Ethiopia - ከሽንፈት መልስ ስንጠቃ ያጠላበት ጁንታ… አዲስ ጨዋታ አስጀመረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 292

  • @nur_siraj
    @nur_siraj 3 ปีที่แล้ว +22

    ኢቲዮጵያየ ሰላምሽ ሰላሜ አለምሽ አለሜ ነው በሰላምና በብልፅግና ማማ ላይ ከፍ በይልኝ🙏

    • @aersemakidisit6725
      @aersemakidisit6725 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን
      ኑርየ tiktok ላይ ጠፍተሀል ሌሽ 🥰

    • @h.m2784
      @h.m2784 3 ปีที่แล้ว

      አንተ ልጅ ሜነው ለአድሡ አመት ነጠላ ዜማ ሣትለቅ ቀረህ

    • @yubjsi4795
      @yubjsi4795 3 ปีที่แล้ว

      አንትመ

    • @yubjsi4795
      @yubjsi4795 3 ปีที่แล้ว

      ጠፍህ😖😖

  • @golbit4168
    @golbit4168 3 ปีที่แล้ว +9

    ሂሳብ ካወራረድን በኋላ ኢትዮጵያውያን እልል ብለው እንደሚሸኟቸው እርግጥ ነው! መንገዱን ጨርቅ ያርግላቸው!

  • @barackhaile4
    @barackhaile4 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልል ፈጣሪ ሆይ የእውነት አድርግልን ተገንጥሎ ገደል ይግቡ ግልግል

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 3 ปีที่แล้ว +9

    Peace and love for Ethiopia and for poor Tigiray people

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 3 ปีที่แล้ว +22

    Maybe for the first time, I agree with TPLF. Let them go and the Tigrians with no exception live in other part of Ethiopia should leave Ethiopia for good.

    • @melanesianafricanunion394
      @melanesianafricanunion394 3 ปีที่แล้ว +1

      They can leave the country, go to Egypt, Sudan or Saudi Arabia. One United Ethiopia

    • @golbit4168
      @golbit4168 3 ปีที่แล้ว +2

      Yes indeed. We agree with TPLF. We Ethiopians are willing to let them go. Then All Tigre must leave Ethiopia before they librate themselves.

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 3 ปีที่แล้ว

      The problem is they want our land

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 3 ปีที่แล้ว

      @@nebiyuterefe3637 let alone them Italy never managed. Somalia wanted and it’s existence became nonexistent.

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you brother ,,feta daily !

  • @teddygirmaiy3442
    @teddygirmaiy3442 3 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይጠብቃት

  • @tamirubelachew2461
    @tamirubelachew2461 3 ปีที่แล้ว +4

    መንገዱን ጨርቅ ያድርግላቸው!

  • @nurhusenahmed5215
    @nurhusenahmed5215 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈታዎች ዉስጤ ናቸሁ አገራች ሰላም ያድርግልን

  • @نوراحمد-ف6ز8ح
    @نوراحمد-ف6ز8ح 3 ปีที่แล้ว +11

    የምን መንገጠል ዳግም እንዳይነሳ መቅበር ነው እንጅ በሂዎትማ ካለ ችግር ነው

    • @محمدمحمد-ع6ع1ج
      @محمدمحمد-ع6ع1ج 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @membarpti5612
      @membarpti5612 3 ปีที่แล้ว

      አህያ ለራሰቹ ነው የቀበረቹ ያለ 😂😂😂😂

    • @محمدمحمد-ع6ع1ج
      @محمدمحمد-ع6ع1ج 3 ปีที่แล้ว +1

      @@membarpti5612 አልሞት ባይ ተጋዳይ ምን ትሰራለህ እዚህ. ሊጥና ሽሮ ጨው ወዘተ እዚህ የለም እኮ ሀሀሀሀሀሀ

    • @نوراحمد-ف6ز8ح
      @نوراحمد-ف6ز8ح 3 ปีที่แล้ว

      @@membarpti5612 እናንተ ይሄው ናችሁ ስራችሁ መዝረፍ እና ዘለፍ

  • @umuyusra-yy5xs
    @umuyusra-yy5xs 3 ปีที่แล้ว +9

    እውነት በጣም ያማል የወሎ ህዝብ እደዝህ ሆኖ በማየቴ እጅግ አዝኛለሁ ፍትህ ለሰሜን ለደቡብ ወሎ ሰሚ ያጣው የወሎ ህዝብ ጦርነት በነሱ ላይ ዘነበ እልባትም አላገኙም ፍትህ ህውሀት ባሰቸኳይ ከአማራ ክልል ለቆ መውጣት አለበት በቃ ባሰቸኳይ መፍትሄ ሊፈለግ ይገባል ህዝባችን እየተሰቃየብን ነው ።

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 3 ปีที่แล้ว +2

    ONE.ETHIOPIA 🇪🇹 ONE GOD. 🙏ONE LOVE ❤️

  • @brehanemeskelifa366
    @brehanemeskelifa366 3 ปีที่แล้ว +9

    እንደው ተገንጥለው በተገላገልን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว

      ጅብ ይገንጥልህ
      😄😄🤮🤮

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว

      @@brehanemeskelifa366 አይባልም ☹️☹️☹️☹️

  • @bezaworkmaru791
    @bezaworkmaru791 3 ปีที่แล้ว

    Hands off Ethiopia!

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ነፃ ያውጣልን

  • @MdAhmad-vu4kv
    @MdAhmad-vu4kv 3 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ አገራችንን ሰላም መልስን ምን ጊዜም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 3 ปีที่แล้ว +9

    ኧረ እንደው ግንጠላውን ባፈጠኑት።ሀሳባቸውን እንዳይለውጡ የኢትዮዺያ ህዝብ የሚያግዛቸው ነገር ካለ እባክህ ፈታዬ ለትብብሩ ዝግጁ ስለሆን የማስተባበሩን ነገር አደራው ላንተ ነው።

    • @oneethiopia7767
      @oneethiopia7767 3 ปีที่แล้ว

      የመጣልሽን አትዘርግፊ!!! አስተውይ!!!
      ለሦስት ሺ አመት አንዲት ሀገር አያቶቻችን ሳያጓድሉ አስረክበውን ይኼ የኔና የአንቺ ድንጋይ ትውልድ ግን በዚህ አርባ አመት ብቻ ጅቡቲንና፣ኤርትራን አሳልፎ ሰጥቶ እንዲሁም ትግራይን እንደዚሁ አሳልፎ ሊሰጥ ተዘጋጅቷል።ይኼ አሣፋሪ የኛ ትውልድ ግን አእምሮውን መጠቀም አቅቶት በአማካይ በየአስር አመት አንድ አንድ ክፍላተሀገሮች እየጣለ የመጣ ትውልድ ነው።

    • @tigistyetayew5036
      @tigistyetayew5036 3 ปีที่แล้ว

      @@oneethiopia7767እናንተ ጅቦች በልታችሁ እስክትጨርሱን አዝለናችሁ እንክረም እንጂ።

  • @jemillatube2160
    @jemillatube2160 3 ปีที่แล้ว +6

    እረ ተገንጥለው በተገላገልናቸው

  • @teddygirmaiy3442
    @teddygirmaiy3442 3 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 3 ปีที่แล้ว +6

    በቃ ይገንጠሉ የትግራይ ህዝብ ከፈለገ

  • @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ
    @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ያጥፋቸው ያረብ. ይገጠሉ እነሱጋርማንይኑራል ከአሁንበሆላ ግን የዘረፉትን አንድ ባንድ ማስመለስ ይኖርብናል በኝ ሀብት አይኖሮም ደሞ እራያንንና ወልቃይትን ይዥእገነጠላለሁ ቢል ማን ያቀምሰዋል 🤗🤗🤗

  • @rosetubehabshawit5305
    @rosetubehabshawit5305 3 ปีที่แล้ว +33

    ተገንጥለው ሰላማችንን በሰጡን እነዚህ ባንዳዎች

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 3 ปีที่แล้ว +3

      እህህህ ወላሂ ቢገነጠሉ እደት ደስ ይለኛል

    • @sablemakonnen316
      @sablemakonnen316 3 ปีที่แล้ว +3

      I wonder what they’re going to eat. If they decide to go it alone. Does anything grow there?

    • @bint.seid.
      @bint.seid. 3 ปีที่แล้ว +2

      ከዚህ ቡሀላ አብረን ባንኖር ,የሁላችንም ምኞት ነው ግን ያለኛ አይሆንላቸውም ሌቦች

    • @bint.seid.
      @bint.seid. 3 ปีที่แล้ว +1

      @@sablemakonnen316 we well see nothing grow there

    • @hayatmuhammed2267
      @hayatmuhammed2267 3 ปีที่แล้ว +2

      ኧረ አላህ ይገጥላቸው እነዝህ ሰይጣኖች

  • @አመተማሪያምመንግስቱ
    @አመተማሪያምመንግስቱ 3 ปีที่แล้ว +4

    ቢገነጠሉ በጣም ደስ ይላል ካንሰር መቆረጥ አለበት ግን መጀመሪያኮ ጠግቦ መብላት ነው ሁሌ የተሰረቀ ሊጥና ዱቄት እይገኝም ቁልቋልን ተማምነው ነው ያች የተረገመች ደም የጠማው የትግራይ መሬት

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ ኢትዮጵያ ልታርፍ ነው ቶሎ ተገንጠሉ ሀገር ትረፍ እሰይ እሰይ በርቱ

  • @HayatArebu-kl1ir
    @HayatArebu-kl1ir 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ፈታችን እንኳን ደህና መጣህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አዲስ የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻

  • @dos2544
    @dos2544 3 ปีที่แล้ว +5

    Let them go, it's like a relief from cancer!!!!!

  • @merihabesha8494
    @merihabesha8494 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ሰላሟን አውርድልን ፈታየ ለ መርሳ ለ ስሪንቃ ለወልድያ ለጎብየ ለሮቢት ላራዱም ለራያ ቆቦ እባክህን ድምፅ ሁናቸው እኔ እናቴ ራያ ቆቦ ከወራት በፊት ማለቴ ወልድያ ከመያዟ በፊት ነው ውሀስ እግዜሩ እያዘነበልን ነው ግን አስቤዛ የለንም የነበረንን ለመከላከያ አብልተነዋል ብላኝ ነበር አስበው ይህን ካለችኝ ወራት አለፈው እባክህንድምፅ ሁነን

  • @saburasabura2622
    @saburasabura2622 3 ปีที่แล้ว +3

    ያረብ ሰላሙን መልስልን

  • @እሙ.ሙአዝ-ዀ7ዸ
    @እሙ.ሙአዝ-ዀ7ዸ 3 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ.ፍትህ.ለሰሜንወሎ.ትኩረትለህዝቡ.ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @tamer8965
    @tamer8965 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለአድርቃይ አማራ ህዝቤ ለእራያ አማራ ለወልድያ ለላስታ ላሊበላ ለስሜን ወሎ አማራ ለስቄጣ አማራ ህዝቤ ፍትህህህህህህ አሁንም ጠላት እየጨፍጨፋቸው ነው ታፍነው ነው ያሉት ፍትትትት በእራብ አለቁብን ታፍነው ያገር ያለህህህህህ መንግስት እነዚህን ቦታወች በቅርቡ ይቆጣጠር ነፃ ያውጣልንና ህዝባችን እንታደግበት ፍትህህህህህህህህ

  • @seadamoh1444
    @seadamoh1444 3 ปีที่แล้ว +7

    ይገንጠሉ በጣም አሪፍ ምን ሊበሉ ነው የሚገነጠሉት እኛ ከኢትዮጵያ አንድም ነገር አያገኙም

    • @oneethiopia7767
      @oneethiopia7767 3 ปีที่แล้ว

      የመጣልሽን አትዘርግፊ!!! አስተውይ!!!
      ለሦስት ሺ አመት አንዲት ሀገር አያቶቻችን ሳያጓድሉ አስረክበውን ይኼ የኔና የአንቺ ድንጋይ ትውልድ ግን በዚህ አርባ አመት ውስጥ ብቻ ጅቡቲንና፣ኤርትራን አሳልፎ ሰጥቶ እንዲሁም ትግራይን እንደዚሁ አሳልፎ ሊሰጥ ተዘጋጅቷል።ይኼ አሣፋሪ የኛ ትውልድ አእምሮውን መጠቀም አቅቶት በአማካይ በየአስር አመት አንድ አንድ ክፍላተሀገሮች እየጣለ የመጣ ትውልድ ነው ......................idiot generation!!

  • @piccipicci4847
    @piccipicci4847 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ እራያ ህዝብ

  • @አህሜያሲን
    @አህሜያሲን 3 ปีที่แล้ว +12

    እፎየው ግልግል እንክዋን ባች መጣ አለ ያዘፋኝ እነሱ ጠገነጠሉ ማለት የካሰር መደሀኒት ተገኘ ማለት ነው ድጋያቸው እጅ ምናቸው ይቀርብናል ቁልቕላቸውንም መሬታችን ለምለም ነው ያለውን እናባዛዋለን

    • @golbit4168
      @golbit4168 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደውም እኛ እነሱ እንዲገነጠሉ ልንጮህላቸው ይገባል! የምንግዜም ጠላቶቻችን ቢገነጠሉ እኛ እናተርፋለን!

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 3 ปีที่แล้ว

      The problem is they want our land

  • @Zulu-iq4dw
    @Zulu-iq4dw 3 ปีที่แล้ว +1

    Woldia woldia.....

  • @ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ
    @ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይገንጥላቸውና ይገንጠሉ ሌብነትና ችጋራቸው ሙሻክልና ጥፋታቸወ ነው የሚቀርብን ይግልኡ

  • @genetregassa9625
    @genetregassa9625 3 ปีที่แล้ว +1

    Tigray people how long juntaw fulish you

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 3 ปีที่แล้ว +29

    እገነጠላለሁ ያለውን ጁንታ እግሩን በጥይት እየገነጠልን ጥለነዋል ገና ይቀጥላል ቆላ ተንቤን ድረስ ዘምተን ጁንታውን እንቀብረዋለን።

    • @እንተዛዘንሀበሻ
      @እንተዛዘንሀበሻ 3 ปีที่แล้ว

      ባየር ለይ መፎከሩን ተወው እና ጁንታው ፈጣሪ አትሮፎን የተረፍነውን አንዴ እንደ ማእበል ሊጠርገን ሌላ ስልት እያደረገ እንዳይሆን ፍራ

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 3 ปีที่แล้ว +5

      @@እንተዛዘንሀበሻ ሽንታም ጁንታ ነህ በቅርብ ቀን ጁንታውን ቀብረን ከመቃብሩ ላይ ቁልቋል እንተክላለን

    • @hayatmuhammed2267
      @hayatmuhammed2267 3 ปีที่แล้ว +2

      ያረብ አላህ ያሳካው እነሱን ከምድር በታች ያርጋቸው ያረብ

    • @h.m2784
      @h.m2784 3 ปีที่แล้ว

      @@hayatmuhammed2267 አሜን

    • @እንተዛዘንሀበሻ
      @እንተዛዘንሀበሻ 3 ปีที่แล้ว

      @@kemekem1366 በመጀመሪያ ጁንታ ጁንትዬ ጁንትትዬ የሚለው ቃል ስላሰለቸ በሌላ ተቀይሯል
      አንተ ፋራ ወይም ሞኝ ነህ ብዬ ገምታለው አንድን ነገር የሚደጋግም እነዚ ሁለት የጠቀስኩልህ በለሪ ያላቸው ሰዎች ናቸው
      1, ፋራ
      2, ሞኝ
      ወይም ላሻሽልልህ የፖለቲካ ተላላኪ
      ከነዚ ውጭ አትሆንም
      እሺ ሌላ ማሻሻያ ዘረኛ?
      በፈጠረህ ሌላ እንዳትሳደብ
      ለስድብ
      ለእርግማን
      ለተረትና ምሳሌ
      ለትችት
      ለ መናቅ
      ለትርክት
      ወዘተ... የተካናቹ ስለሆነ
      እኔ ደግሞ በተቃራኒው ዘመናዊ ስለሆንኩ እነዚህ የጠቀስኩልህ ሁሉ አላርጅኬ ስለሆኑ ! ይብቅ!!

  • @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
    @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 3 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ለራያ ቆቦ ህዝብ 😥😥😥😥💔💔💔💔💔ይገጠሉልን መላቀቅ ቅማላችው እጅ ምናችውም አይተርፈን

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለሀገራችን ኢትዩጵያ ሞትና ሽንፈት ለጁንታው

  • @ahmedhbashy1608
    @ahmedhbashy1608 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @zaratube608
    @zaratube608 3 ปีที่แล้ว +2

    ይገንጠሉ የምትሉ መሬቱ የኢትዮያ ነው እነሱ መውጣት ይችላሉ መሬት ግን አንሰጥም በጣሊያን ጊዜ የኢትዮጵያ ሕዝብ ደሙን የፈሰሰበት ነው መሬቱ መቼም አይሆንም

    • @hailehabtamu2138
      @hailehabtamu2138 3 ปีที่แล้ว +1

      tikikil nesh abo yimechish abatochachin hagerachen nw bilew keyebotaw yemotubetn be juntaw mikniyat masgentel yelebnim juntawnina degafiwochun atfiten be andinet nw meketel yalebn

    • @golbit4168
      @golbit4168 3 ปีที่แล้ว

      እንደዛ ብለን ዝንት አለም እነሱን ከ መ ሸከም መገላገሉ ሳይበጅ አይቀርም! ባንዳነት መቼም አይለቃቸውም! ታሪክ ወደኋላ ሄዳችሁ እዩ! ልማት ላይ ማተኮር የምንፈልግ ከሆነ እነኚህን መገላገል በጣም ጥሩ ነው!

    • @zaratube608
      @zaratube608 3 ปีที่แล้ว

      @@golbit4168 እሱ ልክ ነሽ ግን እዛ ታሪካችን አለ መቼም መስጠት አያስፈልግም እነሱም አይገነጠሉም ምክንያቱም ከማን ጋር ይወስናሉ

    • @golbit4168
      @golbit4168 3 ปีที่แล้ว

      @@zaratube608 ችግሩን ቀምሰው ማየት አለባቸው! ከ ዛ በንፉቅቅ ነው ተመልሰው የሚመጡት! እንኳን እነሱ ጅቡቲም ተመልሳ አንድ ትሆናለች!

  • @yubjsi4795
    @yubjsi4795 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ሠላመሸ ይበዛ💚💛💓

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev 3 ปีที่แล้ว +1

    እንገጠል ካሉ በቃ ያገንጠሉ
    አፈር ጤፍ አደለ ምንዲን ያበላሉ
    አንዳች ያብሉና እነዚህ መዠገሯች አላህ ያላቀን

  • @dkm1666
    @dkm1666 3 ปีที่แล้ว

    me iam ethiopian .but i vote for tigray independenc

  • @gebagool2732
    @gebagool2732 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤ሰላም ሰላም አማን ነው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +11

    በአዲስ ዓመት ፈጣሪ አዲስ ሕይወት ያምጣልሽ 🙏🏿😭ሀገሬ 🙏🏿

  • @ezra22764
    @ezra22764 3 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያዊ መሆን የሚፈልግ ብቻ ኢትዮጵያዊ ይሁን። በሃይል የሚጠበቅ አንድነት እንደሌለ ኤርትራ እንዳትገነጠል የተከፈለው ዋጋና ውጤቱ ጥሩ ምሳሌ ነዉ።

    • @melakudinku2027
      @melakudinku2027 3 ปีที่แล้ว +1

      ማነህ አንተ ወያኔ ! የኤርትራን ታሪክ ለማያውቅ ተርክለት አጭበርባሪ። ሲያምርህ ይቅር!

    • @najat1117
      @najat1117 3 ปีที่แล้ว

      ህረ እነዚህ መርቀን እንሸኛቸዋለን

    • @melakudinku2027
      @melakudinku2027 3 ปีที่แล้ว +1

      @@najat1117 ወንበዴ ይቀጣል እንጂ እንካ ፍቃድህ አይባልም።

  • @leulelimenih5920
    @leulelimenih5920 3 ปีที่แล้ว

    Remarkable & commendable media outlet

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 3 ปีที่แล้ว

    መሬት የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው, መገንጠል ይቻላል ያለፓስፖርት መልቀቅ ብቻ ነው, ባርነት የናፈቀው መልቀቅ ብቻ ነው. እንዳውም እኛ ኡትዮጵያውያን ካግዜ ጋር የምናወራርደው ብዙ ንገር አለ.ሰላሳ ዓመት መዝብረው አሁን እንገንጠል, እጅና ክንዱን ጭንቅላቱን ከአንገቱ ገንጥሎ መጥል ነው.

    • @liseyassanchase4395
      @liseyassanchase4395 3 ปีที่แล้ว

      የውሸት ታሪክ, የ ዮራን ሄይግን መፅሐፍ አንብቡት "በሙሶሎን የስልጣን ቆይታ ላይ የተደረገው ጥናት " ይላል እኔ አየተረጎምኩት ነው.

  • @ኢትዮጵያዊ-ከ8ገ
    @ኢትዮጵያዊ-ከ8ገ 3 ปีที่แล้ว +13

    🔥🔥🔥መቼ ሳጥናኤል አሸንፎ ያቃል 🔥🔥🔥 ሞት ለጁንታ እና ባንዳ

  • @3Dgamespot
    @3Dgamespot 3 ปีที่แล้ว +2

    Le them be independence please let them go we don’t need them

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 3 ปีที่แล้ว

    መገንጠል ብሎ የለም ኢትዮጵያን እንደ ቅርጫ ስጋ ገነጣጥላችሁ ልታጠፏት ነው ፀባይህን አሣምረህ አብረህ መኖር ብቻ ነው

  • @emangazali1949
    @emangazali1949 3 ปีที่แล้ว

    ለምን አይገነጠሉም ሀሀሀሀ ሀገራችን ታዲጋለች እነሱ መስለውን እደ ሽክር መጠው ወደኃላ የኀተቱን

  • @muluyewodaj2743
    @muluyewodaj2743 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘንድሮም ጁንታ አሚባል ነገር እየሰማሁ ልከርም ነው እንዴ 🤔🤔 ምናለ ተገጥለው እፎይ ብንልበት

    • @fatemahmohamed2233
      @fatemahmohamed2233 3 ปีที่แล้ว

      ቢገነጠሉም. አይርፉም. እነሡ

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 3 ปีที่แล้ว

      ይገጠሉ ያረብ

    • @fatemahmohamed2233
      @fatemahmohamed2233 3 ปีที่แล้ว

      አረ. ጓበዝ. እነሡ. እረፍት. አይሠጡንም

  • @likemelaiktkidusmikael474
    @likemelaiktkidusmikael474 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ለትግራይ ስትንበረከኩ አማራዉስ አያሳዝናችሁም የተዋለደ ዘር እንዳላችሁ እረሳችሁት እኔ ለምሳሌ እህቴ ከትግሬ ሁለት የሚያሳሱ ልጆች ወልዳለች እናም ለሁለቱም ዘር ምህረቱን እንዲያወርድ በእዉነትለትግራይስትንበረከኩአማራዉስአያሳዝናችሁምየተዋለደዘርእንዳላችሁእረሳችሁትእኔለምሳሌእህቴከትግሬሁለትየሚያሳሱልጆችወልዳለችእናምለሁለቱምዘርምህረቱንእንዲያወርድእንማፀናለን

  • @sayyidsayyid50
    @sayyidsayyid50 3 ปีที่แล้ว

    አዱሡን አመት የሠላም የፍቅር የአንድነት ያድርግን

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 ปีที่แล้ว +2

    ወገን ሆይ
    ለትግራይ ገበሬወች ተብሎ የተናጠል ተኩሰ በዶክተር አብይ ታወጀ ; ለሕውሐት በር ተከፈተለት እና አማራእና አፋር ላይ መአት ወረደበት
    አሁንም ይህ ሁሉ ጦር እና የሕዝብ ድጋፍ እያለ ሕውኃትን የማጥፋት ዘመቻው ዘገምተኛ ነው
    ለምን ለምን ???❤️ጎበዝ እንነጋገርበት
    ለነገ ይጠቅመናል 💚💛❤️

  • @shsshhshsh4641
    @shsshhshsh4641 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለናት ሀገሬ ኢቶብያ 💚💛❤️

  • @yosepheyehdego1589
    @yosepheyehdego1589 3 ปีที่แล้ว +1

    WEYANE DREAMS SINCE 1978..FREEDOM OF TIGRAY. THE CIVIL WAR BETWEEN SHARBEYA AND WEYANE REBELS. THAT WAS THE TIME THEY LOST THE WAR WITH E P LF SO THE WRONG DREAM OF WEYANE LEADERS. HAPPY HOLIDAYS TO ALL ERITREAN AND ETHIOPIAN

  • @jcjcjjcuf893
    @jcjcjjcuf893 3 ปีที่แล้ว +2

    ያርብ ምነው ተገጥለው በተገላገልንንንን ኡፍፍ

  • @zahrasaid9397
    @zahrasaid9397 3 ปีที่แล้ว +6

    እቅዳቸው ኢቶቢያን አውደመው ለጠላት ማስረከብ ነው ተገጥለው ስልጣን እንደማይዙ ያቃሉ ይሄን ኩሉ ኢቶቢያ ሰው ወየት አርጎት ነው ስልጣን የሚዘው

  • @barackhaile4
    @barackhaile4 3 ปีที่แล้ว +1

    ትግራይ ብትገነጠል ኢትዮጵያ ሠላም ታገኝ ነበረ ምን አለ እውነት በሆነ

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስስስ ይለናን ይገንጠሉ ።😏

  • @maremsayad1833
    @maremsayad1833 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 3 ปีที่แล้ว +2

    ፊትህ፣ ለምን የትነግን ካርታ፣ ወልቃይትን ጨምራችሁ በሚዲያችሁ ታሳያላችሁ???
    ትነግ ናችሁ እንዴ?

  • @negussienega8701
    @negussienega8701 3 ปีที่แล้ว +20

    ሺህ ጊዜ ቢገነጠሉ ... ቀለለ ነዉ ።

    • @johanesshischay7426
      @johanesshischay7426 3 ปีที่แล้ว

      Adwa... Eyalachihu... Takunu... Yhon... Wey.... Lalibela.... Keyet.. Metà.. Siluh... Keyet.. Metà.. Tlaleh... Megenteluma.. Aykerm.. Sew.. Hager.. Meriet... Alew.. Yawm... Yetebareke.. Be meshaf.. Kudus... .

    • @קפיליהבדסו
      @קפיליהבדסו 3 ปีที่แล้ว

      @@johanesshischay7426 in

    • @johanesshischay7426
      @johanesshischay7426 3 ปีที่แล้ว

      @@קפיליהבדסו tigray.. No... Etiopia.. No.. Tarik... Tigray... Malet.. Etiopia.. Malet.. New. Yale.. Tigray.. Yetgnaw... Etiopia.. Nat.. Mitmesertut... Denkoro... Oromo.. Welayta.. Benschangul.. Afar.. Somal. Geez.. Nachhu.. Eyalk. Denkoro

    • @johanesshischay7426
      @johanesshischay7426 3 ปีที่แล้ว

      @@קפיליהבדסו tigray... Kelech... Mn.. Aynet.. Etiopia.. New.. Mitmesertew.. Ayhonm.. Aychialem.. Tigray... Malet.. 1...dingay.. Ye.. Etiopia.. Nat.. Meseret... Slezih... Neftegna... Ena.. Oromo. Wey.. Afar.. Somal. Mn.. Bleh... Litmekrew. New.. Geez.. Wey. Ortodox.. Aslam.. Aksum.. Adwa.. Denjoro

  • @yubjsi4795
    @yubjsi4795 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ፈታ የኔ ጊታ እንዴት ነህልኝ ወዴ ሰላም ነህ ናፍቅህኝል ወላሂ💕💕💓💛💚💜

  • @kahatube4702
    @kahatube4702 3 ปีที่แล้ว

    please ወሎ ወሎ ትኩረት

  • @fitsumzelalem7154
    @fitsumzelalem7154 3 ปีที่แล้ว

    ህዋት የትግራይ ህዝብ ጨርሶ ሊጠፋ አስባል። የትግራይ ህዝብም ላለፋት 27 አመት ያጠፋው የንፁሀን ደም አንቆ ይዞት እንደቅጠል እየረገፈ ነው። የሰው ደም ወደፈጣሪው ስለሚጮህ ገና ብዙ ዋጋ ይከፍላሉ።

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg 3 ปีที่แล้ว +1

    oh please.we can't wait.when is it going to happen???🤣🤣🤣🤣.

  • @naifebrhm2455
    @naifebrhm2455 3 ปีที่แล้ว

    የአማራን ንብረት የሚዘርፈው ይህን አሥበው ነው የሜግዙት ቁልቆላም

  • @addisalem5455
    @addisalem5455 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ ይገንጠሉ እስከወዲያኛው እንፈልጋቸውም ከአራጆች ጋር እንዴትስ ከእንግዲህ በኅላ አብሮ ይኖራልስ ? ከእንግዲህ በኅላ መለማመጥ ይለም ልቀቁን ስንት ኝመታቶች እንደመዥገር ይሒዱ

  • @mahataher11
    @mahataher11 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲

  • @godisgood4053
    @godisgood4053 3 ปีที่แล้ว

    የመገንጠል ሀሳብ መምጣት ያለበት ከጁንታው ሳይሆን ከሠፊው ትግራይ ሕዝብ መሆን አለበት
    ትግራይ ሕዝብ አስቦበት መገንጠል ይሻለናል የምል ሀሳብ ካቀረበ ዳግም ደም መፋሰስ ሳይኖር ያለአንዳች ጭቅጭቅ እንዲገነጠሉ መፍቀድ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው።
    ሌላው ሠፊው የትግራይ ሕዝብ መገንጠል ካልፈለገ በአሸባሪው ጥያቄ ትግራይ መገንጠል የለባትም ።

  • @kenukenu6672
    @kenukenu6672 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇷🌻🌻🌻🌻👏💪✊

  • @weloveyousomuchiamfromethi3461
    @weloveyousomuchiamfromethi3461 3 ปีที่แล้ว

    በልመናና በመስረቅ ለመኖር ነው መገንጠል የፈለጉት 2 ሚልዮን ህዝቦች በእርዳታ የሚኖሩት አንድ የትግራይ ወታደር ከ5 ፏቆች
    አላቸው የትግራይ ህዝብ ውሃ የለው መገንጠልን ከፈለጉ ቻው ቸው👏

  • @moog8215
    @moog8215 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ወደዛ ይሂዱልን. ምናቸው ይቀርብናል! እንኳን እነሱ ቀይ ባህርም ቀርቷል. ዝንተ አለማቸውን እንደ መዥገር የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ተጣብቀው ሲመጡ ኖሩ ቢቀሩ ችግር እና ጦርነት እጂ ምን ይቀርብናል? እስቲ ታላቂቷን ትግራይን ሲመሰርቱ እንያቸው. ድንጋዩን ይግጣሉ.

  • @super__star6823
    @super__star6823 3 ปีที่แล้ว

    so why are they asking Federal gov to release budge for them, if they want their independent. independency start with taking care of self.

  • @jamaneshassen1092
    @jamaneshassen1092 3 ปีที่แล้ว

    ማማየ ኢትዮጵያ ን የነካ ባንዳ ግልግል ነዉ ትግሬዎች ሲጀመር ክመስርቅ የላ ምንወንድነት አላችሁ እንህ ቅንቅናሞች የሱዳን እና የግብፅ ተላላኪ

  • @አህሜያሲን
    @አህሜያሲን 3 ปีที่แล้ว

    ከተገነጠሉ ታቤላውን ለምን በአማረኛ አረጉት ለምን በነሱ አያረጉትም የራሳቸውን ፊደል ሰርተው

  • @አህማድአደምግቻሎአአ
    @አህማድአደምግቻሎአአ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዲገይ:ኢዞነዉ:የምጋጠሉቱ:

  • @NegashAbdu
    @NegashAbdu 3 ปีที่แล้ว +1

    የትህነግ ሰዋች አንድ ነገር ሊገባቸዉ ይገባል። በሀገር ደረጃ አንድ ሀገር ነዉ ያለዉ። ታላቅዋ ኢትዮጵያ ብቻ!🇪🇹 ወደዱም ጠሉም። ሌላዉ ክልል፣ቀዬና መንደር ነዉ! የትግራይ መንደር፣ የጎጃም፣ የቤንሻንጉል፣ ወዘተ እያለ ይቀጥላል።

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 3 ปีที่แล้ว

    ይገንጠሉ ይገነጣጥላቸው እና

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 3 ปีที่แล้ว

    ስጠብቅህነበር እረበቃበለን ያረብብብ

  • @KuwaitKuwait-cp7tu
    @KuwaitKuwait-cp7tu 3 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @kwaitea1416
    @kwaitea1416 3 ปีที่แล้ว +1

    እህህህ ግጥል ግጥልጥል ባሉ ሌቦች

  • @abdi6588
    @abdi6588 3 ปีที่แล้ว +2

    "ነፃ መሬትና" "ነፃ ህዝብ" ከሰላሳ አመት በላይ የያዘ "ነፃ አውጪ" እንዴት ነፃ አገር መመስረት አቃተው? ነው ትግሉ በነፃ አውጪ ስም የማዕከላዊ መንግስት ስልጣን መያዝ ነበር?

    • @dkm1666
      @dkm1666 3 ปีที่แล้ว

      you are absolutlly wright .ABDI thankyou

  • @maxlewismaxlewis2626
    @maxlewismaxlewis2626 3 ปีที่แล้ว +1

    ታዲያ ምን ችግር አለው የትግራይ ህዝብ እኮ ውድብ ካለ በረኪና እየጠጣችሁ ነፃ ትወጣላችሁ ካለ በረኪና ይጠጣል በቃ ይሁንተኞች የዲያቆን ዳንኤል ክብረት ፅሁፍ ራሱ 🤣🤣🤣🤣

  • @Ali-ui2pt
    @Ali-ui2pt 3 ปีที่แล้ว

    ሰላመ

    • @Ali-ui2pt
      @Ali-ui2pt 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም

  • @fentawenderis4906
    @fentawenderis4906 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @gebagool2732
    @gebagool2732 3 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹💞🇪🇷ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን

  • @gebagool2732
    @gebagool2732 3 ปีที่แล้ว

    💪🇪🇹🇪🇹💞🇪🇷🇪🇷💞🇹🇷🇹🇷

  • @najat1117
    @najat1117 3 ปีที่แล้ว

    kkkkkk ታናሽ ታላቅ በላን ደርግ አደባባይ ያለልብስጋ ይጣፍጣልወይ ይላል አባቴ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያስጥርልን የነዚህን ጉዶች ወሬ እፍፍፍ

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 3 ปีที่แล้ว

    እኛም ባረፍን በተገነጠሉ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክ ወይ ዘድሮ ማንሠማው የለ

  • @mohammedal442
    @mohammedal442 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር

  • @lemmalegesse8342
    @lemmalegesse8342 3 ปีที่แล้ว

    የትግራ ሠዎች እስማርት ይመስሉኝ ነበር ግን አይደሉም መሪዎቹ ልጆቹን ከሀገር ውጭ እያስተማሩ የናንተን ልጆች ጦር ሜዳ ልኮ ሊጥ ያሰርቃል በሊጥ ሌብነት በአለም ጊነስ ቡክ አስመዘገባችሁ

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +2

    አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን::

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 3 ปีที่แล้ว

    ጁታወችን ደምስሶ ህዝቡ ይገጠል እኛም ካሁን ቡሀላ እንኗኗርም ደም ተቃብተናል