//አራዳ ቅዳሜ// "አዬ ጊዜ" ጌዲዮን ዳንኤል(ጌዲ በተራ) Live Performance On አራዳ ቅዳሜ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- Join us every Saturday night at 9:00 PM for Arada Kidame, your ultimate entertainment destination! Experience an electrifying mix of live music, hilarious stand-up comedy, the latest entertainment news, and captivating comedy skits. Don’t miss out on the laughter and fun. Tune in and make your weekends unforgettable.
አራዳ ቅዳሜ ዘወትር ቅዳሜ ምሽት 3:00 ሰአት የሚጀምር የመዝናኛ ፕሮግራም ነው በውስጡ የመድረክ ሙዚቃ, ስታንድአፕ ኮሜዲ ,አዝናኝ ዜናዎች, ኮሜዲ ድራማዎች እና ልዩ ልዩ የኮሜዲ ስራዎች የሚቀርቡበት በአይነቱ ልዩ የሆነ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው።
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
በደስታህም ይሁን በሃዘንህ ወቅት ይሄንን ዘፈን ደጋግመህ ከሰማህው ሁሉም ነገር የሆነው በግዜ ጉዳይ እንጂ በአንተ ድክመት ወይንም ችሎታ አለመሆኑን ተረዳለህ ። ያኔ መፅናናትን እና መረጋጋትን መንገድ ትመርጣለህ ። ይሄን ያልኩበት ምክንያት ለለፉት አስር አመታት ሥራ ቦታዬ ባለግዜዎች አላሰራ እያሉኝ ሲያስጨንቁኝ አንገቴን ድፍቼ ልጆቼን ለማሳደግ እኖር ነበር ዛሬ አለቃ ብሆንም ካለቂም በንፁህ ልብ ስራዬን እሰራለህሁ ። ባለ ግዜ ነኝ ብዬም አልኩራራም ። አስተማሪ ዘፈን ነው ልብ ላለው ።
ቀድመሕ ጊዜው ያወክ ይመስላለል ደስ የሚል ድምፅ
ላሁን ዘመን የሚሆን ሙዚቃ ማርያምን ❤❤❤❤❤
አይዞን!!! ሁሉም ጥሩ ይሆናል በፅሎት መበርታት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
ጌዲ ወንድሜ አንደኛ ❤❤ 👏👏👏👏👏
Gedion Daniel ምርጥ ሰው
ዳኒ ምርጥ ሙዚቀኛ ከልብ የምንወደው
Wow gedi👂…the message 👌👌👌
Woqtun yetebeqe musica yilhal endezih new
❤❤❤
🙏🙏🙏👏👏👏
It’s last day of this show😁we know why🤦🏽♂️ጊዜ ቅኔው ወቅቱን የጠበቀ ዘፈን የቆየ ቢሆንም
Migerm sra nw
😊
ትንቢት የሆነ ድንቅ ስራ