Deep, truthful, critical & aesthetical analysis that I often found in Teddy Reyot. My utmost gratuities Tedisho! Moges Hiluf from Maychew, Southern Tigray.
Any weakness on TPLF includes Getachew.So Getachew cannot criticize other members.No question TPLF was weak during the war.But still there will be no Tigray without TPLF.Without exaggeration currently TPLF is not less than PP.When i am saying this Tigray should be united than ever.Thank you.
You better talk about your infidel leaders who kisses Abiy Ahmed uss leave alone Eritrea and our leaders EQUY FTRET EQUY LB EQUY ANDEBET YALEW SEW NEH.
Teddy, you have expressed your position to blame the Amhara or the rest of Ethiopians over the damages of the war. Are you a supporters of the Selama in Tigray which is working against your todays Title.
You are completely blinded by hate and your obsession of Eritrea as a country and Eritreans as people is astonishing, i.e in a disturbing way. Whether you like it or not President Isaias is a statesman, a seasoned and competent political figure in the region. In regards to Ethiopia’s failures , President Isaias pointed out the root cause , that is the constitution of ethnic politics perpetuated by TPLF, instead of the nitty gritty current issues. You are just bitting around the bush with your weak analysis. Besides, A Lion 🇪🇷 is not concerned with opinions of sheep !!!
I disagree with you the way you demonised PIA. PIA made Tigrains in general to have self belief & confidence by training TPLF fighters, provided them with weapons & recognition around the world during the struggle for freedom. Helping them to take power in Ethiopia despite being 6% the population . The TPLF leaders became the wealthiest individuals in the world started rubbing shoulders with likes Bill Gates. At this junction TPLF leaders so cocky decide to overthrow PIA thier God father & replace him with puppets of TPLF called G15. PIA became aware stopped them on thir tracks then the rest is history. I thought I put things in prospective for you. By the way I am not Eritrean I am a proud Ethiopian pro unity of east African people.
ሁሌም የማተርፍበት ሚዲያ።።ያኔ ገና ከአዲስ አበባ ከ ኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 ጀምሮ ኪነ ጥበብን ታሪክን ኧረ ስንቱ እንሆ ዛሬም አብረን አለን።እድሜ ይስጠን "አብረን ተጉዘናል ሁሉም ጥሩ ይሆናል"ነዉ ያለዉ ድምጻዊዉ።ቴዲ ኑርልን
Thanks a lot, Reyot media! Very informative, indeed!
I always wonder people still watching you and insult you for your incredible explanation.keep up the good work brother. respect brother
አንዳንዴ ስለት ያለው ስድብ ካማራችሁ ቴዴ is the best.
Respect ! from MEKELLE.
I am glad you are coming to our area.
Glad to see you Teddy
Tedi when ever you are pro-ethiopia you do have my support. Because Ethiopia is our home.
ጥሩምክር ነው
Teddy great analysis
Keep ur efforts. Thank you 🙏
ጥሩ አስተያየት ነዉ
Teddy, the heavy weight analyst
Welcome Canada Teddy
Teddy you just nailed it 👌👌👌👌
በርታ ቴዲ
አቤት ትንታኔ😊 ርእዮት ምርጫቹህ ይሁን
I admire your presentation and deep analysis in a fluent language,Amharic
Well come back Mr teddy.❤
Fitsum Gebre follow Reyot from Toronto, Canada
Glad to see you back Teddy Tsegaye
Hating Esayas doesn't help to solve the problem we r facing, let's unite Eritres and Tigray.
enamesegnalen
ግሩም ማብራሪያ ነው ቴዲ ኑርልን 1000አመት።
ቴዲ ንግግርህ ለኣእምሮየ ምግብ ነው 👍 እናመሰግናለን 🙏
❤❤❤Reyot media❤❤❤❤
🥳 🎉 🎊 300k
ኢትዮጵያን የምትወድ ከሆነ በሚፈጠረው ሰላም ሁሉ ደስ ሊልህ ነው የሚገባው። የቀሩትም ወደስምምነት እንዲመጡ ሀሳብ ማቅረብ ካንተ እጠብቃለሁ።
ሁሉም ሂወቱ የጨለመ ሰው መኖር ምን ያረግላሀል ላንተ ይህች አለም
Bravo T
የብልፅግና ጥላቻ የሌለውን አይንህ አልፎ ልብህን አጠፋው ፡ብልፅግና ከልማት ጋር ወደፊት ፡፡
ቴዲ ልበ ብርሃን ነሕ እድሜ ከጤና ይስጥሕ የልብሕ መሻት ይስጥሕ በርታ እኔ ከአድናቂዎችሕ አንዱ ነኝ ።
የሚገርመኝ ግን ጊዜ ፖለቲከኛ ያደረጋቸው ሰዎች ጉዳይ ነው በቃሉ አላምረው ፖለቲካ ይበላ ይጠጣ አያውቅም ነበር ነገር ግን አንዳንደ በሚዘርቀው ወግ መንግስት እያሰረ እየፈታ ዝነኛ ፖለቲካ ዘብራቂ አደረገው ይገርማል
ሃይ ቴዲ እንኳን መጣህ
From Gambella, I would like to know why Tedy didn't come with you
ዓይኑን ሓንጎሉን ልቡን ዝዓወረ
7:27 ሚሊሻ ጳጳስ 😂😂😂😂😂😂😂😂
Welcome to Edmonton! I hope to connect with you soon. I'm proud to be from Edmonton and would love to share more about this wonderful city.
Welcome reayot media.
Tedi ሊቁ ንበርልና ነኽብረካ ኢና
ለመሆኑ አንተም ራስህ የአገላለፅ ችግር አለብህ የትግራይ ሕብና የኢትዮጵያ ስትል ሁለት የተለያዩ ሕዝቦች አስመስለህ እያቀረብክ ነው በተጨማሪ ሁሉም ኢትዮጵያዊያንን አለያይተው ለሚያባሉ አሁንም ክፍተት እየሰጠህ መሆኑን አትዘንጋ ሁሉም በአንድነት ወገን ለወገኑ እንድቆም የአገላለፅ መስተካከል ብታደርግ
''ትግራይም አማራም ለላውም ሕዝቦች አንድ ነን'' አትለያዩን የጥፋት ሰለባ አታርጉን
Deep, truthful, critical & aesthetical analysis that I often found in Teddy Reyot.
My utmost gratuities Tedisho!
Moges Hiluf from Maychew, Southern Tigray.
ደንቆሮ
ቴዲ
As usual ዝገርም ትንታነ እይ።
ሓንቲ ነጥቢ ግን ከለላ ንጌታቸው ዝሃብካያ ኮነ ኢልካ ዶ ወይስ ብስሕተት እንድዒ።
ጌታቸው ንደብረፅዮን ጉጅለ "ጄኖሳይ ክፍፀም ክከላኸሉ ዘይከኣሉ ኣመራርሓ" ኢሉ ዝገለፆም ትኽክለኛ ሓሳብ ምዃኑ ተስማዕሚዕኻ ግን ጌታቸው ኣካል እዚ ውድቀት ምዃኑ ከይሞገትካ ምሕላፍካ መተዓዛዘቢ እዩ። ኣብ ህወሓት ናብዚ ኩሉ ውድቀት ክንበፅሕ ከለና ካብ ጌታቸው ንላዕሊ ስልጣን ዝነበሮም ኣካላት ብቁፅሪ ክንደይ እዮም? ድዩ ወይስ ጌታቸው ኣብዚ ሀዚ ዝግበር ዘሎ ውጥጥ ንስልጣን ኣይኮነን ከምኡ ዝገብር ዘሎ ኢልካ ስለ እትሓስብ እዩ።
ቴዲ በጣም ትለያለህ !
ታሪክን ፖለቲካን በሚገባ የተረዳህ እውነተኛ ትንታኔ
ሊቀ ሊቃውንተ ቴዲሻ በማስረጃ በዕውቀት አስተማሪ አስረጂ ዕድሜና ጤና ይስጥሕ ።
✅
Hi
ከ ዛራ እና ደደቢት እየሰማቹ ግዜቹ ከማጥፋት ወደ ሪኦት ተቀላቀሉ
ኢሱ ኢሱ ኢሱ ኢሱ እንደዚህ ነው እሚያነዛንዘው ቅጥል ብግን 😂😂😂😂😂😂😂😂
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ363 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
አንረሳቸውም የነዚህ ምስኪን ተማሪዎች አጋች ማን እንደሆነ ለመገመት አይከብድም
አአነኝ
ቴዲአችን የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው ❤🙏🙏🙏
Any weakness on TPLF includes Getachew.So Getachew cannot criticize other members.No question TPLF was weak during the war.But still there will be no Tigray without TPLF.Without exaggeration currently TPLF is not less than PP.When i am saying this Tigray should be united than ever.Thank you.
ቴዲ እናመሰግናለን
ሕውሃት ድሮም የትግራይን ሕዝብ አይወክልም የሚባለው ለዚህ ነው
እንደ ህዝብ የአማራም የትግራይም ህዝብ ጠላቱ ካሊጉላው አህመድ ነው
ወያኔ ለ27 አመት የሰራው ግፍ የትግራይን እናት ያለልጅ አስቀርምት ፣ ለኢትዮጵያ ብልጽግና የማባል ሰው በላ አመጣባት ይሄ እውነት ነው።
ከፋኖ ጋር ሆኖ የኢትዮጵያን ነጻነት ማፍጠን ።
ጌታቸው ያኔ ከጀኖሳይድ መከላከል ካልቻለው መንግስት ጋር አብሮ አልነበረም ወይ? እሱም አብሮ ተጠያቂ ነው፡፡ አሁንስ ለምንድነው ወደ ደቡብ ትግራይ እየሮጠ የሚሄደው፡፡
ዓዲ ዓበይቲ ሰለ ዝኾነ ዞባ ደቡብ
100 % Right. Meles bent over backwards to accommodate Isaias. Isaias loathes meles and the whole TPLF አጎብዳጅ bunch.
የትግራይ ህዝብ የወረደበት ስቃይ እና መከራ በጣም ያሳዝናል።
ነገር ግን በ 1998 የነበረው ወያነ በኤርትራ ላይ ያደረሰው ውድመት እና መፈናቀል ። የሲቪል ማህበረሰቡ ንብረትና ጥሪት ማዝመት፤ የ ሴቶች መድፈር ፤ በልክ መናገር ኣለበት። በዚያም ግዜ ሜድያ ስላልነበረ ተሸፋፍኖ ኣለፈ። በግዜም ይወጣል። እኔ ግን እዛ ስለነበርኩ ኣይረሳውም።
ምንም ያላደረጉ ኤርትራውያን ንብረትና ገንዘባቸው ተዘርፈው ከኢትዮጲያ እንዲባረሩ ማድረግ ፤ በህዝብ ኤርትራ ላይ ከሃያ ኣመታት በላይ ማዕቀብ እንዲደረግ ማድረግ። ምን ያልተደረገ ኣለ? ነገር ግን አንተ በኤርትራ ህዝብ ምንም እንዳልታረገ ፣ በግልባጡ መለስ ያደረገው ውለታ ለኤርትራ፤ ማንም የማያድርገው ውለታ ነው ስትል፤ በጣም ገርሞኛል።
…………✍በአንዲት ትንሽዬ ከተማ ውስጥ የሚኖር አንድ አይነስውር ሰውዬ ነበር።
ይህ አይነስውር ሰውዬ መሬት ሲጨላልም ወደ ከተማው መውጫ ያለው ወንዝ አከባቢ እየሄደ ንፁህ አየር መውሰድ ያዘወትር ነበር። ታድያ በዛ በጨለማ ሲሄድና ሲመለስ በእ የመብራት ፋኖስ ይዞ ነው። ሁልጊዜ እንዲህ ያደርጋል። ከእለታት በአንዷ ምሽት 3 ወጣቶች እርስ በርስ እየተቀላለዱ
ሲያልፉ አይነስውሩ ሰውዬ ከነፋኑሱ ያገኙታል። "አንተ አይነስውር ነህ፤ እንደሚያይ ሰው ፋኖስ ይዘህ ትዞራለህ
እንዴ" ብለው ተሳለቁበት፣ ሳቁበት።
ሰውዬውም በእርጋታ እንዲህ አላቸው፡-
"ልክ ናቹ፤ እኔስ አላይም ነገር ግን ፋኑሱ ይጠቅመኛል፤ ምክንያቱም ሰዎች በጨለማው ምክንያት ሳያዩኝ ከገፈተሩኝ
በህዋላ ከምናደድባቸው ፋኑሱ ይዤ ባበራላቸው ለሁለታችን ይጠቅማል" ብሏቸው ሄደ። ወጣቶቹም በሰውዬው ቅን
አስተሳሰብ ተደነቁ። "ማየት ያለብን በህሊናችን ነው፤ ለሰዎች የምናደርገው በጎ ነገር ራሱ ተመልሶ በእጥፍ ይከፍለናልና።"
ቀድሞ ካነበብኩት የተወሰደ እናም ወንድማችን ቴዲ አንተም እየሰራህ ያለው ለእኛ ፍኖስ ይዘህ እያበራህልን እንደሆነ ነው የሚስማኝ ቤተስቡህንም እና ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ::
የትግራይ ህዝብወይንም የቀድሞው ህዋሀት እንደፃድቃን እና ተወልደ አይነቶቹ ወደ ሀሊናቸው ተመልሰው ከአማራው ጋር ግንባር ፈጥረው የህንን በነሱ ሰርአት የፈጠሩትን አህያዎችእና አጋሰሶች እራሳቸውን ከሻብያእና ከ ኦነግ እራሳቸውን ከአፀዱ ለድል የበቁ ነበር
Agases ye Sheabia achebchabi alneberkim ende? 360 degree wedet,wedet?
ጠፋቹ እኮ
ስማ ለመሆኑ ማነው ነፍጠኛ አማራ እያለ ከሌላው ብሄር ብሄረሰብ ጋር አያቋሰለው?
ተራ ወታደር አብይአህመድ አሊ የመለስ ዜናዊ የ እግሩ እጣቢ ጭቅቅት አይሆንም ያኔ በበረባሶ እንኳን እየሄደ የጥፈር ቁሻሻ በጣም ከፍ አደረከው ይሄንን ግም
ስትሸነፍ kkkkk
Endezare Sele Esayase Yemamnebeten Hasab Yemigeltelgn agenche alawkem, angete erer siel norealhu ye tegrayun chifchefa chemero
You doing great when solo.
I agree 👍
Yup, he is fantastic.
በቃ ለቀቀልህ! እስቲ የሚመጣውን እንየዋ!😍😂
Tedi min alebet kaleh ewket tnshye btakaflen
Ewqet molthal way social media menagebh agame
ራያ
በአምልኮ እና በተልአኮ 😂😂😂
Agam gena gena tabdalachu degmo le agam komal
You better talk about your infidel leaders who kisses Abiy Ahmed uss leave alone Eritrea and our leaders EQUY FTRET EQUY LB EQUY ANDEBET YALEW SEW NEH.
ህዋሀት ያፈረሰውን ኤርፓርት የሰራው መንግሥት መስሎኝ። ኢትዮጵያ ፈርሳለች ሰላም አይኖርም ስትል ነበር የሆነው ተቃራኒና መዋሀድ ሆነ።
መዝሙራቸው እስካልተቀየረ ምን የሚቀየር ነገር አይመስለኝም ግን ምን አይነት ስው ነው ያን መዝሙር የፃፈው በዚህ ጉዳይ ስፋ አርገህ ብትመለክተው እና ለለውጥ በሚጠቅም የስላም ድምፅ reform ያስፈልግይመስለኛል መዝሙሩ በራሱ የመክራ አንቴና ነው "war mongering".
አገላለጽ ትጠላለህ አዛውንቱ እብድ ጎልማሳውን ቀውስ እየመራው ነው 😂
እኔ በየትኛውም መንገድ ኢሳያስ በትግራይ ላይ ያደረሰው ግፍ በምንም መለኪያ ይቅር ሊባል አያስችለውም ከተጠያቂነት አያድነውም። ይሁን እነጂ የህዋሃት ሮኬት መተኮስና መከላከያን ማጥቃቱ ግን ሊካድም ሆነ የጠብ መንስኤ መሆኑን መካድ አይቻልም።
ወደ ኤርትራ ሮኬት የተተኮሰው ኤርትራ የትግራይ መሬት መውረር ከጀመረች በኃላ ነው።
ቴዲ if you don’t mind don’t say Ethiopian and Tigrayንየሚይስተሳስራቸው ያልከውን instead ብልፅግና እና ትግራይ በሚል ቢስተካከል
ርእሱ እና ይዘቱ ፈጽሞ የተለያዩ ናቸው
ብዙ ግዜ. የተደጋገመ አስተያየት ቢሆንም አሁንም እንደጋግመዉ. አደገኛ ኢሳይያስ ብቻ አይደለም. ህወሃት. ለኢትዮጵያ ካለዉ ጥላቻ
ሻአብያንና ኦኔግን. ይቀልብ ነበረ ያዉ የቀለብከዉ ዘንዶ ስዉጥህ አብዝተህ ብትጮህ ሐይልህን ከመ ጨረሰ ባለፈ
ፋይዳ የለዉም. ልብ በሉ በሐማኖት በመዋለድና በመዋደድ በሺ አመታት
በክፉም በደግ አዉሮት የዘለቀዉን አማራን
ለሁሉም ፍጥረት ጠላት በማድረግ ክህደት
በመፈፀም ነዉ. መሞት ያለባቸዉ ሶስቱም
ናቸዉ
ጊንጥ ትክክል
Teddy, you have expressed your position to blame the Amhara or the rest of Ethiopians over the damages of the war. Are you a supporters of the Selama in Tigray which is working against your todays Title.
The cause of the war was T.P.L.F, So why don't you mention that?
ሴኖዶሱ ይቅርታ ጠይቋል። ይቅርታውን አልቀበለም ከተባለ በኋላ እንደገና ሴኖዶሱን በይቅርታ ጉዳይ መተቸት ምክንያታዊ አይመስለኝም። ሲጀመር መንበረ ሰላም የሚባለውስ የካድሬ ስብስብ ምን እየሰራ እንደሆነ አታውቅም? ሀገረ ትግራይ እያለ መቀደስ ጀምሯልኮ። እሱን ባልሰማ አልፈህ አሁንም ሀጢያቱን ከነ ልጅ ልጁ ሴኖዶሱ ላይ መላከክ ለአንድነት አይጠቅምም ጭራስ አለያይ ነው።
አብይ ኢትዮጵያን ኤርትራ እያደረጋት ነው ማለትህ ምን ማለት ነው? እንዴት ብትለካው ነው?
ቴዎድሮስ፣ ትግራይ የራስዋን ሲኖዶስ ማቋቋምዋና ኤርትራውያን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደርስባቸው ወከባ ቢፈትኑህ፣ ምን ትመልሳለህ ?
Ante ekua sl abye lmawerate dfrteh magenthe mnne mn ayto mn kleklat yemlew tret ewnte new
ትግራይን ስትጠራ እንደ ሀገር ትግራይና ኢትዮጵያ ትላለህ ። አማራ ሲሆን ደግሞ አማራ ክልል ትላለህ ። ከመቼ ወዲህ ነው ትግራይ ሀገር የሆነችው? ይሄ እንድምታዉ ጥሩ አይደለም ተው ሀገሪቷን ለመገነጣጠል አትሞክር ። ፍላጎቱ እንኳን ቢኖር ትደርስበታለህ ። ስለዚህ የትግራይ ክልል እና ህዝብ እያልክ አውራ።
ትግራይ ሀገር ነች።
@FIRAOL612.abc12-_ ትሁንልህ
Tewodros riot afqari Getachew reda and tsadqan by business or something
ኢሳያስ ጥሩ አማካሪ የሌለው ቢኖርም የማይሰማ ግራ የተጋባና የሚያሳዝን ሰው ነው
Mnm isyas bzue tefat bnore weyanm tigray regionm katfinet netsa aydelchem tigray joncide gn erasachu nachu ttyaky dgmo dfrth abyens mn arge new yemtlew dfrth ena gtrenth yedbral bzu mlflfh weray mabzathe kalhone fyda yelwem dgmo twashalhe
❤❤❤❤❤❤❤
ክርክርህ መሆን ያለበት አብይን መስደብ ሳይሆን
1ኛ. ባለፉት 6 ዓመታት ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገሮች ጋር ጦርነት አድርጋለች ወይስ አላደረገችም?
2ኛ. በ1980ዎቹ ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገሮች ጋር ጦርነት አድርጋለች ወይስ አላደረገችም?
ይሄንን መመለስ አመክንዮአዊ ያደርግሃል። አሊያ ደግሞ ተራ ተሳዳቢ።
አንተ ሰዉየ ትቀሰፋለህ ምትናገረዉን እወቅ
ግዲ ግን ኤርትራ ህዝብ ላይ ጥላቻ እንዳለህ የሚታወቅ ነው 70 ግዜ የተተኮሰው ፈዲሻ ነው መቶሀያሺ ተደፈሩ የሚባለው ተረት ነዉ ወታደሩ ሊዋጋነው እንጂ የመጣው ካንተ እናት ጋር ሊማግጥ አልመጣም
🐕 of Esayas
Defar Tigray gebtaeh yftsmkew Genocide 😭😭😭
ከዳሚ
Netherlands
You are completely blinded by hate and your obsession of Eritrea as a country and Eritreans as people is astonishing, i.e in a disturbing way. Whether you like it or not President Isaias is a statesman, a seasoned and competent political figure in the region. In regards to Ethiopia’s failures , President Isaias pointed out the root cause , that is the constitution of ethnic politics perpetuated by TPLF, instead of the nitty gritty current issues. You are just bitting around the bush with your weak analysis. Besides,
A Lion 🇪🇷 is not concerned with opinions of sheep !!!
Please 🙏 Eritrea and Tigray must work together
You don't know nothing
I disagree with you the way you demonised PIA.
PIA made Tigrains in general to have self belief & confidence by training TPLF fighters, provided them with weapons & recognition around the world during the struggle for freedom. Helping them to take power in Ethiopia despite being 6% the population . The TPLF leaders became the wealthiest individuals in the world started rubbing shoulders with likes Bill Gates. At this junction TPLF leaders so cocky decide to overthrow PIA thier God father & replace him with puppets of TPLF called G15. PIA became aware stopped them on thir tracks then the rest is history. I thought I put things in prospective for you. By the way I am not Eritrean I am a proud Ethiopian pro unity of east African people.