ስለ ኢትዮጵያ ምን ያህል ያቃሉ# ኢትዮጵያን እንወቅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 38

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ስለኢትዮጵያ የማቀዉ ዉብ እደሆነች አየራ ማራኪ ብዙ ዲቅ ተፈጥሮ እዳላትነወ ከዛበላይ ግን እማቀዉ እደምወዳትነወ ሀገሬን💚💛❤🙏

  • @ትግስትወሎ
    @ትግስትወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም ሁላቺ ሁም፣ መሬየ የኔውድ ኢትቶጰዮ ትቅደም ፣ሠላምሺ ያብዛልኝ ኑሬ ለዘላለም. ትኑር፣ አገሬ ኑሬልን. አህታን እናመሠግናለን

  • @ስንታውይን
    @ስንታውይን 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤እውነት ትዝታ ነው የአስልፈኩትየምጣብኛ ሳዳምጣው

  • @ትግስትወሎ
    @ትግስትወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬልን እህታቺን ወደ የኔ ቅመመንን ነሺ አቺ. ኢትጰዮ. ውብ እኮ ነሽ. ሠላምሽ. የመለስ አገሬ.

  • @bontulove
    @bontulove 2 ปีที่แล้ว +2

    Naga mana kanaafi yaa tahuu akmii jirtuu warii mana kanaa jiraa jirtuu ebbifama jabadhuu qalii too jabaesii qaba tolee

  • @hayutube8391
    @hayutube8391 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሪ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርጃ ሰላማችሁ ብዝህ ብዝዝት ይበልልኝ ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቀን ሠላም ፍቅር ለሀገራችን ኢ🇪🇹ት🇪🇹ዮ🇪🇹ጺ🇪🇹ያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሀገርክበሪነሸ
    @ሀገርክበሪነሸ 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @alemtube3068
    @alemtube3068 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዋውውውው ኢትዮጵያ እኮ በጣም ብዙ ነገር አለት ያልትነገራላት ውብ የሆነች ሀገር ናት ያለችን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ይኑር ለዘላለም

  • @youtube6773emeniwediy
    @youtube6773emeniwediy 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም በጣም አገራችን ያምራል ግን ምንዋጋለው በዘር በህይማኖት እየተባሉ አሁላይ ግን. ምን ዋጋለው

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ደስ የሚል አካባቢ ነው በርችልኝ አገራችን ሰላም ጤና ፍቅር ያድርግልን

  • @amimametube
    @amimametube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እካን ሰላም መጣሸ እህቴ በጣም ደስ የሚል ነዉ ኪላሲካሉ

  • @Kurazእናፀሐይብርሃንዩቱብ
    @Kurazእናፀሐይብርሃንዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛልሽ ዋውውው በጣም ደስ የምል ቦታ ነው😘😘😘😘🙏🙏

  • @atsedetube123
    @atsedetube123 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሀላችሁም በመላው አለም የምትኖሩ ውድ የሀገሪ ልጆች ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ እንደሰማይ ቀዋክብት ይብዛላችሁ ፈጣሪ አገራችን ከጥፋት እና ከምናይው መከራና ስቃይ በምህረት አይኖቹ በቃችሁ ይበለ እኛንም በሰላም ለምንወዳት አገራችን ለምንናፈቃቸው ቤተሰብቻችንያብቃን አሜን ወእውነትእህት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ለተመልካች ይጠቅማል ብለሽ ሺር ስላደረግሽልን ከልብ እናመሰግናለን ከዚህ የበለጠ እንጠብቅሻለን

  • @mkditub8
    @mkditub8 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም ስላምሺ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሺ እናመስግናለን ለነበርን ቆይታ በርች ጥሩ ትምህርት ነው

  • @zematube1219
    @zematube1219 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሪየ እህቴ እንዴት ነሽ
    ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
    አሪፍ ቦታ ነው ዋውውው 🙏🙏🙏🙏

  • @-arganontube3267
    @-arganontube3267 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ያነሳሽ ሀሳብ በጣም ጥሩ ነው ኢትዮጵያን ምን ያህል ብንመረምራትልናቃት አንችልም ብቻ ፈጣሪ የመረጣት ሀገር ናት

  • @gubaetewahido
    @gubaetewahido 2 ปีที่แล้ว

    በታም ደስስ መል ቆይታ ነበር እህታችንንን ሰላምሽ ብዝት ብዝትዝት ይበልልን

  • @kasechyemariyamlji4420
    @kasechyemariyamlji4420 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ ሀገራችን ውብ በተፈጥሮ የተሞላች ልዪ ነበረች ፍቅር ጠፋ የፍቅር አምላክ ፍቅር ይስጠን

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን እወነት በጣም ደሰ የሚልነወ ግን ልብ ይነካል 😢

  • @mekedestube
    @mekedestube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሸ በጣም አሪፍ የሆነ ቆይታ ነበርን በእውነት ኢትዮጵያዊነትን። ለመግለፆ ቃል ያጥርኛል ከማንም በላይ መልከ መድሯ የተለየች። ወራቶች ላይ ሰንመጣ በጋኘ ክርምት ተለይቶ የሚኖሮባት ብቸኛዋ ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @Sadasada-y6m
    @Sadasada-y6m 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ዉበት ኢቶን ማን ያህላል እናመሠግናለን ሜሪየ እሥኪ ማነዉ እደኔ በሥደት ላይ ሆኖ ሀገሩ የናፈቀዉ እጁን ያዉጣ 😘😘

  • @hanna1342
    @hanna1342 2 ปีที่แล้ว

    ውቢቷ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰

  • @kalyeyoutube7508
    @kalyeyoutube7508 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ እምወድሽ በርችልኝ አሪፍ ጊዜ ነበር

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የእማዬ ኢትዮጵያ ህዚቦች እንዴት አላችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ወብ ሀገሬ መመኪያዬ ኩራቴ ካንቺ መፈጠሪ 💚💛❤️👈

  • @habeshahomeh2500
    @habeshahomeh2500 2 ปีที่แล้ว

    Wowwwwww botawe seyameri yamerig good luck videos tanks my love sister ❤🎉

  • @bezahabeshawit
    @bezahabeshawit 2 ปีที่แล้ว

    እንኳ ደህና መጣሽ ሀገራችን ውብና ማራኪናት ድንቅ ውበት ያላት ስላሟን ያብዛልን ህዝባን ይጠብቅልን ውብ ሀገር አለን ፍቅርና ሰላሟን አንድነታቸውን ይመልስልን ።💚💛❤️

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሸ እውነት ብዙ ነገሮችን ማውቅ ያሰፍልገናል በጣም ማለት ነው

  • @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m
    @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሪዬ አወሽልኝ ተጠፍፍተናል አለሽልኝ ሀገሬ እንዴት እደናፈቀኝ ሜሪ ደሞ በትዝታ ወሰድሽኝ ማን ይመልሰኝ በጣም እናመሰግናለን በርችልኝ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ

  • @saratube19
    @saratube19 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ቤተሰብ ሁላቹም በያላቹበት ሠላማችሁ ብዝት ይበል እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ፈጣሪ አምላክ ሀገራችን ሠላም ደሰታ አንድነት ያድልልን እህታችን በርቺ

  • @rozalovetube
    @rozalovetube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሜሪዬ እንኳን ደና መጣሽህኝ
    አቤት ተፈጥሮ እኛ እኮ ሀገራችን ዉብ ናት ግን ምን ያደርጋል እንሂ ወሮ በላ ሁሉ ለማጥፋት ይጥራሉ

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜሪ እንኳን ደህና መጣሽ አይ አች ያገራችን ነገር ይጠፋናል ብለሽ ነው ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🙏

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለንች ይሁን ከጉፑ ነው ነው የመጣውት በፊት ቤተሰብ አደረግሽ ነበር አንች ካል ሜለሽ መለሽ በቅንነት ውድ❤❤❤ዛሬ ልደምሪሽ ስመጣ ስለደምረኩሽ ነው በደግም በዝህም የመጣውት❤️❤️❤️❤️

  • @buzeshiferaw4399
    @buzeshiferaw4399 2 ปีที่แล้ว

    selam selam enkuwan dena metash woowww betam des yemil new berachilin gobez 😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌

  • @samirabeteseb
    @samirabeteseb 2 ปีที่แล้ว

    Salam Kya Kare Re George Salamat visit heaven Masha Allah

  • @mammamimikitchen
    @mammamimikitchen 2 ปีที่แล้ว

    እገራችን ውብና ድንቅ እገር ናት በወንዝ ብሽለቆ በተራራ የተከበበች

  • @ስአዲዬቱብ-ፐ8ጘ
    @ስአዲዬቱብ-ፐ8ጘ 2 ปีที่แล้ว

    አይይይትዝታብቻ

  • @hanna1342
    @hanna1342 2 ปีที่แล้ว

    ውቢቷ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰