- 36
- 90 440
EFRAN ABEBA
Canada
เข้าร่วมเมื่อ 30 ธ.ค. 2015
የሕጻኑ ቅዱስ ቂርቆስ የስሙ ትርጉም 'የጣፋጭ ዕፍራን አበባ' ማለት ስለሆነ በዚህ ምክንያት የአገልግሎታችን መጠሪያ 'ዕፍራን አበባ' መባሉን በትህትና እንገልጣለን፡፡ 'ሰላም ለዝክረ ስምከ ቂርቆስ ሕጻን፤ ዘፍካሬሁ ተብህለ ጽጌ ምዑዝ ዕፍራን' እንዲል፡፡
ዕፍራን አበባ ሚድያ፡- ማንኛውም ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያዊት፡ እውነተኛ ኢትዮጵያዊነቱን በትክክል ተረድቶ፡ በዚያ ማንነቱ፡ የግል ሕይወቱን በመልካም በመኖር፣ ለወገኑ ሊፈጽም ስለሚገባው ምግባርና ለአገሩ ሊያበረክት ስለሚያስፈልገውም ተግባር፡ በዝርዝር በማወቅ፡ ይህንኑ ግዳጁን ከግብ ለማድረስ፣ ማወቅ ያለበትን ብርቅና ድንቅ የኢትዮጵያ ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ቦታዎች ፡ ስለበዓላት አከባበርና፡ ስለጠቅላላ ማህበራዊ ጉዳዮች፡ የሚያመላክትና፡ እውቀትን፡ እንደመጎናጸፊያ የሚያለብስ፡ እጅግ አስፈላጊ ትምህርቶችና የጉዞ መረጃዎችን በስዕላዊ መጽሔቶች ያቀርብላችኋል፡፡
EFRAN ABEBA MEDIA :- is taking you on a journey to the Ethiopia's most beautiful and fascinating Religious & Historical places. Get inspiration and essentials with our travel guide videos and documentaries for your next trip, holiday, vacation or simply enjoy and get tips about all the beauty & Holy places in Ethiopia. To reveal the truth about Ethiopia's entity and to safeguard and promote all that pertains to Ethiopia and Ethiopians.
It is yours to discover!

วีดีโอ
እግዚአብሔር እንግሊዝን የሚበቀልበት ጊዜ ደርሶ ይኾን?Meskerem Lechissa Debele
มุมมอง 53K6 ปีที่แล้ว
እግዚአብሔር እንግሊዝን የሚበቀልበት ጊዜ ደርሶ ይኾን? እንግሊዞች፡ ስለ Prester John አገር ኢትዮጵያ (Utopia/Eutopia) ከሰሙበት ከ12ኛውና 13ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ፡ የፖርቱጋልና የጣልያንን እግር እየተከተሉ ወደኢትዮጵያ እየመጡ፡ ጥያቄ እየጠየቁ፡ አገራቸው እየተመለሱ፡ የሰሙትን መተግበር ሲለማመዱ ቆይተው፡ የመጨረሻውን የኢትዮጵያዊነትን እንጥፍጣፊ ጠራርገው ሊወስዱ በአጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት ነበር፡ በተለመደው አክብሮት ለመጨረሻ ጊዜ ብቅ ያሉት። በኹለተኛው ሥእል እንደምታዩት፡ ባሁን ሰዓት በዓለም ላይ ለማንም ሸብረክ የማትለው የእንግሊዟ ንግሥት ኤልሳቤጥ፡ ከባሏ ከልዑል ፊሊፕ ጋር፡ በአጼ ኃይለ ሥ...
ከቂርቆስ ቤተክርስቲያን ፡ኢትዮጵያውያን፡ ሰማዕታትን፡ በጸሎት እንድናስብ፡ መልእክት፡ በእኅተ-ማርያም፡፡ Qirqos Semaetat
มุมมอง 1.7K6 ปีที่แล้ว
ከቂርቆስ ቤተክርስቲያን በሊቢያ፡በረሃ፡ የተሰዉ፡ኢትዮጵያውያን፡ ሰማዕታትን፡ በጸሎት እንድናስብ፡ መልእክት፡ በእኅተ-ማርያም፡፡
When was Jesus Born? ጌታ መቼ ተወለደ? የመስከረም አንድ ምስጢር!
มุมมอง 4827 ปีที่แล้ว
When was Jesus Born? ጌታ መቼ ተወለደ? የመስከረም አንድ ምስጢር!
Washera Book Store
มุมมอง 4067 ปีที่แล้ว
Washera Book Store : Ethiopia Yealemu Mefareja (Ermias Kebede Book)
ኢትዮጵያ፡ የዓለሙ መፋረጃ! "ITIOPIA: YE'ALEMU MEFFAREJA!"
มุมมอง 3707 ปีที่แล้ว
ኢትዮጵያ፡ የዓለሙ መፋረጃ! "ITIOPIA: YE'ALEMU MEFFAREJA!"
Nibure Id Ermias Book - Teddy Afro 2009 Music
มุมมอง 4757 ปีที่แล้ว
Nibure Id Ermias Book - Teddy Afro 2009 Music
ቴዲ ኣፍሮ፡ ስለ"ኢትዮጵያ"፡ - Nibure Id Ermias Book
มุมมอง 3327 ปีที่แล้ว
ቴዲ ኣፍሮ፡ ስለ"ኢትዮጵያ"፡ - Nibure Id Ermias Book
Bahere Hasab - Calendar Reform Ethiopia
มุมมอง 6818 ปีที่แล้ว
Bahere Hasab - Calendar Reform Ethiopia
Ethiopian Calendar Reform - Ethiopia The Kingdom of God
มุมมอง 4.2K8 ปีที่แล้ว
Ethiopian Calendar Reform - Ethiopia The Kingdom of God
Sele Senbet - Divine proclamation V - Ethiopia The Kingdom of God
มุมมอง 1728 ปีที่แล้ว
Sele Senbet - Divine proclamation V - Ethiopia The Kingdom of God
2009 Ethiopian Calendar - Efran Abeba Tube
มุมมอง 1.5K8 ปีที่แล้ว
2009 Ethiopian Calendar - Efran Abeba Tube
7 Covenants with GOD- Ethiopia the Kingdom of GOD
มุมมอง 5438 ปีที่แล้ว
7 Covenants with GOD- Ethiopia the Kingdom of GOD
ሕያው፣ የግእዝ እውነታዎች - Ethiopia the Kingdom of God
มุมมอง 2.7K8 ปีที่แล้ว
ሕያው፣ የግእዝ እውነታዎች - Ethiopia the Kingdom of God
What is Democracy? Divine Proclamation X
มุมมอง 828 ปีที่แล้ว
What is Democracy? Divine Proclamation X
"አዲሱ፡ የዓለም ህልውና ሥርዓት" [The New World Order]
มุมมอง 3458 ปีที่แล้ว