መከራንና የተወረወረ ድንጋይን ዝቅ ብሎ ማለፍ ብልህነት ነዉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024
  • የ ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe በማድረግ እንዲሁም video ከወደዳችሁት like ከተመቻችሁ ደግሞ share ያድርጉ እንዲሁም የ ደውል ምልክቷን ይጫኑ
    welcome to my channel seida entertainment and you can subscribe,like ande share
    subscribe 👇
    / @seidatades

ความคิดเห็น • 36

  • @ekoniya
    @ekoniya วันที่ผ่านมา

    መከራና የተወርውር ድጋይ አንድ ናች ውሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣችሁ በያላችሁበት ሰላማ ፍቅር አንድነት መተሳስብ ለሀገራችን ይሁን እናመስግናለን ሀሪፍ ቁይታ ነበር

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam วันที่ผ่านมา

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እህቴ ስላምነሽልኝ እህለን ፊክ እግራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢ ሶብር ቢሆን እንጅ ለስውልጅ ምንም አልተስጠም የታስሩትንም ያስፈታልን ያሉትንም በስላም ያቆይልን እግራችንን ሰላም ያድርግልን ያርብ ይክብዳል ብቻ ይምንስማው ይምናይው ነግር ማመን አልተቸልም ምን አይነት ግዜ

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 วันที่ผ่านมา

    አሰላምአሊኩምእራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳንሰላም መጣሽልኚ ጥሩቆይታነበር የነበረውእናም መርችልኚውደ

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf วันที่ผ่านมา

    አሰላምአለይኩም ወራሕሙላሒወበረካቱ አሕለን ወሣሕለን እኳንሠላምመጣሽ ሀገራችንሣምፊቅርአንድነትመተሣሠብመዎደድ ያድላት ያረብ

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የሚደርሱብንሰ ነገሮች በሶብር ማለፍ ማለትነው አላህ ትግስት ይስጠን

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም አግዚአብሔር ይመስገን እንዃንደናመጣሸአህቴበርችልኝ❤❤❤

  • @ሀዩነኝ
    @ሀዩነኝ วันที่ผ่านมา

    አሰላማሊኩም ወረህመትላሂ ውበረላትሁ ሰላ እንደትናችሁ እንኮንደህናመጣሽ በርቺልኝ 🎉🎉

  • @suleymansemgenw
    @suleymansemgenw 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰአዳ የሚመጡብንን ችግሮች በሶብር ማለፍ ውጤቱ ጣዕሙ የቀመሠው ያውቀዋል ያለው ደስታ ወደረ የለውም አላህ ትግስት ይስጠን

  • @AbebaMulatu
    @AbebaMulatu วันที่ผ่านมา

    Tkkl zik belo malefi waga biyasikeflm wutatu gen yamara ena firawu tafachi new berchilgna yena wud

  • @fresegawa
    @fresegawa 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አህለን ወሳህለን ቤተሰብ ሰአዲ እንካን ደህናመጣሽ ትክክል ብለሻል የተውረውረ ድንጋይ ብቻ አይመታንም ዝቅብሎ ማሳለፍ ነው አላህ ይጠብቀን ይመችሽ በርች ሱብሀን አላህ😢🎉🎉❤

  • @tube6473
    @tube6473 วันที่ผ่านมา

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ሰላም እንኮን ደህና መጣሽ እህት እንድት ነሽ ደህና ነሽ ወይ ሰላም እና ፍቅር ለአገራችን ይሁን ውድ እኝንም ሰላም እኑንን

  • @fafitube2574
    @fafitube2574 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱ አንኳን ደና መጣሽ ትክክል ዝቅ ማለት ውረደት አይደለም ዝቅ ማለት ያስከብር አለህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተሰብቸቻን አለህ ይጠብቅልን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @mekedestube
    @mekedestube วันที่ผ่านมา

    በትክክክል እህታችን አንዳንዴ በህወታችን የሚገጥሙን ነገሮች በመቻል ማለፍ አሰፈላጊነው ሰለነበርን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ይሀሁን 🕊🕊🕊🌹🌹

  • @sewumehontube7245
    @sewumehontube7245 วันที่ผ่านมา

    Ewunetnw yalshiwu wude tegesetu yesxene lhulachinm betegesit malkefi enden chimele berchile yen wude arfi gezenw yenbern sele nebern mlkam koyita ena mesginle

  • @TegestTesfaw
    @TegestTesfaw วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሠላም እግዚአቤሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛልን ሠላም ለአገራችን ፍትህ ለታሰሩት ወጉኖቻችን ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም ቆየሽን ውዴእናመሰግናለን

  • @yenantw21
    @yenantw21 วันที่ผ่านมา

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልን ።
    ለምታቀርቡልን መልካም ሀሳቦች በጣም ነው የምናመሰግነው በርቱ ተበራቱ ።
    እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሙና ፍቅሩን ያብዛላት አሜን

  • @tube-zn6yd
    @tube-zn6yd วันที่ผ่านมา

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማየ በያላቹህበት ሁላቹህም ሰላማቹህ የብዛ አላህ ለገሰችንን ሰላም ያረግልን🎉🎉🎉

  • @FanoKebrraw
    @FanoKebrraw วันที่ผ่านมา

    betkekeleAndande semtawe kemhune masalfe tlke waga yasgnenale enam maslfe yekedm

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid วันที่ผ่านมา

    አሰለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለንን ወሣህለንን ወመህራባ ሥአድዬ እንንኳን ደህና መጣሽ ትክክል ነዉ እህታች ዋናዋ ትግስት ነዉ 🎉🎉❤

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 วันที่ผ่านมา

    አሠላማለይኩም ዉራሆመቱላሂ ወበረካቱ ሠላምሺ የረበረዛ እንኳን ሰላም መጣሺ ትክክክል መከራን የሚልፈዉ ዝቅ ያለ ነዉ አሪፍ ቆይታ ነበረኝ

  • @ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS
    @ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነው እግዚአብሔር ከአንቺ ጋራ ይሁን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🎉🎉

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. วันที่ผ่านมา

    መከራ የማያጠናክረው ሰው መቼም በቁሙ የሞቸ ሰው ነው ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም በዛ ነገር ተምሮ ተደንደርድሮ ወደ አላማው መቀየስ ግድ አለ አለበዚያም የሁሊም ሰው እየመጣ እየረገጠው ኘው የሚያልፈው እኔደ ቆሻሻ።

  • @ሀሊማሀሰን2
    @ሀሊማሀሰን2 วันที่ผ่านมา

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ ሰላም ላገራችን ጥሩ ቆይታ ነበር በርቱልኝ አላህ አገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣልን

  • @የአባይንግስት
    @የአባይንግስት วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እውነት ብለሻል መከራንና ንፋስን ዝቅ ብሎ ማሳለፍ ይላሉ የኢትዮጵያ እናቶች
    እውነትም ነው ዛሬ ማያልፍ የማይመስለን ነገ ግን ሌላ ቀን ነው በርችልን

  • @zenawet1
    @zenawet1 วันที่ผ่านมา

    Selm laneche yehun selmeshe yebeza ehetachen
    Ewenet new elefe selu elefe yegegnal deha mogn bew motun yemegnal adrl mebelew

  • @MadanatKafalaw-ye6ym
    @MadanatKafalaw-ye6ym 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selemesh yebezelesh wed bereche mer arefe geze neberenye wed bereche mere❤❤

  • @MedenaSeide-pu9krdonkey
    @MedenaSeide-pu9krdonkey วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም እንኳን ደህናመጣችሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረ በርች ሠላም ላገራችን ሠላም ለህዝባችን ፍትህ ህህህ ያረብ ሁሉም ሠላም ይሁን

  • @beteseb292
    @beteseb292 วันที่ผ่านมา

    Selm laneche yehun selmeshe yebeza eherachen enkun dehen qoyeshen ewaenet new eseketalfe yalfel newan zeqa belo bategeset maselefe new

  • @SeadaYasin-nw6tr826
    @SeadaYasin-nw6tr826 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው የማያልፈቀንየለም መፈተን ለበጎነው

  • @ሲሃምቱዩብ-ወ3ቸ
    @ሲሃምቱዩብ-ወ3ቸ วันที่ผ่านมา

    እስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተበራቸ የህታችን ቤተስቦች አላህ ይጠብቅልን አሚንንንን

  • @FatumaAmede
    @FatumaAmede วันที่ผ่านมา

    አሠላሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ስአድ በረች ስለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን በርች አገራችንን ሠላም ፍቅር አድነት አላህ ያድለን🎉🎉🎉🎉

  • @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
    @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ሰአዲየ አወ ለሰዉ ልጂ ትግስት ጥሩ ነወ የታገሰ መጨረሻዉ ያምራል። ሀገራችንን አማን ሰለም
    ያድረረግልነ ጥሩ ቆኡእታ ነበረን እናመሰግናለን❤❤

  • @ፋጡማሙሀመድሰይድ
    @ፋጡማሙሀመድሰይድ วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም. ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሐማድ567
    @ሐማድ567 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አህልን

  • @TESFUNTV-r5y
    @TESFUNTV-r5y 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰኣዳ ምርጥ ነው

  • @Amen-h5y
    @Amen-h5y วันที่ผ่านมา

    tekkl zike malet kefitan endemiyameta manm ayakm zik silu yetenaku yemimesilachewu bizuwochi nachewu ena masitewal alebn