6 #ብቸኝነት
#Dafa Radio Drama-#ዳፋ የሬዲዮ ድራማ
มุมมอง 7K2 ปีที่แล้ว
#Dafa Radio Drama-#ዳፋ የሬዲዮ ድራማ
#Oedipus the King Theatre Last Part-#ኤዲፐስ ንጉስ ቴአትር የመጨረሻ ክፍል
มุมมอง 5142 ปีที่แล้ว
#Oedipus the King Theatre Last Part-#ኤዲፐስ ንጉስ ቴአትር የመጨረሻ ክፍል
#Fikir Eske Mekabir part 5-# ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 5
มุมมอง 15K2 ปีที่แล้ว
#Fikir Eske Mekabir part 5-# ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 5
#Oedipus the King Theatre part 7-#ኤዲፐስ ንጉስ ቴአትር ክፍል 7
มุมมอง 3572 ปีที่แล้ว
#Oedipus the King Theatre part 7-#ኤዲፐስ ንጉስ ቴአትር ክፍል 7
#Fikir Eske Mekabir part 4-# ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 4
มุมมอง 1.6K2 ปีที่แล้ว
#Fikir Eske Mekabir part 4-# ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 4
#Oedipus the King Theatre part 6-#ኤዲፐስ ንጉስ ቴአትር ክፍል 6
มุมมอง 3922 ปีที่แล้ว
#Oedipus the King Theatre part 6-#ኤዲፐስ ንጉስ ቴአትር ክፍል 6
#Oedipus the King Theatre Part 5-#ኤዲፐስ ንጉስ ቴአትር ክፍል 5
มุมมอง 4332 ปีที่แล้ว
#Oedipus the King Theatre Part 5-#ኤዲፐስ ንጉስ ቴአትር ክፍል 5

ความคิดเห็น

  • @chalebitew3407
    @chalebitew3407 หลายเดือนก่อน

    Mahilet Gebregiorgis tigrigna intro is by far the best masterpeace😊

  • @Chebera_Churchura
    @Chebera_Churchura 2 หลายเดือนก่อน

    ኤሊያስ መልካ በጭራሽ የሚተካ ሰው አይደለም

  • @Earthbeatboxfun
    @Earthbeatboxfun 4 หลายเดือนก่อน

    Bisrat Garedew dagimawi ali full album Henok abebe kirubel tesfaye full album shewandagne hailu girum mezimur gossaye tesfaye sew telamdo Abegazu shiyota

  • @AlexoAdugna
    @AlexoAdugna 5 หลายเดือนก่อน

    Rest in peace our Hero's

  • @marmar803
    @marmar803 6 หลายเดือนก่อน

    እንደ ታደለ ሮባ ተብዬው እይነት ኩታራና ፤ ጋጠወጥ ፤ ከእውቀትም ፤ ከችሎታም ውጭ የሆነና "ያልሆነውን ሊሆን የሚጥር " ማሀይም አስር ጊዜ እየተነሳ ቢሞት የአንድ "' የኤልያስ መልካን '" ዓይነት ሀዘንም ፤ ሙያዊ ጉድለትም በማንም ላይ አያመጣም !!! 😌የተናገርኩት እውነት (ሀቅና ) ብዙ ሰው የሚስማማበት እውነት ስለሆነ ነው!!!

  • @yohannesmulat4639
    @yohannesmulat4639 6 หลายเดือนก่อน

    I don't think we ca hear such an amazing arrangement again we missed u elayeeee😢😢😢

  • @Yisak_
    @Yisak_ 8 หลายเดือนก่อน

    Legend

  • @محمدسيد-ك3ح8ض
    @محمدسيد-ك3ح8ض 10 หลายเดือนก่อน

    እምነት እንዲ ነው።

  • @atsedebaye6957
    @atsedebaye6957 ปีที่แล้ว

    😢😢

  • @iftuseraWork
    @iftuseraWork ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia ปีที่แล้ว

      A legend who lives in our heart forever🙏❤️

  • @yakobwakjera2102
    @yakobwakjera2102 ปีที่แล้ว

    Des yelal

  • @yonman9437
    @yonman9437 ปีที่แล้ว

    የሸዋንዳኝ ኃይሉ የመጀመሪያ አልበም ቅንብር ግሩም መዝሙር፤አበጋዝ ክብረወርቅና ኤክስፕረስ ባንድ ናቸው ኤልያስ መልካ ፈጽሞ የለበትም ሳታጣሩ ዝም ብላችሁ አትልቀቁ

  • @rasrafamedia-7366
    @rasrafamedia-7366 ปีที่แล้ว

    እድለኛ ነኝ ተሳትፌበታለሁ ከዚህ ስራ ላይ❤

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia ปีที่แล้ว

      መልካም የሆነ ተግባብቶ በፅናት የመስራት ግዜ አሳልፈናል👏...አመስግነናል ወንድም እሸቴ🙏

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 ปีที่แล้ว

    እምነት እንዲህ ነው

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ በጣም ያሳዝናል

  • @marthaminkom
    @marthaminkom ปีที่แล้ว

    ❤️😍🇪🇹🙏🙏🙏

  • @JosephWondwosen
    @JosephWondwosen ปีที่แล้ว

    👏👏👏Great job once again Temu!!

  • @hailesam638
    @hailesam638 ปีที่แล้ว

    Fresh and good idea to see those movies critically!💯👏

  • @kebronbelay7994
    @kebronbelay7994 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ ፍቄ አራራሳ ፅጌ ኤዱ ሁላችሁም በጣም ነዉ የምንወዳችሁ ዉድ አሰልጣኞቻችን በርቱ በሄዳችሁጠት ጥሩ ነገር ይግጠማችሁ ከልጃችሁ ቢታንያ ከ ወልዲያ ፅናት ቡድን

  • @JosephWondwosen
    @JosephWondwosen ปีที่แล้ว

    Great job brother keep it up!!

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia ปีที่แล้ว

      Thanks! we will do!

    • @abyaki3
      @abyaki3 ปีที่แล้ว

      Nice

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia ปีที่แล้ว

      @@abyaki3 Thanks👍...keep watching other episode's of Othello theatre!

  • @ABENEZERABYAKI
    @ABENEZERABYAKI 2 ปีที่แล้ว

    ethio

  • @1453-y9h
    @1453-y9h 2 ปีที่แล้ว

    HE IS A LEGEND

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      Indeed he was a true legend! Scintillating composition he made!🙏 Thank you!

  • @mot6321
    @mot6321 2 ปีที่แล้ว

    የዘፋኞቹ ስም እና እርሱን ጻፉልን ባካቹ

  • @mikiasgetachew2049
    @mikiasgetachew2049 2 ปีที่แล้ว

    የብስራት ጋረደው እኔ እንጂ የሚለው ዳግማዊ አሊ በሚለው ይስተካከል

  • @mikiasgetachew2049
    @mikiasgetachew2049 2 ปีที่แล้ว

    የታደለ ሮባ ከኔም ከሱጋር የሚለው ሙሉጌታ አባተ በሚል ይስተካከል

  • @christianchris5888
    @christianchris5888 2 ปีที่แล้ว

    Bro part 3 plise

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      We'll do and come up with good collections ASAP! Thank you a lot🙏 Keep listening.👊

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      We'll do and come up with good collections ASAP! Thank you a lot🙏 Keep listening.👊

  • @hamzina143
    @hamzina143 2 ปีที่แล้ว

    ትንቢቱ

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      አዎን ንጉስ ኤዲፐስ አባቱን ገድሎ እናቱን እንደሚያገባ...ከዚያስ? ቀጣይ ክፍሎችን ከተመለከቱ የመጨረሻውን መልስ ያገኛሉ! Thank you a lot and keep watching🙏🙏🙏

  • @mohmaregasober1318
    @mohmaregasober1318 2 ปีที่แล้ว

    Berta wendmiiiii

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ አርቲስት ሞህ ማረጋ!🙏Thank you a lot for your warm appreciation Artist Moh Marega!

  • @dayanahighlights5760
    @dayanahighlights5760 2 ปีที่แล้ว

    💪

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      Working to mitigate our audience's desire to see a theatre wherever they are! Thank you a lot for your support!🙏

  • @abebefenta2867
    @abebefenta2867 2 ปีที่แล้ว

    ሀይልየ እውነት ትለያላቹ ቀጥሉበት በርቱ

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      ከልብ እናመሰግናለን! Thank you a lot & keep watching!🙏🙏🙏

  • @addismereja9491
    @addismereja9491 2 ปีที่แล้ว

    He really was a legend

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      Indeed he was. Thank you a lot!🙏🙏🙏

  • @nebiyouamsalu2719
    @nebiyouamsalu2719 2 ปีที่แล้ว

    WOW! An amazing theater who helps many a lot to know history.

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      Indeed. Thank you for your warm appreciation. Keep to watch!🙏🙏🙏

  • @mohmaregasober1318
    @mohmaregasober1318 2 ปีที่แล้ว

    Berta wendmi

  • @-angoltube9409
    @-angoltube9409 2 ปีที่แล้ว

    jantom..did u mean ..that ..our future is fiction?...wowwwww

  • @lemlemtechane4615
    @lemlemtechane4615 2 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃን ባልደግፍም ውዱ ወንድሜ ስራህንና ልፋትን ሁልጊዜ አድናቆቴን ግን እገልፃለሁኝ፡፡ በርታ ተበራታ

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመስግኛለሁ ታላቄ!🙏🙏🙏 Thank you a lot Lem!

  • @temechachewtigabu4721
    @temechachewtigabu4721 2 ปีที่แล้ว

    Nice work broo

  • @mikiyasmulugeta7615
    @mikiyasmulugeta7615 2 ปีที่แล้ว

    ye henok zefen ye elias aydelme ye kirubel tesfaye new ....part 3........

    • @amanuelgizaw5557
      @amanuelgizaw5557 2 ปีที่แล้ว

      Huletegnaw yeHenok Abebe lai 6 musicawochin akenabrual Posterun lasayih echilalehu

  • @temechewtigab7423
    @temechewtigab7423 2 ปีที่แล้ว

    It is sarcastic & funny!

  • @temechachewtigabu4721
    @temechachewtigabu4721 2 ปีที่แล้ว

    One of the greatest historical play that I've ever seen. Thank you a lot! 💯👌👏

  • @mulugetamekbib3337
    @mulugetamekbib3337 2 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @lemlemtechane4615
    @lemlemtechane4615 2 ปีที่แล้ว

    በርታልኝ የኔ ብርቱ ወንድም

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውድ እህቴ!...Thank you for your genuine support!

  • @bezaredietlehulu6691
    @bezaredietlehulu6691 2 ปีที่แล้ว

    That is an incredible Theatre! the actors are also magnificent!

  • @ATamirat
    @ATamirat 2 ปีที่แล้ว

    I've never seen such kind of historical Theatre on my entire life! Keep up the good work!

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      That is a great word from you dear Amanuel! Indeed, we'll work hard to satisfy our audience's much better than this.

    • @ATamirat
      @ATamirat 2 ปีที่แล้ว

      I ve seen this theatre which is made by previous batches, this one is outstanding!!

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      Thank you a lot dear Amanuel. Keep watching on what we have done through!

  • @RibcaCrochet
    @RibcaCrochet 2 ปีที่แล้ว

    👏👍🙏

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      Thank you Elu!...your positive comment is valuable!🙏🙏🙏

  • @amanuelzenebe2242
    @amanuelzenebe2242 2 ปีที่แล้ว

    ጃን...እነሆ በሌላ አስማት በሆነ ስራ...🙏🙏🙏

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      "ጅማሬያችን ትንሽ ቢሆንም ፍፃሜያችን ግን ታላቅ ነው" ገና ገና ነን...Thank you a lot dear Aman! The best is yet to come!

  • @mohmaregasober1318
    @mohmaregasober1318 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ብሮ

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      Thank you a lot Artist Moh!🙏🙏🙏...በቀጣይም ሌሎች ቴአትሮችን እየሰራን እንገኛለንና ድጋፍህ አይለየን!

  • @dilamoaman9990
    @dilamoaman9990 2 ปีที่แล้ว

    Well done Jantom multimedia!

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      We are so happy and being energetic to do more theatre for our audience. Thank you for watching!

  • @dr.robelfantu7683
    @dr.robelfantu7683 2 ปีที่แล้ว

    Incredible indeed. Keep up Tom

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      Thank you a lot Doctor Rob! It means a lot for us!🙏🙏🙏

  • @eyutamire2945
    @eyutamire2945 2 ปีที่แล้ว

    Waw nw

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      Thank you a lot! Stay blessed!🙏🙏🙏

  • @johneshatu3053
    @johneshatu3053 2 ปีที่แล้ว

    Batim desa yelelea inamaseginehalan Tamuyee

    • @-JantomMultimedia
      @-JantomMultimedia 2 ปีที่แล้ว

      My pleasure Jon! Thank you a lot!🙏🙏🙏