Our military we are praying for you. We know God will be with you when you are protecting Ethiopia and the people of Ethiopia. Your sacrifice your life for your country. Whoever says otherwise is the enemy of Ethiopia.
Very good political analysis regarding the current Ethiopian government. The prime minister of Ethiopia Abiy Ahmed and his cronies are not willing to learn the tragic history of many dictators in the world as you mentioned like Sadam Hussein, Mengistu Hailmariam, Muammar Gaddafi ... etc What ever they do their military might is not protecting them from neglected and oppressed peoples.
የባልደረባችን የያየሰው ሽመልስ መጽሐፍ የሚገኝባቸው ሊንኮች
1- Aamzon US:
www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=zg_mg_g_11764678011_d_sccl_1/140-7098686-7301501?psc=1
2- Canada
www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V/ref=sr_1_1?dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.USxfYs7yXkQ1MC0Zgb9G0uJVrVrqY-12om0lK4zjc2g&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1710417785&s=books&sr=1-1#customerReviews
3-Barnes and Nobles
www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869159885
4- Blackwell UK:
blackwells.co.uk/bookshop/product/9798869159885?source=65769¤cy=USD&destination=US&a_aid=65769
5- Amazon Australia:
amzn.asia/d/5tJmoRP
6- Amazon Germany:
amzn.eu/d/3bRZ6yQ
7 Amazon Netherlands:
amzn.eu/d/0FDLZPM
8- Amazon Sweden:
amzn.eu/d/j1p8drz
9- Amazon France:
amzn.eu/d/4QBibff
10- Amazon Poland:
amzn.eu/d/4EkAbNB
የብልፅግና እራስ ምታት ያየሰው ሽመልስ እናመሰግናለን በርታልን ❤❤❤
ያየሠው ሽመልስ ለህሊናና ለሀቅ የቆመ ጋዜጠኛ ና የሃቅ ጠበቃ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም እናመስግናሃለን::
ያዬ ክበርልን። ጥሩ ዘገባ ነው ።
WOW! ያየ❤ የሚገርም ቅንብር የሚገርም ዘገባ። ተባረክልን
ድል ለአማራ/ፋኖ ከጉራጌ ዘርማ❤❤❤
ያየሰው ሽመልስ ባለህሊና በርታልን🙏 እንዴት እንምወድህ
ድል ለነበልባሉ አማራ ፋኖ ❤❤❤ የብልግና ቅዠት ራስምታት
ለየት ያለ አቀራረብ ነው በርቱልን ❤❤❤
Excellent analysis! Well done ethio forum!
Ante tenetenew lije.....yayeye no word for your outstanding capability❤
ያየ ሰው ተባረክልኝ ጀግናዬ ነህ
የኛ ግን የመንግስት ብቻ ችግር ኣይደለም ኣብዛኛው ህዝብም ለምን እንዴት የሚሉት ሳይጠይቅ የተባለው ሁሉ እየተጋተ እንደ ከብት ይነዳል የዛም ውጤት እርስ በራሳችን እየተገዳደልን ሃገራችን ልናጣ ነው ብቻ በጣም ያሳዝናል
ሰው በሂወቱ ስናቃጥል ነገሩ ኣለቀ ቄስ ከማስታረቅ ወጥቶ የጦር ኣዝማች ሲሆን ኣለቀ
ኢሱ ኢትዮጵያን ለመግዛት በታትነህ ነው እንደ ኣላለ ኢሱ ኢሱ ሲባል ኣለቀ
ተዘርዝሮ ኣያልቅም እግዚአብሄር ይቅር ይበለን እንጂ
ከግፋ በለው እንዴት ከየት ወድየት ብለን ብንጠይቅ ኣገራችን ጠንክራ ነበር !
እውነትነው
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡መከላከያ፡ጭራቅነው፡ስንቱን፡ያለናት፡አባት፡አስቀረው፡አብይ፡ሞቱን፡ያቅርብልን፡አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤
ኣንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም just Brilliant! እንደ ኣንተ ለኣገሩ ተቆርቁሮ በየተኛውም የኢትዮጵያ ክፍል የሚፈጠረው በደል በትክክል ገምግሞ ልኣገሩና ለእውነትና ከነ ማስረጃ የሚተች ጋዜጠኛ በኣንተ ኣየሁኝ ጋዜጠኝነት በኣፊሪካ ያልተለመደ በበለፅጉ ኣሁን ቢማጠ ጥም በብዛት የሚደርግ ልክ እንደ ኣንድ ህግ ጠባቂ የሚታይ ሞያ ነው!
Yesssss
ፈጣሬ ይጠብቅህ ❤
ንጉሥ በሠራዊቱ ብዛት አይድንም
ጀግና ነበልባል ምሥጥ አማራ ፋኖች ።
ያየሰዉ ፈትሀዊ ሰዉ ነህ የሌቦች አሳዳጀ ያየሰዉ😊😊
like
የራሱን ህዝብ የሚገል መከላከያ❌❌
በሰይፍ የተመካ ብልፅግና በሰይፍ በፍጥነት እግዚአብሔር ይጥለዋል ።
❤የአለም geo politics የምስራቅ አፍሪካ የፖለቲካ ተንታኝ ረዳት ፕሮፌሰር ያየሰው ሽመልስ አጣፍጠህ ከሽነህ የምትመግበን ባለ ልዩ ተሰጦ አንደበተ ርቱ ከታጠቁት አንጃዎች ከኦላ ከቲዲኤፍ ከፋኖ በላይ ብልፅግናን በብዕሩ የሚርደው የሚያስበረግገው ያየ የአለም ሎሬት ኑርልን
Really great respect ...Think like a wise❤❤❤❤ good for Ethiopian
ምንም ይሁን ምን የጀግኖቹን ሩጫ ለአፍታ ማስቆም አይችልም ድል ብሶት ለወለደው አማራ ፋኖ ሞትና ውርደት ለፓስተሩ አብይ ብልግና
Excellent journalism.
ሉአላዊነቱን ያስደፍር ባንዳ ነው የ ኢትዮጵያ ሰራዊት የራሱን ሕዝብ ድንበር ከፍቶ ያስጨፍጨፍ ፈሳም በራሱ የማይተማመን የአብይ እንጂ የ ህዝብ ሰራዊት አይደለም በልግና 👹👎👺❌ የማፍያ ቡድን ነው የአትዮጵያን ሕዝብ ደም ጠጪቡድን አግዚአብሔር አምላክ ይ ፍርድብህ አሜን 🙏🙏🙏 ፍትህ ለተጨቆኑት ፈትህ ፍትህ ከ አግዚአብሔር እንሻለን አሜን 🙏🙏🙏
ለትግራይ እድገት
ለወራሪ ውድቀት
ያድርግልን ኣሜን
በ 27 አመት ጀነራል ሳሞራ ዮኑስ ሶስት ግዜ ነው ሚድያ ላይ ያየሁት ። ብርሃኑ ዱላ ግን😅😅😅😅😅
በሳምንት ሶስቴ 😂
Very informative! information. Thanks
ኑርልን ❤❤
አምባገነን አገዛዝ ለማስወገድ ህዝባዊ ኣመፅ ብቸኛ መፍትሔ ነው።✊
የደርግ ሰራዊት ስርአት ባይኖረው ኖሮ በ1982 ከሁሉም እቅጣጫ ሸሽቶ ከታጠቀው መሳሪያ ጋር እዲስ እበባ ሲገባ ሴትን መድፈር፡ንብረትን መዝረፍ ይችል ነበር ግን ስርአት ስለነበረው ኣላደረገውም ከአሁኖቹ ግን ፈጣሪ ይጠብቀን።
በትክክል
የኣሁኖቹ ደፋሪ ወታደሮችኮ በነ ሚሊሻው ኣቶ ጴጥሮስ /ኣውነ/ የተመረቁና የተቀደሱ ስለ ሆኑ ናቸው የዚ ሁሉ ጣጣ የፋኖዶስ /ሲኖዶስ / የጠንቋዮች ስብስብ መሰሪነት ነው ስለዚ ከኣራት ኪሎ ሹሉክ ብለው ወደ ፈለጉት ምሽግ ገብቶው ካልሄዱ የዚች ሃገር መከራ ይረዝማል ምድረ መተት
You said right. The future Very scary.
የብልፅግና ፀሐይ እየጠለቀች ነው 🕚🕚🕚
👌👌👌👍👍abbboooo yimecheh wendemea kef bel
ይሄን ሰው በላ ሀገር አፍራሽ መንግስት አሏህ በሂክማው ያስወግድልን አሚን🤲
amazing የሆነ አቀራረብ ኦ ❤
ገራሚ እይታ ነው ያዬ በትክክል ይሄ ጥላቻ ና ጭካኔ እየተማረ እየፈፀመ የኖረ ወታደር የነገዋን ኢትዮጵያንም አሳሳቢ ያደርገዋል !!
ባለስልጣኖቹ ያሁኗን ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የነገዋንም ኢትዮጵያ ሊጨልምቡን ነው እግዚአብሔር ስራቸውን ይንቀላችውና
ዛሬን እንዴት አልፈን ነው የነገዋ ኢትዮጵያ የሚያሳስበን እግዚአብሔር በቸርነቱ ሁሉን ያስተካክልን ።
የሰራዊት ብዛት ህዝብ የጠላውን አገዛዝ ከውድቀት አይታደግም ።
Exactly you briefly explain Saddam Hussein
በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
111111gna nachu Ethio forum ❤❤❤👌🤴🙏🙏🙏
Selam selam selam ethio forum selamachu yebza viva viva viva ethio forum❤❤❤❤❤❤❤all family
ሞት ለሰው በላው መንግስት ድል ለጭቁኑ ህዝብ
👏👏👏👏ethio forum the best
Good journalism
ብልጽግና አሁን ላይ የጀርባ አጥንት የሌለው ድርጅት ነው ።
Jesus is Lord God is good ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✅✅✅❤
ያየሠው ትለያለህ እድሜና ጤና የስጣቹ
አንደኛኛኛ🎉
#ትግራይ 💛❤️⛪️19✝️🤲👏🙏🙏🙏
የፋኖ አንድ ዕዝ የላቀ ነው ከጫት ቃሚዎች መከላከያ የወደቀ ነው
Thank you keep it up
ጦርነት ይቁም ሁሉም ስራ ይስራ በቃ stop war in Ethiopia
ያየ ❤🙏 በናፍቆት የምጠብቀው የቅዳሜ ሱሴ🥰
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አልላቸውም ።ይልቁንስ የኢትዮጵያ አረመኔ ጦር ፣የኢትዮጵያ ጭራቅ ሀይል ፣የኢትዮጵያ ደፋር ሃይል እላቸዋለሁ።
Berta wendimachin yemigerm zegeba new hule yemitakerbew program betam yebesele letarik yikemetal endante aynet gazetegna ethiopiya wist eskahun alayehum
በጣም ጥሩ ንጽጽር ነው የኡይር ሀይሉ ለሊት መብረሩ የአብራሪዋችን ብቃት ሳይሆኑ ቴክኖሎጁ በማታ የሚያሳይ መነጽር በመፍጠሩነው በዚህ ብቃት አይለካም በንጉስም ይህን በደርግ የኢትዮጵያ አየር ሀይል ብቃት በዘረኛው አብይ አይገመጉምም ለመገምገም ብቃት ይጠይቃል የአብይ ስርዓት የሚበልጡው እንድ ፊልድ ማርሻል ሁለት ሙሉ ጄኔራሎች አስራ ስምንት ሌ/ ጄኔራሎች ብቃትና አስፈላጊነት ሳይታስብ በጥቅማጥቅና ወዘተ በመሳሰሉት የስን ስልጣን ብቻ ለመጠበቅ ያሰበስባቸው በመሆኑ ከሌላው ግዜ ይበልጣሉ ከዚህ ሌላ ታሪክ ይፍረደው ከማለት ሌላ ምን ይባላል።
ድል ለተከበረው ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሞት ለአማራ ፋኖ እና ለኦሮሞ ኦነግ ሸኔ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ንጉስ በሰራዊቱ ብዛት አይድንም
ይህ ሁሉ ሰሰራዊት እንግዲህ ስልጣናቸውን ለመጠበቅና ህዝብን ጨጨፍጭፎ ረግጦ ለመግዛት ነው።
እግዚኦ እግዚአብሔር ወይ ምድራችንን ኣስብ
ለውድቀት ትዕቢት ትቀድማለች እንደሚል የግዚአብሔር ቃል
ውድቀታችን እያፋጠን ስለሆን ይቅር በለን:: ኢትዮ ፎርም እስከኣሁን እውነቱን ስለምትነግሩን ክፉ አያገኛችሁ
አማራ ክልል ላይ የገባው የብልጽግና ወታደር የአማራን ወጣቶች በሙሉ ጨርሰን ሴቶቻቸውን አስረግዘን እንድንወጣ በኃላፊዎች ጭምር እንደሚነገራቸው እናም ይህን ተግባር በይፋን እየፈፀሙና ህፃናቶችን ሳይቀር እየገደሉ ነው.
Ethio Forum ❤
ኢትዮ ፎረሞች እንኳን ደህና መጣችሑ ምርጦችቼ🎉❤❤
ሀገራችን መጀመሪያ ግን መከላከያ ሰራዊት አላት እንዴ አራዊት እንጂ
ስለም ኢትዮ ፎረም የሙሪከኛ ስብሲቢ❤❤❤
ሰላም ሰላም ምርጦቹ በርቱልን
በርታ ያየሰው😮😮😮😮😮
ያየአዉ ( Ethio Forum) ኑርላት ለኢትዮጵያ።
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እያለ ያወራቸውን ንግግሮች ፈልገህ ብታቀርብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ሰራዊት እማ በ ኢሃኣዴግ ጊዜ ቀረ በ ላዕላውነት ጠባቂ የሌላ ሃገር ሰላም ኣስከባሪ በ ስነ ምግባር የታነፀ ነበር አሁን የማንም መጫወቻ ሁንዋል
እኔ ከሁሉም የምያስፈራኝ ነገር ሃገር ኣልባ እንዳንሆን ነው 😢
ኧረ በማርያም የዚህን አጋንንት ድምፅ አታሰሙን ያያሰዉ....ወይ በAI ድምፁን ቀይሩልን😥
አሁን ረፍዷ አገር መበተኗ የማይቀር ሀቅ ነው ሰለዚ ለሚመጣው መዘጋጀት ነው ትግራይ ትስዕር💊💊
አልሰማ ያለ ጆሮ ቢኮረኩርት አይሰማም ልብ ያለው ልብ ይበል ጦር መሪውን ይመስላልና ፎጣ ለባሽ የተባለው 1 ገበሬ 100 እስፔሻል ፎርስን ማርኮ የሚነዳ በአለም ወታደራዊ ታሪክ አልታየም "በዘራችሁ አይድረስ"!!!!!
7 hgum
@@Genesis-s9bወርቀዲኖስ ይረሳል ህደግ ውረድ አረ ብዙ አለ❤❤❤️💛💛💛
ታሪክን ለራስህ በሚመችህ መንገድ ብቻ አውነትን እያጣመምክ ተንትን።
Much respect 🙏 🫡 👏 yayesew Love it ❤❤❤
ምርጥ! ተንታኝ ጋዜጠኛ!!!
ልክ ነክ ያየዋ!!!
እንኳን በሰላም መጣችሁ ኢትዮፎረም
አረመኔው OPDO የሁላችንም ጠላት ነው።
Ere tew hulum mistir awuteh tichilsleh yidekmahal eko wendime ❤❤❤❤
ከሞት በኋላ ህይወት የለም ብለው የሚያምኑ ስለሆነ እስከህይወታቸው ላለው የሚጠብቃቸውን እንጅ ለአንድ ሀገር አንድነትና ዕድገት የሚሰሩ ስላልሆኑ ነው። ጊዜ ግን ሁሉንም እንዳልነበር ይቀይራል።
ሑሌ መአት ክፋ ምኞትና ሟርት ለኢትዮጲያ መመኘት ከክፋት ሑሉ የላቀ ክፋት ነው "ኢትዮጲያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች"
Our military we are praying for you. We know God will be with you when you are protecting Ethiopia and the people of Ethiopia. Your sacrifice your life for your country. Whoever says otherwise is the enemy of Ethiopia.
ምርጡ❤❤❤
መከላካያ ሲባል ሌላ ነው ወይስ ጁንታ ማርኮ ፋኖ የደገመው ነው?
ያውነው😂😂😂😂😂
እፁብ ድንቅ ዘጋቢ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
ምንላድርግህ፡ያየሠው፡ብቻጀግናነህ፡ድልለተጨቆነውህዝባችን።
Exactly what your favorite wayane did to our country
Yayesew: a prophet in the wilderness! ጀሮ ያለዉ ይስማ!
የዚች ድሃ መጨረሻ ይናፍቀኛል አንድ ውርጋጥ መሐይም እንዲህ ይጫወትባት አጨብጫቢዎች ከእባብ ወደ ዘንዶነት የቀየራችሁት እናንተ ናችሁ ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
እጅግ በሳል ትንታኔ
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
del lfano❤❤❤❤❤
Very good political analysis regarding the current Ethiopian government. The prime minister of Ethiopia Abiy Ahmed and his cronies are not willing to learn the tragic history of many dictators in the world as you mentioned like Sadam Hussein, Mengistu Hailmariam, Muammar Gaddafi ... etc What ever they do their military might is not protecting them from neglected and oppressed peoples.
የኢትዮጵያ ስራዊት ሳይሆን የዱር አራዊት ስራዊት ነው የሚባለው ክቡር ወንድማችን
amazing
የአፈር መከላከያ ሚኒስቴር ። በዓለም ላይ ካሉት የመከላከያ ሚኒስትሮች ፣ በየሳምንቱ መግለጫ የሚሰጠው ብቸኛው እና ተቀናቃኝ መከላከያ
Yaye sew yeleboch medanit shi amet nurlign ❤️❤️❤️