ብዙ ወንዶች ከሴት ልጅ የሚወዱት 4ነገሮች 4 things girls do guys love no reason

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 447

  • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
    @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 5 ปีที่แล้ว +141

    ባክህ ወንዶች የራሳቸው ጉዳይ ወንድ ለማስደሰት አይደለም ምኖረው እግዚአብሔር በሰጠኝ እድሜ በተሰጠኝ ነገር እራሴን ችዬ እኖራለው ለወንድ ብዬ ምንም ማድረግ አልችልም

  • @አስኒእናቷናፋቂ
    @አስኒእናቷናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +71

    አሁን ካስጠላኝ ነገር ወንድልጅ የሚወዱት የሚጠሉት የሚለው ወሬ ነው ወንድ ልጅ አስመሳይ ነው
    ፍቅር የሚገኘው ከፈጣሪ ብቻ ነው
    እግዚአብሔር ፍቅር ነውና

    • @jerryjerry2151
      @jerryjerry2151 5 ปีที่แล้ว

      Betikikl kensew sibal yebet sira🤔🤔

    • @አላህወኪል-ኘ6ለ
      @አላህወኪል-ኘ6ለ 3 ปีที่แล้ว

      እኮ አንዱ የሚወደውን ሌላው ላይቀበለው ይችላል ሆሆሆሆ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 2 ปีที่แล้ว

      @@አላህወኪል-ኘ6ለ ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @LobabaShek
      @LobabaShek 6 หลายเดือนก่อน

      ወድሜችን
      አንድነገር እርስትሀል እሱም ውድ
      ወድሆዱን ይወዳል

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ
    @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ 5 ปีที่แล้ว +193

    ወንዶችን አሁን የሚሥባቸው ተፈጥሯዊ ውበትና ባህሪ ሳይሆን ##ገንዘብ_ ብቻ ነው የሚሥባቸው አከተመ

  • @hirutabrah9790
    @hirutabrah9790 5 ปีที่แล้ว +138

    እናቴ ያለምንም ምክንያት ሰለምትወደኝ ሰለ ወንዶች አያገባኝም አለቀ እናቴ ብቻ ትኑርልኝ

    • @haimeyselasaleijenatamaria6164
      @haimeyselasaleijenatamaria6164 5 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል ማን እጀናት እወ ትኑርልኝ ኡፍ ብናጣ ብናገኝ ብንቸገር ብናለቅስ ብንደሰት ብናምር ብናስጠላ በቃ ያለምክንያት የምትወደን እናት ነች
      ወንድልጅ እኔ ልሙት ምን ቢደረግለት ክብዳቸው አይጣልነው ሴት ልጅ ስለፍቅር ስትል እራሷን ዝቅ ስታደርግ እዴት እደሚረዱ አይገባኝም እኔ ያልሆኑኩለት ነገር የለም ግን አልሆነም እግዚአብሔር ይመስገን ከሶስት አመት ቦሀላ ሸኝውት በስት መከራ የሚወዱትን የሚፈቅሩትን መራቅ መለየት ከባድ ነው ግን ሁሉም የሚሆነው እግዚአብሔር ሲፈቅድነው ብዬ ተውኩት በተለይ በስደት ያላቹ እህቶቼ ከፈጣሪጋር እራሳችሁን ጠብቁ በናታቹ እስኪ ሴቶችዬ መጀመርያ እራሳችንን እንውደድ እንከባከብ እኔ ከኔ በላይ ለሱ ደስታ ነበር የምጨነቀው የሱደስታ ስለሚስደስተኝ ግን እደው ለወንዶች ፍቅርን በኪኒኒ ወይም በመርፌ መልክል እራሱ ተበጥብጦ ቢያጠጧቸው እራሱ እኔ ሳስበው የሚስመልሳቸው ይመስለኛል ክክክክክክክክክ

    • @birhn7948
      @birhn7948 5 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜንንን ያንሩሊን እናቶች

    • @ashaashy1425
      @ashaashy1425 5 ปีที่แล้ว

      Isikamache kanatshi gar bicha tinoroyaleshi

    • @atsedealebachew921
      @atsedealebachew921 4 ปีที่แล้ว

    • @hayathayat5357
      @hayathayat5357 4 ปีที่แล้ว

      @@haimeyselasaleijenatamaria6164 ትክክክክክክክክክል ቅመም

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 5 ปีที่แล้ว +122

    በአጨሩ ውንድ ልጅ ከሴት የሚውዱት ብር ብቻ ነው ✔Like #ሄኖክ የኔ ፍቅር እያለ ሴትን ልጅ የላጨ ውንድ በሂውቴ የጠላሁት ልጅ

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +51

    እንኳን ለእመቤታችን ለድግል ማርያም ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ እናመሰግናለን በዜ እኔ አሁን እራሴን እወዳለሁ በራሴም እተማመናለሁ በራሴ እድሆንብኝ እማልፈልገዉን ነገር በሌሎች አላደረግም ።

    • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
      @ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @shahsha9045
      @shahsha9045 3 ปีที่แล้ว

      Wow

    • @shahsha9045
      @shahsha9045 3 ปีที่แล้ว

      💔💔❤️❤️❤️❤️

    • @Hana-ew6ye
      @Hana-ew6ye 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
    @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 5 ปีที่แล้ว +58

    እሲኪ መጀመርያ ወንዶች ከሴቶች ጥገኝነት ወጥተው መጀመርያ በራስ መተማመን ይኖራቸው ኤጭ የዘንድሮ ወንድ። እዛው ይቅር አይውደድ ሲፈልግ የራሱ ጉዳይ44።

  • @alimaothman9700
    @alimaothman9700 5 ปีที่แล้ว +15

    አረ እኔስ ገራ ገባኝ የወዶች ነገር ለብቻየ ይሆናል ብየ ስንት ደገይ ፈነቀልኩ መሰላችሁ ግን እሱ ሁሉንም ተማተራመስ አልቆመም 😭😭 ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ አይደለም የአላህ በረህመትህ

  • @ፂነኝየናቴናፉቂ
    @ፂነኝየናቴናፉቂ 5 ปีที่แล้ว +18

    ወድም በጣም እናመሠግናለን እኔ በጣም የምወዴዉ የማፈቅርዉ አለኝ ሁሌም ፌቶ ይለኛል የሚለኝን ሁሉ አዴርጋለሁ ግን ሌላነገር አይጠይቅም ለዛነዉ የምወዴዉ አሥተሣሠቡ በጣም ትልቅ ነገር ነዉ የሚአሥበዉ እኔም አሥተሣሠቤ እዴሡነዉ ግን እፈራለሁ እኔ ያለሁት በሠዉ ሀገር ነዉ እዉነቱነወይ እላለሁ እኔግን ከልቤነዉ የምወዴዉ በአካል አንተዋወቅም ቤተሰቦቹን በስልክ አሥተዋዉቆኛል ግን ፈጣሪ ነዉ የሚአቀዉ አዴል ምትለኛለህ🌹🌹🌹❤❤

    • @hanaalamu9871
      @hanaalamu9871 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሸ እግዚአብሔር ይስጥሸ ያድርግልሸ ማማማየ

    • @ሚሚፍቅርJ2
      @ሚሚፍቅርJ2 4 ปีที่แล้ว

      አይገርምም ተመሳሳይ ነን ግን በልብሽ እመኝው እኔ በጣም አምነዋለው እምነት ከፍቅር ይበልጣል ስታምኝ ትወጃለሽ ታፍቅርያለሽ ሌላውን ለፈጣሪሽ ነገር ፀልይ አይዞሽ እህቴ። ባሌ እወድሀለው ሆ የግሌ

    • @tizita-ip3bk
      @tizita-ip3bk 4 ปีที่แล้ว

      ሁልግዜ ፎቶ አይከብድም ክክክክክ

    • @destamekonnen7020
      @destamekonnen7020 2 ปีที่แล้ว

      ምመክርሽ ብርሽን እንዳትልክለት እዛ ላይ በጣም ተጠንቀቂ እሺ እህቴ አንዳንድ ወንዶች አልምጦች ናቸው የምሬ ነው እንዳትበይ

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ
    @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ 5 ปีที่แล้ว +10

    ዋው በጣም ጥሩ ምምክር ነው በዛብህ ጠንክርልን የወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 ปีที่แล้ว +55

    እህቶቼ ወዶች ወዶች አትበሉ እኛም ሴቶች በጣም ችግር አለብን የድሮ ሴቶችና የአሁን ሴቶች አንድ አደለንም ክብራችን ስለማጠብቅ የማንም መጫወቻ ሆንን እናስተዉል ዉዶቼ

    • @ayniyefrdos527
      @ayniyefrdos527 5 ปีที่แล้ว +4

      ውይ እደው ምናባቴ ላድርግሽ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ትክክል ነሽ

    • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
      @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ayniyefrdos527 💕

    • @የኤርሚያስልጆች
      @የኤርሚያስልጆች 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል የኔ ቆንጆ

    • @wellrt4727
      @wellrt4727 4 ปีที่แล้ว

      ዉነት ብለሻል ማሬ😗😗

    • @Zainab-ne8ro
      @Zainab-ne8ro 3 ปีที่แล้ว

      ትክክክክክል ነሽ የኔ እስተዋይ

  • @mahab2704
    @mahab2704 4 ปีที่แล้ว +11

    በዛብህ ትምህርትህሁሉም ይመቸኛል።ሲቀጥል ሳላደንቅ አላልፍ።

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 5 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን አደርሳችሁ ለቅድስት ድንግል ማርያም ወራአዉይ ባዓል ትዳር የእግዚአብሔር ሱፁታ ነዉ እግዚአብሔር ንፁሕ ፍቅር ያድለን ወንድማችን እናመሠግናለን

  • @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
    @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ 5 ปีที่แล้ว +37

    ሴቶች እራሳችንን ብቻ እንቻል ባል እና ጉፋን ከሀገር አይጠፋም ወንዶች ናቸው አሁን ተረኞች ይፏቀቁ

    • @ganetiraq202
      @ganetiraq202 5 ปีที่แล้ว

      Tkikil👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @kareemannm7863
      @kareemannm7863 4 ปีที่แล้ว

      kkkkkk

    • @getaekonew1274
      @getaekonew1274 4 ปีที่แล้ว

      Genet yiqerta anch Iraq neshi ye alhshu ene Iraq negan ibakishi quxrushni sicigi Yene mare ene kamaxhu jamihrw Ethiopiawni ayichee alaqimi ebakeshin

    • @tirualemmamaru2846
      @tirualemmamaru2846 4 ปีที่แล้ว

      TEKEKEL EHIET

    • @taibah3242
      @taibah3242 3 ปีที่แล้ว

      ሳህ

  • @serakechena6351
    @serakechena6351 4 ปีที่แล้ว +7

    ወንዶች የሚወዱት ደና ገንዘብ ቤት ሃብት ያለትን ሴትን ነው የሚፋልጉት ምን አለሽ ምንሰራሽ ምን ያህል ገንዛብ በአካውንትሽ አለሽ ብሎ ነው የምቀርቡት አቦ ሴቶች አደራ እግዚአብሔር ፍቅር ፍቅር በፍቅር ስሆን ነው ትደርም የምጻና ነው የለፍችሁባት ገንዘብ እንደትሰጡት

  • @SumeyaMehamed
    @SumeyaMehamed 4 หลายเดือนก่อน

    ስለምክርህ በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛ መልዕክት ነው

  • @midanwerku6530
    @midanwerku6530 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እኔ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 2 หลายเดือนก่อน

    ለምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግናለን ወንድም ኣለም 🙏

  • @cell8632
    @cell8632 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋው በዜ ምርጥ ትምህርት ነው እውነትነው ሆኖ መገኛትነው

  • @ላታህዘን-ቨ9ቈ
    @ላታህዘን-ቨ9ቈ 5 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ከጠቀስካቸው መካከል ሶስቱ አሉኝ ግን ስሜቴን መግለፅ አልችልም አይናፋር ነኝ

  • @addistaye9127
    @addistaye9127 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሁሌም የምከታተልህ ኬሜን ለማንበብ ነው ወንድማ ድሮ ቀረ በነ እማዬ እና በነ አባዬ ግዜ ያሁኖቹ ወንድ+ብር =ወንብር√ ደማቸው የሚሰራው እና አንደበታቸው የሚናገር በገንዘብ ስለሆነ

  • @zinatza5302
    @zinatza5302 4 ปีที่แล้ว

    በቅድመያ እናመስግናለን ማድነቅ ከተቻለ ያለህበት ባታ እጀግ በጣም ደስ ይላል ምክርህም ደስ ይላል ለእኔ ተመችቶኛል ሳቂታና ፈገግታ የተሞላባት ሴት ሥለሆንኩ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว

    በርታ እናመሰግናለን😘

  • @tebaayalew305
    @tebaayalew305 5 ปีที่แล้ว +5

    ወንድማችን በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ከልብ እናመሰኛልን

  • @demozdemoz5279
    @demozdemoz5279 5 ปีที่แล้ว +25

    የምር እንዴት እንደሳኩኝ እራሱዋን የቻለች የሚወዳት ስላላት ነው፡፡ እኔም እራሱን የቻለ ነው ምወደው ከዛውጪ ጡርግ ይበል።

    • @faftfaft9541
      @faftfaft9541 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ማር እኛም እራሱን እሚችል ወንድ እንወዳለን

    • @taibahali7857
      @taibahali7857 2 ปีที่แล้ว

      ክክ እኔ እራሱ ዉዴ ስቄለሁ ሳስበዉ ከገንዘብ ነገር ጋር የተያያዘ ነዉ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @SoLa.tube2
    @SoLa.tube2 4 ปีที่แล้ว +1

    በራሷ የምትተማመንና በራሷ መተዳደር የምትፈልግ የምትሰራ ያልከው ተመቸኝ ልክ ነህ

  • @ፍቅርየራያልጅ123
    @ፍቅርየራያልጅ123 5 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ቦታው በጣም ያምራል 👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛💜

  • @ቤሊቤቲ
    @ቤሊቤቲ 5 ปีที่แล้ว +12

    እኔ በራሴ እተማመናለሁ እራሴን እወደለሁ እሄን ስል ሴልፍሽ ነኝ ማለቴ አይደለም ሰው እንድወደኝ ሳይሆን ለራሴ ስል ነው

    • @mahab2704
      @mahab2704 4 ปีที่แล้ว

      ይመችሽ እህት ሳላደንቅሽ አላልፍም።

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁወድምበርታ👍👍👍👍

  • @kidistabi7863
    @kidistabi7863 4 ปีที่แล้ว +9

    እር ወንድም በዛሬ ግዜ ብር ነው ፍቅር።

  • @ፍቅርበፍቅርካልሆነይቅርፍ
    @ፍቅርበፍቅርካልሆነይቅርፍ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይመቻል በርቱ ዉዶቼ

  • @tessfaneshtes1568
    @tessfaneshtes1568 3 ปีที่แล้ว

    ❤በ ትክክል የኔ ዎንድሜ ❤

  • @zahragirl3446
    @zahragirl3446 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል💯💯

  • @ffdd2397
    @ffdd2397 5 ปีที่แล้ว +1

    Ihen lij siwodewu.
    Mikrih betam takmognal.barta wondme

  • @senitsenit9638
    @senitsenit9638 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድማቺን

  • @ተስፋመላኩዩቱብ
    @ተስፋመላኩዩቱብ 5 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው በራሱ የሜተማመን ደስ ይለኛልእናመሰግናለን

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛልህ ወንድሜ ከልብ እናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bekiyqueenyoutube5060
    @bekiyqueenyoutube5060 5 ปีที่แล้ว +4

    Tnxs bro

  • @mamewdshalehu5637
    @mamewdshalehu5637 5 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ምክር ነው

  • @emuyehjcnjvuv684
    @emuyehjcnjvuv684 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቦታዉ በጣም ያምራል

  • @teketelwonjelo9774
    @teketelwonjelo9774 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowo #3

  • @wagayeredahegn2254
    @wagayeredahegn2254 4 ปีที่แล้ว +1

    Your write thankyou !!

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 5 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ዝናአብ እየዘነበ ነው ያአለክበት ቦታአ በጣአም ያአምራአል
    ደሞ ምክርክንም ተቀብያአለው በርታ የኔ መልካአም

    • @Betelihemgetachew-zj6bi
      @Betelihemgetachew-zj6bi 9 หลายเดือนก่อน +1

      ዝናብ ከታች ወደላይ ሆነ እንዴ😂😂😂

    • @ZdZd-d4f
      @ZdZd-d4f 3 หลายเดือนก่อน

      ልል ነበር ቀደምሺኝ 😂😂

  • @GenetMehide
    @GenetMehide 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምክርህን ለወንዶችብዬ ሳይሆንለራሴ እነሱን ተዋቸው

  • @wubtube1275
    @wubtube1275 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን🙏

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 3 หลายเดือนก่อน

    Enamsegn alen ❤️❤️❤️

  • @masifiker8730
    @masifiker8730 5 ปีที่แล้ว +1

    Tnxs betam

  • @bnitmahi4477
    @bnitmahi4477 5 ปีที่แล้ว +16

    ፍቅር በምክር ትዳር በምክር እረ ወዳ 😀 ሰውን ማወቅ የምችሉት አብራችሁ ስትኖሩ ብቻና ብቻ ነው::

    • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
      @ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 ปีที่แล้ว

      😄😄

    • @mml5026
      @mml5026 5 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል፣ሴቶች፣ወንዶችን፣መጥፎ፣ይላሉ፣ዉንዶችም፣ሴቶችን፣መጥፎናቸው፣ይላሉ፣ከሁላችንም፣ስህተት፣አለብን፣እኔ፣ንፁህ፣ነኝ፣ብየ፣አልደመድምም፣ችግሩ፣ከሁላችን፣ነው፣አላህ፣ያስተካክለን፣ውዴ፣ፍቅራችን፣እስከጀነት

    • @khaledmal192
      @khaledmal192 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ላይችል ነው እንዴ ትዳር የሚፈልገው

    • @ሀዩቲየሀይቋ
      @ሀዩቲየሀይቋ ปีที่แล้ว

      👍👍👍👌ኢ ሳህ ምክር በዛ በሁሉም ቦታ ዛሬስ ትዳሬን ላፈርስ ነው እሱንም ሠላሙን አሳጣሁት የሳቸውን ምክር እየሠማሁ

  • @wudemoges4971
    @wudemoges4971 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በዜ

  • @SamsUng-dd8xl
    @SamsUng-dd8xl 4 ปีที่แล้ว

    ትምርትህ ጥሩ ነው ወድጄዋለው

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube5524 3 ปีที่แล้ว +1

    እነሱ ቆንጆ እና ብር ነው እሚወዱ ለፍቅር ማሰብ አቁሜ አለሁ የዋህነቴ ጎድቶኝ ትቶኝ ሂዶል 😭😭

    • @aabb-dv7fx
      @aabb-dv7fx ปีที่แล้ว

      አይዞሽ

    • @aabb-dv7fx
      @aabb-dv7fx ปีที่แล้ว

      ነይ በዉስጥ

  • @eremetmolla7953
    @eremetmolla7953 5 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮ ላገባ 25 ቀን ቀረኝ በሰላም ገቢ በሉኝ እሰኩ ለበዜ አንድ ጥያቄ አለኝ በዜ ጓደኛየን በጣም እወዳለሁ ውሰጥ ሁሌም የሚልኝ ነገር አለ እሱን ማጣት የለብሸም ይለኝል ብሎክ አደርጎኛል እኔም አደርገው አለሁ ግን አላቅም ኢትዮ ሰገባ መጀመር እሱን ማይት ነው የምፈልግ ትንት ቀጥታ ደዉይለት ምንን ነገር እንዳልተፈጠር አደርጎ ነው እንደት ነሸ እማየ እያለ ያወራኝ እወዳለሁ እሱን ማጣት አልፈልግም ግን እኔ እና እሱ ተጣልተናል እንዴት መታረቅ እንዳለብኝ አላቅም ከምር በጣም ነው የናፈቀኝ በጣም ከምላቹ በላይ ናፍቅኝል ምን ብይዉ ነው የሚታረቀኝ እሰኪ በዜ ነገረኝ ኮሜንታተሮችም ነገሩኝ በምን ልታረቀዉ 😭😭😭😭😭😭😭በህልሜ ሁሌም ይመጣብኝል ሁሌም

    • @adanacheshefarwe3931
      @adanacheshefarwe3931 5 ปีที่แล้ว +1

      በሰላም ግቢ የኔ ቆንጆ

    • @eremetmolla7953
      @eremetmolla7953 5 ปีที่แล้ว

      @@adanacheshefarwe3931 አሚን የኔ ማር🙏🙏

    • @fatheelafatgeela8657
      @fatheelafatgeela8657 5 ปีที่แล้ว +6

      እህቴ ዛሬ እሱን ማግኝትሽ ብቻ አይታይሽ እሱ ቀላል ነዉ ግን ወደፊት ትዳር ወስጥ ከገባሽ በኋላ ያዛልቅሻል ወይ ይህን ቁም ብለሽ ማሰብ አለብሽ ትዳር ቀላል አይደለም አንድ ሰዉ እራስ አምኖበት እረግጠኛ ሁኖ ሲገባብት ነዉ ጥሩ ሚሆነዉ ዘላቅም ሚሆነዉ ብዬ አስባለዉ

    • @eremetmolla7953
      @eremetmolla7953 5 ปีที่แล้ว

      @@fatheelafatgeela8657 ማማዬ እንዳት አደርጌ ላሰረዳሸ ዛሬ እንጂ ነገር መሮይ አይፈልግም የዛሬዋን ቀን በደሰታ ማሰልፍ ነው የሚፈልግ ትኩረት ወደኔ ሳይሆን ወደ ትምህርቱ ነው ዘንዱሮ ተመራቂ ነው እሱ አሳቢ በሰላም ተመርቆ ሰራ መያዥ ነው አላማዉ ጊቢ ሁሌም ፀብ ነው ሁሌም የሰቀቀን ኑሮ ነው የሚኖር ቡዙ አለማ አለው ያን አላማ ሳያሰከ ከኔ ጋር መቀጠል እንደለለበት ነገረኝ ወንድምሸ ብቻ ነው ልሆን የምችል አለኝ የዛሬ ወር 😭😭😭እኔን ሌላ ዓለም ውሰጥ ካሰገባ በዋላ ተመርቄ ሰራ ከያዝኩ በዋላ ነው አዲሰ ሂወት የመጀመርያ አለኝ

    • @meronyemareyimlij415
      @meronyemareyimlij415 5 ปีที่แล้ว +1

      yene ehit wandimish bicha new mahon yemochlew ka alesh anchi matnkak alebish.tankr bayi rasishin tabiki kezi ba fit birr setsh nbr wayis endt new? ahun gabtesh sitikarbi birish balto new yemitwish metnkak alebish ba fb nayi ka chalsh#meron ye mariyam lej bilesh

  • @አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው
    @አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው 4 ปีที่แล้ว +2

    እኛ ምናችን ይጠላል ብለህ ነው 😍

  • @mihretbelay5185
    @mihretbelay5185 4 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ቀና ብለህ ተቀምጠሀል ዋው

  • @Salam-on4gk
    @Salam-on4gk 4 ปีที่แล้ว

    አናመሠግናለን

  • @helenalex6008
    @helenalex6008 5 ปีที่แล้ว

    Manew enden yageru selam yenafeqew bezik agaxami ehet wedimoche happy New year bzabih happy New year enamesegenalen wedimachin 💚💛❤️

  • @yasmina2770
    @yasmina2770 5 ปีที่แล้ว +4

    ራሴን ከቻልኩ በኋላ እማ ግንዛቤን እንጅ እኔን አይደለም ፈልጎ የሚመጣው

  • @eluqueen7221
    @eluqueen7221 4 ปีที่แล้ว

    ቦታው ያምራል

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 5 ปีที่แล้ว +3

    1 ብር 2 ብር 3 ብር 4 ፍቅር

  • @ሀያትወሎየዋ_ኢልምንፈላጊ
    @ሀያትወሎየዋ_ኢልምንፈላጊ 5 ปีที่แล้ว +2

    ራሷን መቻሏ የሚለዉ ሀሳብ በተይ ተመችቶኛል በርታ

    • @ነጀትቤንትከምል
      @ነጀትቤንትከምል 5 ปีที่แล้ว

      ምክሮች በሙሉ ይመቹኘል መሸአሏህ በርተ

    • @sameeraalbalooshi7172
      @sameeraalbalooshi7172 5 ปีที่แล้ว

      ምክሩ ሀሪፍ ነው ግን አንዳንዱቹ ወንዱች ብር ነው የሚፈልጉት ምን አለፋህ ወንድሜ ።

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 5 ปีที่แล้ว +3

    ስላም በዜ እኔ ሦሥቱንም አሞልቻለው ስለ መረጃው እኛም እናመስግናለን እንኮን ለመቤታችን ለድንግል ማርያም ለለተቀኖ አደረሳችሁ።

  • @dawaman-i3i
    @dawaman-i3i 8 หลายเดือนก่อน

    Ine lingarih wandochi miwadut 4 milikit kit. Dale.sagur.tifir alaka asakis lasimu wandi nah😢😅

  • @alemkasaw3484
    @alemkasaw3484 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ
    የዘድሮ ወዶች ተከድነው ይብሠሉ ፍቀር አያውቁም

  • @retasisi5067
    @retasisi5067 4 ปีที่แล้ว +4

    ወንዶች ሁሉ ገደል ይግቡ ምን እሱ ተደስት አለትስት ይዘዝቅ

    • @hdhh3927
      @hdhh3927 4 ปีที่แล้ว

      kkkkkkk

  • @ልቤሰውይወዳልሁሉንይላመዳ
    @ልቤሰውይወዳልሁሉንይላመዳ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግና ምርጤ

  • @ዮርዳኖስወለተጻድቅ
    @ዮርዳኖስወለተጻድቅ 4 ปีที่แล้ว +3

    አሁን የምታዎራውው ሲጠፋህ መድርጋገም ጀመርክ ቆይ እነርሱ ማን ስለሆኑ ነው ፍቅር እኮ ይውጋራ ነው

  • @helenhelen123
    @helenhelen123 5 ปีที่แล้ว +10

    ተያይዘው ገደል ይግቡ ምድረ አስመሳይ

  • @ሙራኤልየልጄስም
    @ሙራኤልየልጄስም 4 ปีที่แล้ว +4

    ባል ፈልጉ አዴ ሥጠራው 99ጊዜ አቤት የሚለኝ በተረፈ ይመቻችሁ

  • @sionsion2027
    @sionsion2027 5 ปีที่แล้ว

    Tank you bezhabe.

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 5 ปีที่แล้ว +12

    ምን ጥያቄ አለው መልሱ እኛው ጋር ነው ብር ብቻ # ታላመንክ ሆሄኖክ ድንቁን #ጠይቀው

  • @getagettahom5276
    @getagettahom5276 5 ปีที่แล้ว +1

    Thnaks

  • @turunashadefris8089
    @turunashadefris8089 5 ปีที่แล้ว +2

    Enkwan dena metah 👍

  • @بسم-ب6ح
    @بسم-ب6ح 4 ปีที่แล้ว

    ባሁን ሰአት ወንዶች በድጋሜ ወንዶች ።። ከሴት ልጅ ያላቸው ፍቅር የውሸት እወድሻለሁና የፅዳ አካውንት እሄ ካለ ወደ ሁዋላ አይሉም እስከ ሚሟጥጡ ። ተጠንቀቁ ሲፈልጉ ባፍንጫቸው ይተከሉ ።።።።።።።

  • @ፍፊነኝየገነቴዋ
    @ፍፊነኝየገነቴዋ 4 ปีที่แล้ว

    አይ የወዶች ነገር እዛው ይቀመጥ አስመሳይ ናቸው ወላሂ ብር ነው የነሱ ፈላጉት. ፍቅር አያቁም እሽ ሲፈልጉ ገደል ይግቡ እኔ መቸም ውድ ልጂ አስጠቶኛል ኡፍፍ ውሬኛ ብቻ ናቸው ያችንም ያችንም ነው መውደድ ስራቸው እይ ሌላ ጥሩ ነገር አላየሁባቸው የአፍ እውድሻልሁ ምንም ጥቅም የለው እሽ ተግባር ላይ ዜሮ ናችወ love ብቸኘት ይሻላል እሽ

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
    @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 5 ปีที่แล้ว +25

    ባአሁኑ ስአት አብዛኞቹ ወንዶች ብር ላኪልኝ ካልሆነ አትወጅኝም 😂😂😁 ነው እሚሉት ግን ፍቅሬን አይወክልም

  • @tsedalmaryam9778
    @tsedalmaryam9778 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @mart8073
    @mart8073 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግን አለን

  • @hiwottadess3051
    @hiwottadess3051 4 ปีที่แล้ว +1

    ምነዉ ሸዋ እኛ የወኘፈንዶች ሥንል ያልሆነነዉ እንሁን እዴ ከወደደኝ ከሁልነገሪ ይዉደደኝ ደሞ አዳዳም ሥለ ወንዶችም አዉራ

  • @እሙየያርሴማልጅ
    @እሙየያርሴማልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል ተመስግን ነው

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
    @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም እዴት ነህ እኮን ደና መጣህ እናመሰግናለን

  • @ፍቅርፍቅር-ፀ3ኰ
    @ፍቅርፍቅር-ፀ3ኰ 4 ปีที่แล้ว

    Baras matamaman malt min malnaw gin??

  • @መቅዲየአንባሰልልጂ
    @መቅዲየአንባሰልልጂ 5 ปีที่แล้ว

    እዉነት ልክ ነህ

  • @hamidiyabdy2417
    @hamidiyabdy2417 4 ปีที่แล้ว +3

    ግን በምን ምክነያት እደሚወደኝ አላቅም ሁሌም እንደወደደኝ አልጨነቅለትም በፍቅር አላምንም አላህ ጥሩ ትዳር ይስጠን ዋናዉ ነገር የሰዉ ሊጅ መጨርሻዉ ሲያምርለት ነዉ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 5 ปีที่แล้ว

    ትክክል ወንድ አነመስግነለን

  • @alamcute283
    @alamcute283 5 ปีที่แล้ว

    ሰልአምይብዝአልኝ። በዝሸ። በጥአም። ውብትምርትነው። እግዚአብኤርከአለ። ሰቶኝአል። ከሰደመልሰ። ፀሎትአርጎልኝ። ነአሴ። ወደአገሬ

  • @سالمالطنيجي-ث1ك
    @سالمالطنيجي-ث1ك 4 ปีที่แล้ว +4

    ባጭር አማርኛ ብር ፈልገዉ ነዉ አትልም

    • @masselec1679
      @masselec1679 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂🤣😍😍🤩🤩🤩😍😍😜

  • @aldossari9050
    @aldossari9050 3 ปีที่แล้ว

    ለምክርህ እናመሠግናለን

  • @ሀያትወሎየዋ_ኢልምንፈላጊ
    @ሀያትወሎየዋ_ኢልምንፈላጊ 5 ปีที่แล้ว +4

    ያለክበት ቦታ ሲያምር

  • @tagestbran3765
    @tagestbran3765 5 ปีที่แล้ว

    በትክክልበዛብህበርታ

  • @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም
    @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም 4 ปีที่แล้ว

    ለምክርህእናመሰግናለን ገደል ይግባሲፈልግ

  • @mistarohmister7822
    @mistarohmister7822 3 ปีที่แล้ว

    Mekerh betam des yelal gin erasenm cheye eskalhu echawtalhu gin yemiyagatemgn wend wushet yetemolabt new midnew meknyatu telgnalh bezabeh wendme

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
    @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር የሚገኘው ከመዳኒአለም ነው ወድን ማመን ቀብሮ ነው ሁሉም አድ አይነት ሆኑ እኮ ባዶ

  • @ss-gl1el
    @ss-gl1el 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ሰብለና በዛብህ ጠፍተሀል 😍😍😍

  • @gannathachem4506
    @gannathachem4506 5 ปีที่แล้ว +1

    Enamsegnalen bertaln

  • @MadinaMohammed-q3i
    @MadinaMohammed-q3i 11 หลายเดือนก่อน

    እውነት

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 5 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ በዛብህ 👍👍👍👍

  • @yrgabrhane9753
    @yrgabrhane9753 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣራቱ ነኝ::

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 5 ปีที่แล้ว

    ለምክርህ እናመሰግናለን ግንሰው እደፊት ገፁ አተሳሰቡ ይለያል

  • @geneteabc8563
    @geneteabc8563 5 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @abuye23brliw99
    @abuye23brliw99 3 ปีที่แล้ว

    Sostegnawan betkkil geltsehwal yemr yehe ene yayehut ena yenorkut hiwet new setochiye saynorachi wendin amnachihu edatagebu yemrin new wededikush motkulsh bilum yenesu afi mefcha ewedshalehu malet new tenkek malet Tru new!!!