Lulit Lula Channel
Lulit Lula Channel
  • 199
  • 689 513

วีดีโอ

ተበልቶ የማይጠገብ ልዩ የአንቁላል ወጥ - The Best Ethiopian/ Eritrean Dish That You Should Try!! #cooking
มุมมอง 2.8K14 วันที่ผ่านมา
Ingredients: Boiled eggs Onion Tomato Minced garlic Oil Butter (Kebay) Berbere (Chile powder) Water Complete seasoning Salt
እጅ የሚያሰቆረጥም(ክትፎ በኔ ቤት ሞክሩት ታተርፋላችሁ - Lulit Lula Channel - Ethiopian/ Eritrean Cuisine #cooking #food
มุมมอง 93721 วันที่ผ่านมา
እጅ የሚያሰቆረጥም(ክትፎ በኔ ቤት ሞክሩት ታተርፋላችሁ - Lulit Lula Channel - Ethiopian/ Eritrean Cuisine #cooking #food
የተጨበጨበለት ልዩ የተልባ ወጥ ሞክሪው - Ethiopian and Eritrean Cooking -The Best Flax Seed Dish To Try #cooking
มุมมอง 1.2K28 วันที่ผ่านมา
የተጨበጨበለት ልዩ የተልባ ወጥ ሞክሪው - Ethiopian and Eritrean Cooking -The Best Flax Seed Dish To Try #cooking
ይህን የአትክልት አሰራር ሰርተሽ ከተመገብሽ ታመሰግኝኛለሽ - ONCE YOU TRY THIS AMAZING ETHIOPIAN DISH YOU WONT STOP! 💯💯
มุมมอง 948หลายเดือนก่อน
Ingredients: Potatoes Broccoli Onion Bell pepper variety Oil Salt Black pepper Garlic powder Paprika Turmeric Cilantro
የሰጋና የድንች አሩሰቶ(ቢፍ ሰቲው) ሞክሪው ሁልግዜ ነው የምትሰሪው - Ethiopian/ Eritrean - Beef Stew #cooking #yummyfood 💯💯
มุมมอง 1.4K2 หลายเดือนก่อน
የሰጋና የድንች አሩሰቶ(ቢፍ ሰቲው) ሞክሪው ሁልግዜ ነው የምትሰሪው - Ethiopian/ Eritrean - Beef Stew #cooking #yummyfood 💯💯
ገራሚ ነው የአሳ ጥብሰ ሞክሪው ትወጅዋለሽ - Lulit Lula Channel - Delicious Meal with Fish- #cooking #yummyfood
มุมมอง 9502 หลายเดือนก่อน
Ingredients: Tilapia fish Onion Tomato Fresh garlic Jalapeño Oil Salt Black pepper Complete seasoning
ድንች ካላችሁ ይህን ሳትሞክሩ አትለፉ ትወዱታላችሁ - Lulit Lula - #cooking #yummyfood #ethiopianfood #eritreanfood
มุมมอง 12K2 หลายเดือนก่อน
Ingredients: Potato Onion Tomato Broccoli Jalapeño Egg Minced garlic Oil Cilantro Parmesan cheese Salt Black pepper
ዋው ኑ ከኔ ጋር ቁርሰ እንስራ ልዩ ነው - Lulit Lula - #cooking #mothersday
มุมมอง 2.6K2 หลายเดือนก่อน
ዋው ኑ ከኔ ጋር ቁርሰ እንስራ ልዩ ነው - Lulit Lula - #cooking #mothersday
ልዩ የአቮካዶ ፍትፍት ሞክሩት ትደመማላችሁ - Ethiopian/ Eritrean- Very Special Vegan Dish #yummyfood #cooking
มุมมอง 2.3K3 หลายเดือนก่อน
Ingredients:  Avocado Onion Red bell pepper Jalapeño Oil Lemon juice Salt Water Injera
የሚገርም ነው የምጣድ የተልባ ፍርፍር (ቡጥጫ) - Ethiopian/ Eritrean - #yummyfood #cooking #vegan
มุมมอง 9K3 หลายเดือนก่อน
የሚገርም ነው የምጣድ የተልባ ፍርፍር (ቡጥጫ) - Ethiopian/ Eritrean - #yummyfood #cooking #vegan
ቂንጬ ካለሽ በዚህ መልኩ ሞክሪው- Ethiopian/ Eritrean-MAKE SURE TO TRY THIS YUMMY RECIPE-#yummyfood #cooking
มุมมอง 1.6K3 หลายเดือนก่อน
Ingredients: Cracked wheat (kinche) Onion Carrot Tomato Celery Parsley Cauliflower Zucchini Spinach Jalapeño Water Oil Salt Complete seasoning
አትጨነቂ ሸሮ ከሌለሽ የህን ሞክሪ ትገረሚያለሽ - Ethiopian/Eritrean - #cooking #yummyfood
มุมมอง 44K3 หลายเดือนก่อน
አትጨነቂ ሸሮ ከሌለሽ የህን ሞክሪ ትገረሚያለሽ - Ethiopian/Eritrean - #cooking #yummyfood
ቱናና ሩዝ ካላችሁ ሞክሩት ምርጥ ነው - TRY THIS NEW WAY TO MAKE RICE! - Ethiopian/Eritrean #yummyfood #cooking
มุมมอง 2K3 หลายเดือนก่อน
ቱናና ሩዝ ካላችሁ ሞክሩት ምርጥ ነው - TRY THIS NEW WAY TO MAKE RICE! - Ethiopian/Eritrean #yummyfood #cooking
ይህን አይቶ አለማድነቅ አይቻልም - Ethiopian/ Eritrean - TRY THIS AND YOU WILL LOVE IT! #vegan #yummyfood
มุมมอง 2.3K3 หลายเดือนก่อน
ይህን አይቶ አለማድነቅ አይቻልም - Ethiopian/ Eritrean - TRY THIS AND YOU WILL LOVE IT! #vegan #yummyfood
ይህን ከቀመሽ ሁለተኛ ዘይትና ቅቤ አትጠቀሚም ታመሰግኝኛለሽ #vegan #ethiopianfood #eritreanfood
มุมมอง 147K4 หลายเดือนก่อน
ይህን ከቀመሽ ሁለተኛ ዘይትና ቅቤ አትጠቀሚም ታመሰግኝኛለሽ #vegan #ethiopianfood #eritreanfood
እጅ የሚያስቆረጥም የቲማቲም ፍትፍት አሰራር- Ethiopian/Eritrean Vegan Dish
มุมมอง 9464 หลายเดือนก่อน
እጅ የሚያስቆረጥም የቲማቲም ፍትፍት አሰራር- Ethiopian/Eritrean Vegan Dish
My Thoughts On Marriage and Raising Kids - ሰለትዳርና ሎጆችን እንዴት እንደምናሳድግ በኔ ምልከታ #EthiopianandEritrean
มุมมอง 9444 หลายเดือนก่อน
My Thoughts On Marriage and Raising Kids - ሰለትዳርና ሎጆችን እንዴት እንደምናሳድግ በኔ ምልከታ #EthiopianandEritrean
ለየት ያለ የእርጥብ አሰራር - Ethiopian Food - Lulit Lula Channel - #ethiopianfood #subscribe
มุมมอง 6506 หลายเดือนก่อน
ለየት ያለ የእርጥብ አሰራር - Ethiopian Food - Lulit Lula Channel - #ethiopianfood #subscribe
መልካም በአል / Come See Orthodox Christmas at My House / Ethiopian Food #ethiopianfood #cooking
มุมมอง 8796 หลายเดือนก่อน
መልካም በአል / Come See Orthodox Christmas at My House / Ethiopian Food #ethiopianfood #cooking
ኑ ከኔ ጋር የሽሮ ጥብስ እንስራ- Let’s Make Traditional and Vegan Shiro Tibs together! #ethiopianfood #cooking
มุมมอง 4.7K7 หลายเดือนก่อน
ኑ ከኔ ጋር የሽሮ ጥብስ እንስራ- Let’s Make Traditional and Vegan Shiro Tibs together! #ethiopianfood #cooking
ለየት ያለ የስኳሽ አልጫ አሰራር | IF YOU HAVE SQUASH MAKE THIS DELICIOUS ETHIOPIAN DISH! |#ethiopianfood#recipe
มุมมอง 5917 หลายเดือนก่อน
ለየት ያለ የስኳሽ አልጫ አሰራር | IF YOU HAVE SQUASH MAKE THIS DELICIOUS ETHIOPIAN DISH! |#ethiopianfood#recipe
ቆንጆ የለጋ ጥብስ አሰራር (ቅልዋ) - 💯💯- Traditional Ethiopian Tibs - Lulit Lula Channel
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
ቆንጆ የለጋ ጥብስ አሰራር (ቅልዋ) - 💯💯- Traditional Ethiopian Tibs - Lulit Lula Channel
በቀላል ዘዴ የተሰራ ፓስቴ ሞክሩት - Quick 10 Minute Recipe!! - Lulit Lula Channel - Ethiopian Food #cooking
มุมมอง 995ปีที่แล้ว
በቀላል ዘዴ የተሰራ ፓስቴ ሞክሩት - Quick 10 Minute Recipe!! - Lulit Lula Channel - Ethiopian Food #cooking
ለየት ያለ የፆም ሐምበርገር ሞክሩት - Vegan Burger! - Lulit Lula Channel - #ethiopianfood #cooking
มุมมอง 2.9Kปีที่แล้ว
ለየት ያለ የፆም ሐምበርገር ሞክሩት - Vegan Burger! - Lulit Lula Channel - #ethiopianfood #cooking
ምርጥ የፃም የአበባ ጎመን ጥብስ - VEGAN DISH!! - Ethiopian Food - Lulit Lula Channel
มุมมอง 947ปีที่แล้ว
ምርጥ የፃም የአበባ ጎመን ጥብስ - VEGAN DISH!! - Ethiopian Food - Lulit Lula Channel
ለየት ያለ ቃተኛ ሞክሩት - Try This Simple Ethiopian Recipe - Ethiopian Food - Lulit Lula Channel
มุมมอง 1.6Kปีที่แล้ว
ለየት ያለ ቃተኛ ሞክሩት - Try This Simple Ethiopian Recipe - Ethiopian Food - Lulit Lula Channel
📌📌ሞክሩት የድንችና የቀይሰር ጥብስ ወጥ - How To Make Delicious Roasted Beets and Potatoes - Lulit Lula Channel
มุมมอง 961ปีที่แล้ว
📌📌ሞክሩት የድንችና የቀይሰር ጥብስ ወጥ - How To Make Delicious Roasted Beets and Potatoes - Lulit Lula Channel
ምርጥ ራይስ በስፒናች ሞክሩት - Easy and Delicious Rice!! - Lulit Lula Channel - Ethiopian Food
มุมมอง 780ปีที่แล้ว
ምርጥ ራይስ በስፒናች ሞክሩት - Easy and Delicious Rice!! - Lulit Lula Channel - Ethiopian Food
📌📌ፈጣን ቁርስ ሊጥ ሳናቦካ (ምሳ) - Special Breakfast - Lulit Lula Channel
มุมมอง 707ปีที่แล้ว
📌📌ፈጣን ቁርስ ሊጥ ሳናቦካ (ምሳ) - Special Breakfast - Lulit Lula Channel

ความคิดเห็น

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Beautiful cat! 🐈

  • @almazeg7024
    @almazeg7024 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    yamral❤egish yibarek my sis!

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ቆንጆ ነዉ ቤተሰብ ሆነናል ከቀጠሮ ቤት ነዉ የመጣሁት

  • @BasicEnglishTigrigna
    @BasicEnglishTigrigna 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እህትዓለሜ።ደመርኩሽ መልሽልኝ በኮመንት ።እጅ ይባርክ ነው❤❤❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋዉዉዉዉ ምርጥ የአበባ ጎመን ጥብስ👌እጅሽ ይባረክ

  • @romanethiopia
    @romanethiopia วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሉላዬ ለየት ያለ የአበባ ጎመን ጥብስ ነው አበጣ ጎመን በጣም ነው የምወደው አንች ደግሞ ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽን ይባርከው#ሼር#

  • @OfficiallyDarik
    @OfficiallyDarik 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ከዩናይትድ ኪንግደም ዛሬ እሁድ ጠዋት እና እንደዚህ አይነት ቆንጆ እና አስደናቂ ድንቅ ስራ ከእኔ ጋር ስላካፈሉኝ እና እንድዝናናበት በድጋሚ አመሰግናለሁ እናም በቅርቡ እንደገና እንገናኝ እና ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን እንደ ሁልጊዜው ጓደኛዬ እና ይጠብቁኝ ታላቅ ሥራህን ከፍ በል! 🇬🇧☪️ 😎😁😎😁

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 2 วันที่ผ่านมา

    🙌🏽💕👍🏾🙏🏽🌹🌺🌷

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 วันที่ผ่านมา

    Lulaye batam konjo ena kelal aserar new tebareki

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 2 วันที่ผ่านมา

      @@LelliyoCooks Amesgenalhu yene konjo 👍❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 วันที่ผ่านมา

    Wow like like 👍

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 วันที่ผ่านมา

    ሉላዬ በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ከምር ሱስ የሚያሲዝ ነው like like 👍 ❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 2 วันที่ผ่านมา

      @@milkanatube4685 ሚልካይዬ የምወድሽ አመሰግናለሁ ተጠፋፍተናል😍😍

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 2 วันที่ผ่านมา

      @@lulitlula4290 በጣም ምንም አልመች አለኝ እኮ በርቺ ሉላዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 3 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሉላየ በጣም የምወደዉ ምግብ የአበባ ጎመን ያንችን አሰራር ወደድኩት እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 2 วันที่ผ่านมา

      @@Ethiopiaonebeauty አመሰግናለሁ የኔ ውድ😍

  • @MeryAfro348
    @MeryAfro348 3 วันที่ผ่านมา

    Che buono piatti mi piace molto buono grazie mille 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ሁሉ ጊዜ መተሳየቸው ምግቦች እጅ የሚያስቆጥሙ ናቸው እናመሰግናለን❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 2 วันที่ผ่านมา

      @@MeronSemere ሜሪዬ ክበሪልኝ👍❤️❤️

  • @eritrea576
    @eritrea576 4 วันที่ผ่านมา

    Wow, yamme, good job, God bless you and aĺl your family

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 3 วันที่ผ่านมา

      Thank you so much🙏👍

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 4 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም አሰራር ነዉ ሉላዬ። በርቺ። እናመሰግናለን ጊዜሽን ወስደሽ ለኛ ስላካፈልሽን። ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 3 วันที่ผ่านมา

      @@miminigussie4971 ሚሚዬ የኔመልካም በጥም ነው የማመሰግነው😍😍

  • @medihntube
    @medihntube 4 วันที่ผ่านมา

    Waoo Lulaye come sempre sei bravissima grazie mille per aver condiviso con noi like & share

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 3 วันที่ผ่านมา

      @@medihntube Thank you so much ❤️❤️❤️

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 4 วันที่ผ่านมา

    እንኩዋን ሰላም መጣሽ ሉላዬ waoo የአበባ ጎመን ጥብስ ልዩ አሰራር ስላሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤like share ❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 3 วันที่ผ่านมา

      @@tseghegirmay1 አመሰግናለሁ ፅግዬ🙏❤️❤️

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የብሮክሊ ጥብስ ነው ፈጣን ቀላል ጤናማ ጊዜ ቆጣቢ የሆነ አሰራር ነው ሼር ስላረግሽን❤🙏

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 3 วันที่ผ่านมา

      @@mulutube2116 ሙሉዬ በጣም ነው የማመሰግነው🙏❤️❤️

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 4 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን ሰላም ፍቅር አንድነት ያንጣልን እግዚአብሔር ለሀገራችን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤👈

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 3 วันที่ผ่านมา

      @@hulumfikirtube8350 አሜን የምወድሽ🙏❤️❤️

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም መጣሽ lulit እህታችን የአበበ ጎመን ጥብሱ ዋውውው ነው እኔም አዘወትረዋለሁ አንች ደም በምርጥ አጠባበስ ነው ያካፈልሽን lulit 👍👍👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 3 วันที่ผ่านมา

      @@hulumfikirtube8350 ሁሉምዬ አዎ ብዙ ሰው ይሰራዋል ቀቅለን ነበር ይሄን ሞክሬው ቆንጆ ሰለሆነ ነው ሞክሪው🙏❤️❤️

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ሉሊትዬ አንዳንዴ ያልፍሻል የኔ ባለሙያ ኮሊ ፍላወርን በዚህ መልኩ ቆንጆና ጤናማ አርገሽ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናል እጅሽ ይባረክ በጣም ፈጣን በጣም ቀለል ያለ ነው ወድጀዋለሁ❤❤ ላይክ ሼር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 3 วันที่ผ่านมา

      @@netsiskitchen7169 ነፂዬ ክብረት ይስጥልኝ😍😍

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 4 วันที่ผ่านมา

    ልላዪ ሰላምሽ ይብዛ እጂግ በጣም ልዩ ነው ያምራል በጣም እጂሽ ይባርክ 👏👏❤️❤️❤️ like like ሸርርርርርር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 3 วันที่ผ่านมา

      @@mimisfoodchannel1931 ሚሚዬ ክብረት ይስጥልኝ🙏❤️❤️

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 4 วันที่ผ่านมา

    ያስጎመጃል ሉሉ❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 3 วันที่ผ่านมา

      @@hanikitchen8109 ሀኒዬ እውነት ነው🙏😍

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባረክ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 3 วันที่ผ่านมา

      @@hanikitchen8109 አሜን የምወድሽ👍❤️❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 วันที่ผ่านมา

    እጅሽን ይባርክ ❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 3 วันที่ผ่านมา

      @@Rozaguraga አሜን🌹🌹

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሉላዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ባለሞያ ዋው አበባ ጎመን በጣም ነው የምወደው አረቦቹ በጣም ይጠቀሙታል እናመስግናለን❤❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 3 วันที่ผ่านมา

      @@Rozaguraga ሮዘዛዬ የኔ መልካም ክበሪልኝ😍😍

  • @freytube2731
    @freytube2731 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣሽ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 3 วันที่ผ่านมา

      @@freytube2731 እነእኮን ደህና ቆየሽኝ የኔ መልካም ጠፍተሻል ብቅ በይ🙏❤️

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 4 วันที่ผ่านมา

    ውድ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እያልኩ subscribe like and share እያደረጋችሁ አበረትቱኝ🙏❤️

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 4 วันที่ผ่านมา

    አንደኛ ነኝ ሉሊትዬ ቆንጆ ነው

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 3 วันที่ผ่านมา

      @@misrakbahiru9067 ምሰራቅዬ የኔ መልካም በሁሉ ነገርሽ ፈጣሪ አንደኛ ያድርግሽ❤️❤️

    • @misrakbahiru9067
      @misrakbahiru9067 3 วันที่ผ่านมา

      @@lulitlula4290 Ohhhh Amen Amen Amen!

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ሼር❤

  • @Smart_Tube1224
    @Smart_Tube1224 6 วันที่ผ่านมา

    ምያሽን አማርብታለው ❤❤

  • @Smart_Tube1224
    @Smart_Tube1224 6 วันที่ผ่านมา

    ባልምያ በርቺ ሰብ መልሺ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 8 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ወጥ ነው ዶሮዋም ባትኖር ዶሮ ወጥ እንደበላሁ ነው የምቆጥረው

  • @eritrea576
    @eritrea576 9 วันที่ผ่านมา

    Lala new, kkk, Lieite konjoe, God bless you and your family

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 9 วันที่ผ่านมา

      @@eritrea576 Thank you for your support.🙏can I ask you who you are ?❤️

    • @eritrea576
      @eritrea576 9 วันที่ผ่านมา

      @@lulitlula4290 kkkkkkkk, noway

  • @eritrea576
    @eritrea576 9 วันที่ผ่านมา

    Lala new, kkk, Lieite konjoe, God bless you and your family

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 9 วันที่ผ่านมา

      @@eritrea576 Amesgenalhu 🙏❤️

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 10 วันที่ผ่านมา

    ቅባቱ በጣም በዝቷል ይዘገንናል ለጤንነት ጥሩ አይደለም

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 10 วันที่ผ่านมา

      እሺ ሰለትምህርቱ🙏 እኛ እሰካሁን ጤነኛች ሰለሆንን ነው 🙏❤️

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ተበልቶ የማይጠገብ ዶሮን የሚያስንቅ የእንቁላል ወጥ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 10 วันที่ผ่านมา

      ክበሪልኝ የኔ መልካም😍

  • @FevenTekia
    @FevenTekia 13 วันที่ผ่านมา

    ምርጧ አንደኛ ሁሉ ነገር ተመችቶኛል በርቺ AAA😅

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 12 วันที่ผ่านมา

      @@FevenTekia በጣም ነው የማመሰግነው ስራዬን ሰለወደድሽልኝ🙏❤️❤️

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 13 วันที่ผ่านมา

    ሉላዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ያምራል ዶሮ ወጥ ነዉ ሚመስለው 😮😮👌👌👍👍 እጅሽ ይባረክ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 12 วันที่ผ่านมา

      @@sitotatube- እንኮን ደህና ቆየሽኝ ሰመሰግናለሁ🙏❤️❤️

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 13 วันที่ผ่านมา

    Wow

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 14 วันที่ผ่านมา

    ሉላዬ አረ እንዴት እንደሚያምር የሚያስጎመጅ ከክሬሙ ጋር ደሞ Wow like like 👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 13 วันที่ผ่านมา

      @@milkanatube4685 ሚልካዬ አመሰግናለሁ ጠፍተሻል😍😍

  • @eritrea576
    @eritrea576 14 วันที่ผ่านมา

    Lulit konjo, God bless you and all your family

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 13 วันที่ผ่านมา

      thank you so much for your support👍👍

  • @yodittekeste
    @yodittekeste 14 วันที่ผ่านมา

    በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 13 วันที่ผ่านมา

      እሺ ዮዲትዬ❤️

  • @yodittekeste
    @yodittekeste 14 วันที่ผ่านมา

    ዋው ዋው ነው ሉልዬ ዶሮን የሚያስንቅ ነው ❤❤❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 13 วันที่ผ่านมา

      @@yodittekeste አመሰግናለሁ ዮዲትዬ😍😍

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሉሊት እንደምን አለሽ በጣም የሚያምር ዶሮ ወጥ የመሰለ የእንቁላል ወጥ ነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናለን 😋👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 13 วันที่ผ่านมา

      @@yenemartube1 ክበሪልኝ🙏😍😍

  • @etsegibekele129
    @etsegibekele129 14 วันที่ผ่านมา

    ሉላዬ የኔ ደርባባ እጅሽ ይባረክደ።አሪፍ ነው

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 13 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ😍😍

  • @medihntube
    @medihntube 15 วันที่ผ่านมา

    Mamma mia come bello 😋veramente sei come sempre bravissima grazie mille per aver condiviso con noi Cara ❤❤like share

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 13 วันที่ผ่านมา

      thank you so much for the great support🙏❤️❤️