የሾርባ ቅመም አዘገጃጀት(Soup Spices)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • Ingredients: Parsly 1 cup
    Basil 1/2 cup
    Garlic 1/4 cup
    Black peppercorn 1tbs
    Ginger 1tbs
    Organo 1tbs
    Salt 1tbs

ความคิดเห็น • 38

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518  4 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች ሰላምና ጤና ይብዛላችሁ፣ ላይክና ሰብስክራይብ እንዳትረሱ፣አመሠግናለሁ።
    የተጠቀምኩት፣ 1. የሾርባ ቅጠል
    2. በሶብላ 3. ዝንጅብል
    4. ነጭ ሽንኩርት 5. ቁንዶ በርበሬ
    6. ኦርጋኖ 7. ጨው ናቸው፣ አመሰግናለሁ

    • @munamohamed5870
      @munamohamed5870 4 ปีที่แล้ว +1

      ኦርጋኖ ምድነዉ

    • @girmaneshtsegaye6615
      @girmaneshtsegaye6615 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ቆንጆ ነው ምርጥ ሰው አመስግናለሁ።ብዙ ተምሪያለሁ

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነዉ👌 Thank you for sharing.

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዜድዬ👌

  • @HarlavanisPanagiotis
    @HarlavanisPanagiotis 4 ปีที่แล้ว +1

    Wonderful upload dear sister, have a happy day!!!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ቅመም ነው አመሰግናለሁ ዜድዬ 💕👍👏

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 4 ปีที่แล้ว

    Konjo kimem ejish yibarek zedye

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው👍

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 3 ปีที่แล้ว

    Wawawaw tmchalsh yner adkshalweu thanks

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing!!

  • @nazzys8892
    @nazzys8892 4 ปีที่แล้ว

    Thankyou zedye

  • @merym8940
    @merym8940 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁን በርቺ

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 ปีที่แล้ว

    ምንድንነው ሆርጋኖ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 4 ปีที่แล้ว

    አርፍ ነዉ በርች

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 4 ปีที่แล้ว

    ቆጆ ነው ዜዶ

  • @yirgalemassefaw9126
    @yirgalemassefaw9126 3 ปีที่แล้ว

    Thanks Ye kibe manteria 12 kemem yemibalitin asayin

  • @hikmamohammed2316
    @hikmamohammed2316 2 ปีที่แล้ว

    ኦርጋኖ በአማርኛ ምንድ ነዉ

  • @Tube-kv9pb
    @Tube-kv9pb 3 ปีที่แล้ว

    ኦርጋኖ በአረብኛ ምድነዉ ንገሩኝ

  • @zeynebtube4780
    @zeynebtube4780 4 ปีที่แล้ว

    Berchii

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 4 ปีที่แล้ว

    አዘገጃጀትሽን በጣሞ ጥሩ ነው ግን ስማቸውን በእንግሊዘኞ ብትነግሪን?

  • @hyatehyate2922
    @hyatehyate2922 4 ปีที่แล้ว

    ኦረገኖ በኣማሪኛ ምን ይበላል zd

  • @አሏህከመልካምባሮቹመካከል
    @አሏህከመልካምባሮቹመካከል 4 ปีที่แล้ว

    ኦርጋኖ ማለት ምን ማለት ነው ?

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 4 ปีที่แล้ว +1

    የድብላል ቅጠል parecly ነው ?

    • @emebetretta9803
      @emebetretta9803 4 ปีที่แล้ว +1

      አይደለም። ተሳስታ መሰለኝ። የድምብላል ቅጠል Cilantro ነው የሚባለው። parsley በአማርኛ አላውቀውም።

  • @እመቤቴጠባቂዬነሽ
    @እመቤቴጠባቂዬነሽ 4 ปีที่แล้ว

    🙏

  • @Medowatches
    @Medowatches 3 ปีที่แล้ว +1

    ከጥቂት ጊዜ በፊት ለሠሩት የኮከብ ቅመም ምግብ link ሊልኩልኝ ይችላሉ አመሰግናለሁ

  • @ivyray7418
    @ivyray7418 3 ปีที่แล้ว +1

    የእኛን የምግብ ማብሰያ መድረክ ካል ፣ ኮም. እንዲቀላቀሉ እንፈልጋለን። በመነሻ ገጹ ላይ ተለይተው ሊታዩ ይችላሉ

  • @halimaali6871
    @halimaali6871 4 ปีที่แล้ว

    ኦሪጋኖ ምንድነው

  • @le1785
    @le1785 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @koramaryam3296
    @koramaryam3296 4 ปีที่แล้ว

    ኦሪጋኖ ማለት ጦስኝ ነው እንዴ

  • @tsionchannel1130
    @tsionchannel1130 4 ปีที่แล้ว

    thanks is subscribe to you

  • @deresegnhabtegebriel7968
    @deresegnhabtegebriel7968 3 ปีที่แล้ว +1

    የሾርባ ቅጠል ኮርያንደር ነዉ ድንብላል ፓርስሊ አይደለም

  • @zeniredda1479
    @zeniredda1479 ปีที่แล้ว