አለምን ያስደመሙት ሙሽሮች ተጋበዙለኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • አሌክስ ራያ ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ የተለያዩ አዝናኝ እና ባህላዊ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ

ความคิดเห็น • 159

  • @AaAa-y7k8z
    @AaAa-y7k8z 7 หลายเดือนก่อน +83

    ጀግና ወድ ማለት ብዙ ሤት እሚያቅ ሣይሆን አድትን ሤት,አፍቅሮ,ማገኝትነዉ,በእዉነት በጣም አደቃችሃለሁ ሁለትችሁንም ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክ በሒወቴ እደነዚህ አስቀንቶኝ እሚያቅ ፍቅር የለም❤❤❤

    • @user-ft1ry4sh4u
      @user-ft1ry4sh4u 7 หลายเดือนก่อน +2

      ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ❤❤❤❤❤❤

    • @JemalMohammed-tq5bi
      @JemalMohammed-tq5bi 4 หลายเดือนก่อน

      Er eswas zura temta

    • @ZewdnatAmbachew
      @ZewdnatAmbachew 4 หลายเดือนก่อน

      ሺሸ​@@user-ft1ry4sh4u

    • @user-br4hk6fe3r
      @user-br4hk6fe3r 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ❤❤❤❤❤❤

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 7 หลายเดือนก่อน +25

    ልጁ ጀግና ነው 9 አመት ተሳቃይተዋል ያዝልቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው አሜን ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤

    • @Iyit-s3w
      @Iyit-s3w 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Iyit-s3w
      @Iyit-s3w 2 หลายเดือนก่อน +1

      ያአማራውልጅልባሙፋኖ❤❤❤❤

  • @emuhuzeyfaYoutub270
    @emuhuzeyfaYoutub270 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው።
    ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
    አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
    (ቲርሚዝይ)

  • @user-wd2ej5bt8z
    @user-wd2ej5bt8z 6 หลายเดือนก่อน +6

    ጀግና ምርጥዬ ወንድ አተ ነክ እዳተ አይነቱን በእሳት ተፈትና እደወርቅ የሚያበራ ወንዶችን ልበጠካራ ያብዛልን ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤💪💪💪💪💪🙏🙏🙏👆🌹🌹🌹🌹

  • @HiwotMolla-os8kq
    @HiwotMolla-os8kq 4 หลายเดือนก่อน +2

    በዚሙዚቃ.ከምወዳቸው.ወንደሞቸጋር.ሁኘየጨፈርኩት.መቸምአረሰው.ይድረስለወንድሞቸ.አሁንምእጨፍርበትለሁ.ፈታበሉበት.ስወደው❤❤❤

  • @yirgarayacomedy3228
    @yirgarayacomedy3228 7 หลายเดือนก่อน +11

    በርታልኝ የኔ ጀግና ወደ ዘመኑው መራመድ ግድ ነው ከፋኖ ጋር

    • @AlemuMolla-hk6jb
      @AlemuMolla-hk6jb  7 หลายเดือนก่อน +3

      እዉነት ነዉ አጎቴ አመሰግናለሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @SamrawityeMikaelLj7552
    @SamrawityeMikaelLj7552 7 หลายเดือนก่อน +10

    ኧረ በእግዚአብሔር እንዴት እንደምታምሩ 💓👌
    አብዝቶ በፍቅር ይባርካችሁ 🙏 መታገስ ዋጋ አለዉ

  • @ZufanNega-xn3te
    @ZufanNega-xn3te 7 หลายเดือนก่อน +4

    ደስሲል ስኬትእንዲነው እውነትየአብርሀሙ ስላሶች በ ቤታችሁ ይግቡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 7 หลายเดือนก่อน +13

    አሳዲጋ አስተምራ ያገባች ቆጆ

    • @Khayria1212
      @Khayria1212 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክል❤❤❤

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 3 หลายเดือนก่อน +3

    መገን ትዝታ ብቻ ታምራላችሁ የኔወቹ !!😍❤️❤️❤️❤️

  • @nafihabe4544
    @nafihabe4544 6 หลายเดือนก่อน +8

    Love you from Israel
    My Amhara😘😘❤️❤️❤️

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 3 หลายเดือนก่อน

      😘😘😘😍😍😍

  • @AlemGondrwa
    @AlemGondrwa 7 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ 1000 k.m ለመጓዝ አንድ ብለህ ነው እምጀምረውና ልደክም ትችላለህ ግን ከአሰብከው ትደርሳለህ አልጠራጠርም ባህላችንን ጫንልን እንመለከትሀለን የኔ ውድ ወንድም በርታልኝ

    • @AlemuMolla-hk6jb
      @AlemuMolla-hk6jb  7 หลายเดือนก่อน

      eshe alemye yeshaga zer nurelgne

  • @DawitAlemu-qh9fy
    @DawitAlemu-qh9fy 3 หลายเดือนก่อน

    አሆየ የሚል ሙዚቃ ነበር የቆየነዉ ስሙን የምታዉቁ ንገሩኝ

  • @ነፂነኝባለቅኔዋ
    @ነፂነኝባለቅኔዋ 7 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ ሲሉ ወልዳችሁ ሳሞ❤❤❤❤

  • @eexx5392
    @eexx5392 7 หลายเดือนก่อน +6

    ግንኮ አይቻለሁ በቁርባን እንደተጋብ ከዝህ ደግሞ ጭፈራ አይይይ መድኃኒ አለም ልቦና ስጠን

    • @GjHl-e3q
      @GjHl-e3q 7 หลายเดือนก่อน +1

      ቁርባን እኮ ለማሰሪያ ነው የሚጠቀሙበት ለምን እንደሚቆርቡ አውቀውት አይደለም !

    • @eexx5392
      @eexx5392 7 หลายเดือนก่อน

      @@GjHl-e3q በጣም 😥😥

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 7 หลายเดือนก่อน

      It's there wedding day sister it's there happy day

    • @LovelyBread-lo6rf
      @LovelyBread-lo6rf 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሰራኤል ነዉ ቤቷ የሚያምረዉ አገቷ 👏👏👏👏💃💃💃💃👍👍👍👍🙋🙋🙋🙋🙏🙏🙏🙏🙏❤🌷❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 4 หลายเดือนก่อน

    ልጅ በጣም ጀግና ነዉ እሳም አፍቃሯን ማግባታ ታድላለቺ

  • @xfyfd8211
    @xfyfd8211 7 หลายเดือนก่อน +2

    አማራ ክልልን እየዞርክ በሙሉ ባህሉን አሳይ አሌክስ እንወድሀለን ከጎጃም❤❤❤❤

  • @serkalemtube23
    @serkalemtube23 7 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻወቸውን
    ያሳምር ፈጣሪ💚💛❤🥰🥰🥰☝️🙏

  • @KgdFui
    @KgdFui 7 หลายเดือนก่อน +1

    እራያ ባልወለድ እራያበሆኑት እቀና ነበር የኔዋ እራያዬ ሰላልሽ ይመለስ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xz4rt9ed7q
    @user-xz4rt9ed7q 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወሎ፡ፍቅርነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @akrmsed9397
    @akrmsed9397 3 หลายเดือนก่อน +1

    እደት እደት ነው የሚያሽበለብላት ታድለሽ እኔም ሠርጌ ናፈቀኝ ❤

  • @ahimadenAbedal
    @ahimadenAbedal หลายเดือนก่อน

    ለነዚ ቆንጆ ሙሽረዋች ደስ ሲሉ ደሞ ፈገግታቸው

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
    @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 7 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ጋብቻ. ፍቅር ስል መቃብር❤

  • @liyugetasew
    @liyugetasew 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ትላላችሁ በተለይ ባህላችሁን በመግለፃችሁ ❤❤❤

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 4 หลายเดือนก่อน +1

    Raya eko amhara eko matadle new des sile endewe debabu rasu woye

  • @HsTechnology-t3m
    @HsTechnology-t3m 29 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ እወዳችሀለዉ ❤

  • @FtumaAhmed-im5ix
    @FtumaAhmed-im5ix 7 หลายเดือนก่อน +1

    ልብን ሳላደቅ አላልፍም

  • @guighi-ft8co
    @guighi-ft8co 7 หลายเดือนก่อน

    ልጅቱግን እድለኛ ናት ትክክለኛ አፊቃሪ እጅ መግባትዋ ግን እደት ከ9 አመት ቡሀላ ወደደይዉ አልገባኝም

    • @halima4540
      @halima4540 3 หลายเดือนก่อน

      I proud of for your honesty , patience and patience. I hope she understands how much you sacrifice . Allah protect you all. I love you ❤❤❤❤❤

  • @hzhshshdhshd
    @hzhshshdhshd 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወሎ የፍቅር ሀገር ❤❤❤❤❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 7 หลายเดือนก่อน +2

    የ9አመት ፍቅር እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 5 หลายเดือนก่อน +1

    አማራየ 💃💃💃💃👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍🙋🙋🙋🙋🙋❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @إكرام-ق2س
    @إكرام-ق2س 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ❤❤❤ የሀርቡ ልጆች አላችሁ???

  • @ahimadenAbedal
    @ahimadenAbedal หลายเดือนก่อน

    እኔ ጎጃሜ ነኝ ግን የነሱ ጭፈራ ሱስ ሁኖብኛል ይጣፍጥላችሁ ውዶቸ

  • @user-qp7lp1gu3s
    @user-qp7lp1gu3s 3 หลายเดือนก่อน

    Bahilun tebaki endih new. Congra❤❤❤

  • @XamseCali-kq5ul
    @XamseCali-kq5ul หลายเดือนก่อน

    Ymenabak esrael new dsei Laynew Betu atelem mot lesrael

  • @zehramehamedi
    @zehramehamedi 7 หลายเดือนก่อน

    ወሎላይነውቤቷ የምንእስራኤልነው

  • @Befikiru368
    @Befikiru368 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amhara ❤

  • @user-wg1xf5tu5e
    @user-wg1xf5tu5e 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምጥ ነክ ወላሂ ወዶች ካተ ትምህርት ይውሠዱ የወደዱት ማገኘት መታደል ነው ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤

  • @user-ee5fs9cz2k
    @user-ee5fs9cz2k 3 หลายเดือนก่อน

    ጁንታና ጋላ ይህን የመሰለ የራያ ህዝብ እኮ ነው የኛ ነው የሚሉት ድል ለአማራ.ህዝብ ፋኖ የ❤

  • @KokobBelet
    @KokobBelet 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ሥወዳችሁ አድናቂህ ነኝ

    • @Iyit-s3w
      @Iyit-s3w 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ጀግና ነው ይስመርላችሁ

  • @مريم-ذ4ث3ق
    @مريم-ذ4ث3ق 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ.ማርርርር

  • @fentayesisay952
    @fentayesisay952 3 หลายเดือนก่อน

    Berekete Belay.DAT

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወለየዎች ታምራላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ❤❤❤❤

  • @MoulouMoulou-yf1kg
    @MoulouMoulou-yf1kg 3 หลายเดือนก่อน

    ብቻዬን የሚዘፍነው ነገርስ😢❤😅

  • @AlMm-v8m
    @AlMm-v8m 2 หลายเดือนก่อน

    ዊዉ ትለያላቺሁ

  • @seasea3347
    @seasea3347 7 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ በርታ እራየየየየየ

  • @ThanksGod-n5g
    @ThanksGod-n5g 3 หลายเดือนก่อน

    አውነት ይገባሃል የትግስት ፊሬ

  • @ብዙነሽብዙነሽ
    @ብዙነሽብዙነሽ 2 หลายเดือนก่อน

    እዳውወዴትልሂድላችሁአማራዎቼየኔዎቼ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ወሎ የፍቅር ሀገሬ

  • @مريم-ذ4ث3ق
    @مريم-ذ4ث3ق 2 หลายเดือนก่อน

    ሓፍታቦይ እካዕ ደሰበለኪ

  • @YyNm-py3on
    @YyNm-py3on 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤መሽአላህ

  • @NurdinMohammed-t1i
    @NurdinMohammed-t1i 7 หลายเดือนก่อน

    ይለያል

  • @MohmmedYamam
    @MohmmedYamam 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ወሎ፣፣፣ቆንጆ፣፣፣፣ፍቅርርርርርርርርርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HeenahGhdama-kb2qe
    @HeenahGhdama-kb2qe 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @KhadijaAmd-yp9fv
    @KhadijaAmd-yp9fv 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @AragawAdise-b1l
    @AragawAdise-b1l 2 หลายเดือนก่อน

  • @TeferiGirmaw
    @TeferiGirmaw 7 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ያምራል እራያ ❤❤❤

  • @sadisdi3340
    @sadisdi3340 7 หลายเดือนก่อน +4

    እሧን ለጥያቄ አቅርቡልን

    • @YemkaneSelamua
      @YemkaneSelamua 29 วันที่ผ่านมา

      ቀርባለች ውዴ አባይ ቲቪ አብረው እባሏ ጋር

  • @user-gy1br1tu4k
    @user-gy1br1tu4k 7 หลายเดือนก่อน

    ጀግናነህበጣምጥሩአፍቃሪታዲላለለች

  • @SaraTesfaye-i3l
    @SaraTesfaye-i3l 7 หลายเดือนก่อน

    Wow wow wow👏👍👏👍

  • @MekdiAbere
    @MekdiAbere 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከራያወች መደር

  • @LovelyOutdoorGrill-nf6vl
    @LovelyOutdoorGrill-nf6vl 3 หลายเดือนก่อน

    በጣምደስየሚለኝልጅ

  • @user-yn8fi6xs2v
    @user-yn8fi6xs2v 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @xpk5509
    @xpk5509 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውቦች❤❤❤

  • @amodemous492
    @amodemous492 6 หลายเดือนก่อน

    ዋውው❤❤❤❤

  • @user-lb9zu2hx3r
    @user-lb9zu2hx3r 2 หลายเดือนก่อน

    ፋኖየ በርታልን እኔ ውንድሜ

  • @user-gr9ov7us8u
    @user-gr9ov7us8u 7 หลายเดือนก่อน

    Yemfakrutn magbet batsem new dasyemilaw

  • @SmarF-k1w
    @SmarF-k1w 6 วันที่ผ่านมา

    🎉❤❤🎉

  • @SyumYohans
    @SyumYohans 7 หลายเดือนก่อน

    ራያ

  • @user-iu8bd4tr4k
    @user-iu8bd4tr4k 6 หลายเดือนก่อน

    siyamru

  • @Mseid-y8q
    @Mseid-y8q 29 วันที่ผ่านมา

    ወሎራያፍቅር❤❤❤❤

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 3 หลายเดือนก่อน

    የተባረከ ትዳር ያድርግላቹህ

  • @TeferiGirmaw
    @TeferiGirmaw 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወለዮች ታምራላችሁ

  • @GjHl-e3q
    @GjHl-e3q 7 หลายเดือนก่อน

    ምን ስለሆነ ነው አለምን የሚያስደምም ?

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l 5 หลายเดือนก่อน +1

      አማራ ድንቅ ህዝብ ውብ ባህል ስለሆነ

    • @biruktawittilahun
      @biruktawittilahun 5 หลายเดือนก่อน

      አማራ አማራ 💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤አማራ አማራ

  • @HayatMussaAli
    @HayatMussaAli 4 หลายเดือนก่อน

    Love you my bloody

  • @Asede-t6r
    @Asede-t6r 7 หลายเดือนก่อน

    Waw waw betam tamralachu ❤❤❤

  • @sadisdi3340
    @sadisdi3340 7 หลายเดือนก่อน

    መቸ ነዉ አሚጠየቁት

  • @hayatahmed7158
    @hayatahmed7158 7 หลายเดือนก่อน

    ، waw

  • @AlulaTesfaye-o7j
    @AlulaTesfaye-o7j 19 วันที่ผ่านมา

    ታን ት ልጅ ነኝ bro

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 7 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውው❤❤❤

  • @HshsBddb-r3t
    @HshsBddb-r3t 7 หลายเดือนก่อน

    ኧረ,,የኔዉዶይ

  • @TeferiGirmaw
    @TeferiGirmaw 7 หลายเดือนก่อน

    ወለዮች

  • @SmarF-k1w
    @SmarF-k1w 6 วันที่ผ่านมา

    ቆይ መንገዱ ማንነዉ

  • @abrshmix632
    @abrshmix632 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው አፌ ቁርጥ

  • @SemiraAhmed-on9ip
    @SemiraAhmed-on9ip 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤👌

  • @SmilingAutoRace-pe6kv
    @SmilingAutoRace-pe6kv 6 หลายเดือนก่อน

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @SnwSbss-zw5xs
    @SnwSbss-zw5xs 4 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @DerboFekade-qs6ff
    @DerboFekade-qs6ff 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አለምን ቆቦ ወረዳን አያስደምሙም

  • @RthiBmhg
    @RthiBmhg หลายเดือนก่อน

    መልካም ትዳረ ይሁንላችሁ

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 7 หลายเดือนก่อน

    ወለዮች❤❤❤

  • @MejenTube
    @MejenTube 7 หลายเดือนก่อน

    ታምራላችሁ❤

  • @jmelamuhaba7242
    @jmelamuhaba7242 7 หลายเดือนก่อน

    my people 🇨🇬🥰

  • @eradaerada-qw9zw
    @eradaerada-qw9zw 7 หลายเดือนก่อน

    👌🎉💖💖💖

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @usenusen1682
    @usenusen1682 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisAddis-i7k
    @AddisAddis-i7k 5 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @user-tu5ss3bh6u16
    @user-tu5ss3bh6u16 2 หลายเดือนก่อน

    መርሦች ሠብሥክራይብ አዲርጉት እናበረታታቸው በማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔልዩወች❤❤❤❤

  • @Ayhlemgrgge
    @Ayhlemgrgge 7 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉❤