ความคิดเห็น •

  • @user-co1dy3dh2l
    @user-co1dy3dh2l 2 วันที่ผ่านมา +16

    ድል ለተገፋው ለፋኖ ለአማራ ህዝብ በርችልን ማዜ

  • @user-rt2dr1jt5q
    @user-rt2dr1jt5q 2 วันที่ผ่านมา +14

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 2 วันที่ผ่านมา +8

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @libeseworkgetu8131
    @libeseworkgetu8131 2 วันที่ผ่านมา +19

    የራሄል እንባ የሰማ እግዚአብሔር
    እየሰማን ነው
    አይዞን አምላክ አለ
    ድል ጀግኖች የአማራ ልጆች
    ፋኖ ፋኖ ፋኖ
    የበላይ ትንፋሺ

  • @Haymanot-xo2yr
    @Haymanot-xo2yr 2 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ለፋኖ

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 2 วันที่ผ่านมา +8

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለባዳወቹ

  • @user-kn1bh8rf4r
    @user-kn1bh8rf4r 2 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራው ፋኖ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you Jegnit. God bless you Berchi

  • @user-zg3rc5if8l
    @user-zg3rc5if8l 2 วันที่ผ่านมา +4

    ራያዋ ሀገሬ ጥላትሽ ይውደም ትግሬንም ያጥፋልን 😢😢😢

    • @user-jm4ir3cc8s
      @user-jm4ir3cc8s 2 วันที่ผ่านมา

      ትግሬ ይጥፋ ሳይሆን አብይ ይጥፋ ህዝብ እደት ይጥፋ ይባላን

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @user-jc4oe8pn6x
    @user-jc4oe8pn6x วันที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 2 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ ህዝባዊ ሰራዊት

  • @fiori_norit1991
    @fiori_norit1991 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ayzosh ETHIOPIA 🇪🇹 🙏
    Dil le FANO 💪🦁❤️‍🔥💛💚✊🏻
    Ayzoh AMARA 👍

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 2 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለትንታጉና አይበገሬው ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +2

    BrVo Jegnit for exposing this banda generals

    • @user-qg4sv5lw9b
      @user-qg4sv5lw9b 2 วันที่ผ่านมา

      @@woinishetmoulat633 መአዛ የኢትዮ ፎረም መረጃ ይዛ መታ የአማራን ትግል ለማራከስ የሄደችበት መንገድ ትክክል አይደለም

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome Jegnit

  • @solomon3431
    @solomon3431 2 วันที่ผ่านมา +2

    🙏“የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”
    ዘዳግም 1፥11🙏
    ______
    “ ለአማራ ኢትዮጵያውያን ሕዝብም 🙏
    ___
    “እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ ... ።” 🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ______
    “እኛ ኢትዮጵያውያንም ሁሉ
    ስለ እውነት 🙏ስለ አማራ
    ሕዝብም መብት 🙏 መከበር🙏 መከበር 🙏
    🙏 መከበርም 🙏
    አንድ ሕዝብም ሆነን 🙏
    ከእናንተ ጋር እንሆናለን🙏

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጄ በላይ 😭😭
    ባንዳው በቅርብ ዋጋውን ያገኛል ❤❤

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b 2 วันที่ผ่านมา +3

    እባካችሁ ከአማራ ክልል የምትመጡ መንገደኞች በተለይም የዩ ንቨርሲቲ ተማሪዎች በአይሮፕላን ካልሆነ በባስ አትምጡ ወላጆችም እርዳታ ጠይቃችሁም ቢሆን የአውሮፕላን ትኬት ላኩላቸው

  • @teferibirhanu
    @teferibirhanu 2 วันที่ผ่านมา +1

    fano king of king❤❤

  • @DTFNews
    @DTFNews 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሮሃዎች

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 2 วันที่ผ่านมา +3

    እኚህ የ ኦሮሞ አሺከሮች! ጉዳቸው ገና ቀስ እያለ ይወጣል 👌 ድል ለ ፋኖ 👍👍👍👍

  • @YohanGebremicheal
    @YohanGebremicheal 2 วันที่ผ่านมา +2

    Ewente one day will win 🏆!

  • @darwin-qt7hp
    @darwin-qt7hp 2 วันที่ผ่านมา

    ድልለጀግናው የማራልጅ ለፋኖ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YohanGebremicheal
    @YohanGebremicheal 2 วันที่ผ่านมา +1

    Dele le Fano 💪 and all oppressed Ethiopians 1 Ethiopia let everyone contribute by any means!! Necessary 🙏 Muslims Christians etc !!

  • @DaniFkru
    @DaniFkru 2 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢ህዝቤ 😭

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 2 วันที่ผ่านมา +3

    ፉኖ አላማጣ እንዲገባ ታሥቦ ነዉ ወጥመድ መሆኑ ነዉ

  • @user-yo2ki9uz8v
    @user-yo2ki9uz8v 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 2 วันที่ผ่านมา

    Yes Yes good job 👏 FANO

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t 2 วันที่ผ่านมา

    አይዞህ አማራው ፋኖ

  • @FgytuGffh-rq2lb
    @FgytuGffh-rq2lb 2 วันที่ผ่านมา +1

    የአላህ 😢😢😢😢እሰከ መቼ ያርብ ፋርጃህን

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od 2 วันที่ผ่านมา +1

    A❤❤❤❤

  • @user-zg3rc5if8l
    @user-zg3rc5if8l 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😢😢

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg 2 วันที่ผ่านมา

    Del Le Fano ❤❤❤❤love

  • @user-vm7tv9lw8r
    @user-vm7tv9lw8r 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን ወጡ ነዉ የምትሉት ወይስ መ ሟያ ወሬ አጣችሁ ምነዉ ሮሃ አወቅሽ ቢሏት አሉ።

  • @user-wq1ro4gj3x
    @user-wq1ro4gj3x 2 วันที่ผ่านมา

    Fano❤

  • @meazahailu4710
    @meazahailu4710 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hi Ebakshe setanbe beyanse le seletanachwe setye Antu chemerbet ye kolo gadeshe aregeshcwe lemker ❤ sente bedmame beseltanme bezu leunet alachu. Thanks 😮

  • @AbdbrAhdhd
    @AbdbrAhdhd 2 วันที่ผ่านมา

    ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 2 วันที่ผ่านมา

    መቸም ይህች ዓለም ለእያንዳንዱ ግለሰብ በእግዚአብሔር ዘንድ ተጠያቂነቱ አይቀሬ ቢሆንም በሠይጣን የተጠመደና የተደናቆረ ግለሰብ ሁሉ ነፍሱ ከሥጋው እስከምትለያይ ድረስ ያልሠራውን የሰው ልጅ አካል ያፈራርሳልና እግዚአብሔር ግን የኋላ ኋላ ዘላለማዊ ቅጣት ንስሀ ላልገባ ሁሉ አይቀሬ ነው። ጆሮ ያለው ቢኖርማ ለማለት ነው።

  • @honest241
    @honest241 2 วันที่ผ่านมา +2

    ለእውነት ስለቆሙ ነው ምኑን ነው ሴራው የጀነራሉ ንግግር እነታደሰ ወረደ ጨምሮ ያሁሉ የወያኔ ጀነራል ከመሆናቸው በፊት የኢትዮጵያ ነበሩ በአደባባይ የሚሉትን እየሰማን አይደል

    • @user-qg4sv5lw9b
      @user-qg4sv5lw9b 2 วันที่ผ่านมา

      መአዛ ማለት እጅግ አስቸጋራ ሰው ነች

    • @user-el4fq1by2i
      @user-el4fq1by2i 2 วันที่ผ่านมา

      አንዳንዶቹ የደንቆሮዎች ጥርቅም የጀነራሉ ሀሳብ ለምን እዚህ መፈትፈት አሰፈለገ ባለየ ማለፍ አይቻልም አማራ ጠላቱ ራሱ መህኑን በዚህ ተረዳሁ።

  • @dawit7628
    @dawit7628 2 วันที่ผ่านมา

    አሁን ይህን ድምፅ ትለቃላችሁ ትርፉ ምንድን ነዉ ለአማራ ምን ይጠቅማል ቢያስ ይል ድምፅ መዉጣቱ ደስ አይልም

  • @mrn3878
    @mrn3878 2 วันที่ผ่านมา

    💔😭😭😭😭😭🙆🙆

  • @harounekubal8436
    @harounekubal8436 2 วันที่ผ่านมา +1

    ልብ ያለዉ ልብ ይበል ፦
    ይህ በላይ ስዩም የተባለዉ ግለሰብ በባዶ ጭንቅላት የጀነራል መዓረግ የተሸከመ : የእስስት መልክ ያሐዉ : ቀንደኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ከዚህ ቀደምም ብዙ አመላካች ሴራዎች እንዳሉት ታዝበነዋል ።

  • @assenmohammed5158
    @assenmohammed5158 2 วันที่ผ่านมา +2

    ስለዚህ ወያኔን አማራን የሚጠቅሞ ከሆነ ለምን ታራግባላችሁ። ጦርነት ለማስነሳት ከሆነ ሊነሳ ይችላል

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat 2 วันที่ผ่านมา +1

    መአዛ ግን ጀነራሉ ልክ ነው ህዝቡ ይውጣ የምፈልገው ህዋት እድላቀቀን ነው ለምን ሽር ታረጓለሽ?

  • @user-el4fq1by2i
    @user-el4fq1by2i 2 วันที่ผ่านมา

    ሮሃ የጀነራሉን ንግግር መግለፅ ለምን አስፈለገ ስንት ሌላ ነገር እያለ በጣም ስህተት ነው ።

    • @GirmayAbrham
      @GirmayAbrham 2 วันที่ผ่านมา

      Tenkolachu tegalete?😅😅😅😅😅

  • @Abesha-by8qp
    @Abesha-by8qp 2 วันที่ผ่านมา

    የተከደለ ሰዉ ጥቂቶች ፣ዓነስተኛ ምናምን ተብሎ መናገር ፀያፍ ነዉ።በግፍ ታግተዉ ተገደሉ በሚል ዘግቡ።

  • @tewodrosjoseph9744
    @tewodrosjoseph9744 2 วันที่ผ่านมา

    We don't pay your Mortgage

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺዝምን ሳትደመሰስ የምታቆመው ጦርነት የለም

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut 2 วันที่ผ่านมา

    ድልፍኖኖኖኖፍኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @issacalemneh4693
    @issacalemneh4693 2 วันที่ผ่านมา +3

    ክፍት አፎች! አሁን ይህ የጀነራሉ ነው ያላችሁት መረጃ ለአማራው ይጠቅማል ብላችሁ ነው ያወጣችሁት? ነው ወይስ ወይይኔዎች ናችሁ? የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው! ዋናው የራያ ህዝብ መብት መጠበቁ እንጂ ጀነራሉ እንዲህ አሉ ብሎ አደባባይ ማውጣቱ ለማን እንደምትሰሩ ግልፅ የወጣችሁበት ነው!! አጭበርባሪዎች::

    • @user-tr3iw1qx5y
      @user-tr3iw1qx5y 2 วันที่ผ่านมา

      አዎ አማራ አሁንም በመላላክ ተጠምደዋል፡፡ ያሳፍራል፡

  • @AbdbrAhdhd
    @AbdbrAhdhd 2 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @nahom1247
    @nahom1247 2 วันที่ผ่านมา +1

    አቢይ አማራን በዱረን ሊጨፈጭፍ አስቦ ነው

  • @assenmohammed5158
    @assenmohammed5158 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወያኔን የሚያጋልጥና አማራን የሚጠቅም ከሆነ ....

    • @HagerSelam-d9p
      @HagerSelam-d9p 2 วันที่ผ่านมา

      Migalet. Yele. Migelalet. Yele. Kewererkew. Meret. Beselam kewetah. Manim. Aynekahim. Embiy. Kalk. Gin. Wagahin. Tagegnaleh

  • @abdrhmanas4499
    @abdrhmanas4499 2 วันที่ผ่านมา

    ከኮቦልሻ ወልደያ ሽቁሩ ወይም ዶሮግብር የሚባል የለም ከወልደያ ወደ ቆቦ ነወ ዶሮግብር

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 2 วันที่ผ่านมา

    Deal la gagnaw Amhara fano fano fano

  • @AmanuelGetachew-p2y
    @AmanuelGetachew-p2y 2 วันที่ผ่านมา

    .

  • @user-ed5tz7lq9d
    @user-ed5tz7lq9d 2 วันที่ผ่านมา +4

    አላማጣ ራያ ጠለምት ወልቃይት ወንድ የለም?! ፋኖን መቃላቀል እየቻሉ ለማኝ ይሆናሉ😂

    • @HagerSelam-d9p
      @HagerSelam-d9p 2 วันที่ผ่านมา

      Alamatana. Welkayit. Begenzeb. Yetegezu. Tikit. Amarawoch. Alu. Betekeregin. 99,9. Tigrewoch. Nachew. Endet. Fano. Yihonalu

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 2 วันที่ผ่านมา

      👌👌👌👌👌👌

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 2 วันที่ผ่านมา

      👌👌👌👌

  • @oneiove7184
    @oneiove7184 2 วันที่ผ่านมา +2

    ማዛ የተባልሽ የወያኔ ሽንት ጨርቅ

    • @adfresptariku5909
      @adfresptariku5909 2 วันที่ผ่านมา

      አንተ ደግሞ የአብይ ብልት መጣጭ። የሳሎን ውሻ።

    • @adfresptariku5909
      @adfresptariku5909 2 วันที่ผ่านมา

      የወያኔ ስርዓት በሚገባ ያላረጋግጣችሁትን ወሬ እታስተጋቡ።ውሽት ነው እይወጡም። ለጊዜው የዛሬውን የፓርላማ ንግግር ክስ ላም ተብዬው ጋር ለማገናኘት ብቻ ነው። ነገ በስፊው ወረራውን ይጀምራሉ። አትጃጃሉ። ማን እስወጣቸው። እያላችሁ መጭነቃችሁ ይገርመኛል። ትንሽ እእምሮእችሁን ሶስት መቶ ስልሳ ዙርያው ንይቃኝ

    • @user-tr3iw1qx5y
      @user-tr3iw1qx5y 2 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ ገልቱ

  • @LESHETADANGNE
    @LESHETADANGNE 2 วันที่ผ่านมา +2

    እንደትግሬ ደንቆሮየለም አብይ እየቀለደባቸዉነዉ ከአማራ እያጋጨ አብይ ማራን እናትግሬ አይወድም እንዴት ካንድሚሊዬን በላይ የትግራይተወላች አስገድሎ አብይ ዛሬም ትግሬ አብይስር ይሽጎጠጎጣሉ ይድፋችሁ😢😢😢😢

    • @GirmayAbrham
      @GirmayAbrham 2 วันที่ผ่านมา

      Ante aheya tegaru ashker lalemehon siwaga enante gin ashker honachu abrachu wegtachihunal!!!!!!

  • @adfresptariku5909
    @adfresptariku5909 2 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ ተብዬ ሆይ ወልቃይት የአማራ ነው ምንም አጠያያቂ አይደለም ።ስትዘግቡም የአማራ እስተዳደር እያላችሁ እንጅ ጠላቶቻችን እንደሚዘግቡት "'አጠያያቂ፣እነጋጋሪ፣ ጥያቄ ያለበት" እያላችሁ መዘገብ የጠላቶቻችንን ድምጽ እንደ ማስተላለፍ ይቆጠራል። እየተስተዋለ።

  • @user-vm8ot8ru4c
    @user-vm8ot8ru4c 2 วันที่ผ่านมา

    O

  • @FishBZA
    @FishBZA 2 วันที่ผ่านมา +3

    የማንነት ጥያቄ የሚነሳበት ማለት ምን ማለት ነው? የአማራ ነው የአማራ ነው አለቀ ።ይህ ሚዲያ የአማራ ድምፅ መስሎኝ ነበር?

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 2 วันที่ผ่านมา

    FESUMAWEWEN DEL MEBREKAWEWENE YE DEL DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌✅✅✅✅✅✅✅

  • @anwartuem-bf4hu
    @anwartuem-bf4hu 2 วันที่ผ่านมา

    ከራያ😂😂😂😂😂😂

  • @ederismehmed5265
    @ederismehmed5265 2 วันที่ผ่านมา

    ለመረጃሽ በጠም አድኒቃሎህ

  • @user-cv1ol8xd7r
    @user-cv1ol8xd7r 2 วันที่ผ่านมา +1

    የራያ ህዝብነቃ በል ሴራውን መርምራችሁ እወቁ

    • @HagerSelam-d9p
      @HagerSelam-d9p 2 วันที่ผ่านมา

      Nekako. Wede. Ristu. Temelese. Begenzeb. Tegeztew. Yemirebshu. Gin. Yaw. Wagachew. Yagegnalu

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 2 วันที่ผ่านมา

    Moti Ena wediket leabiy Ena chifiraw dili lewegene fano

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 2 วันที่ผ่านมา

    Chala debub min agebaw😅 dil lefanooo

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 วันที่ผ่านมา

    ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ ወያኔም ኦሮሙማም እኩል ለአማራ ጠላት ነው

  • @user-zg3rc5if8l
    @user-zg3rc5if8l 2 วันที่ผ่านมา +2

    ቆሻሻመንግስ🐂🐴🐴🐄🐄🐄👹

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 2 วันที่ผ่านมา

    YEHE TERU ZENA NEWENA HEYAWE EGZIABHER AMELAKE KEBERE YEGEBAWE::HAYALU GETA HULUNEM YE POLETICA TEBAKI SEBESEBOCEN LITEKEMUBACEWE MOHONUNE GETA LEBONACEWENE YEGELETELACEWE :

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችንም ያድለን።ሮሐዎች የሐብት ማሰባሰብ ክንፍ ላይ እጅግ በጣም ጥሩ በሚባል ደረጃ እየተንቀሳቀሳቹ ነው ነገር ግን ትግሉ አማራን ክልል የትግሉ መነሻ ቢሆንም መዳረሻው ግን መላውን ኢትዮጵያ እና መላውን አለም ያቀፈ ነው።በአገራችን ኢትዮጵያ ሆነ በመላው አለም አስተማማኝ ሠላም እና የተትረፈረፈ ብልፅግና እንዳይመጣ እንዳይመጣ እንቅፋት የሆኑትን ፋሽስት፣አናርኪስት ወዘተ......የሆኑትን እውቀትም፣ቅንነትም፣ሐይልም፣ ጥበብም ወዘተ........የጎደላቸውን የማፍያ ቡድን አስወግደን አስተማማኝ ሠላም እና የተትረፈረፈ ብልፀሰግና በሚያመጡ ስርአት እና አካላት መተካት ነው የትግሉ የመጨረሻ ግብ።እውነቱ ይህ ከሆነ ለምን ከአማራ ብሔር ብቻ ሐብት ይሰበሰባል ለምን ከመላው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች አይሰበሰብም ለምን ከመላው አለም አገሮች ብሔር ብሔረሰቦች እና መንግስታዊ የርዳታሆነ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ወዘተ....አይሰበስብም ( አይጠየቅም )።ሐብት አሰባሳቢ ክንፍ ለምን ተቋማዊ አይሆንም በትግሉ ወቅት ይሆን ከትግሉ በሓላ በአገራችን ኢትዮጵያ ሆነ በመላው አለም ሠላም እና ልማት ለማምጣት ትልቅ አስተዋፆ ስላለው።ምክኒያቱም የኢትዮጵያ ችግር አምባገነነ እና ስርአት አልበኛ ወዘተ....የሆኑ በማፍያ ቡድን ላይ መውደቅ ነው።ይህ ደግሞ ከአፄ ሐይለ ስላሴ ጀምሮ መንግስት ይመሠረት እና በመጨረሻ መንግስት ውስጥ እንዲህ አይነት ቡድን ይፈጠራል አገር እና ሕዝብ ለከፍተኛ የሠላም እና የኢኮኖሚ ቀውስ ይዳረጋል።የማፍያው ቡድን በተለያየ ዘመናት የተለያየየ ጉድጓድ እያዘጋጀ ስለሚመጣ ማፍያውን በቀላሉ ማስወገድ እጅግ ፈታኝ ይሆናል።በአፄ ሐይለ ስላሴ ዘመን ደሐ ጠል አደሐራ ቡድን ተፈጠረ ይህንን ያሰወገደው ሐይል ደረግ ትንሽ ከቀጠለ በሓላ አዋጪ ሐሳብ የማይቀበል ለፍታዊ አስተዳደር በሩን የዘጋ ነገር ግን በፀረ ፊውዳል በሚል ጉድጓድ የተደቨቀ ሐይል መጣ ከደረግ በሐላ ደግሞ የወጣበትን ብሔር እና ብሔር ብሔርረሰቦችን ጉድጓድ የሚያደርግ ፍትሐዊ አስተዳደርን የማይቀበል የማፍያ ሐይል ተፈጠረ እርግጥ እንደ መጨረሻወሰ እንደ ፋሽስቱ አብይ እና ቡዱኑ ማፍያ ቡድን ያገጠጠ እና ያፈጠጠ ነፍሱ የወደደችውን እና የፈቀደችውን የሚያደርግ የደነደነ እና የገነገነ ሕዝቤ ጤፉ የሆነ ባይሆንም።ስለዚህ የኢትዮጵያ ችግሩ ኦሮሙማ ነው ተረኝነት ነው ወዘተ....... ከሚለው ወጥተን ሁለሠችንም ይህንን ማፈሰያ ቡደሰን አስወግደን የኢትዮጵያን 86 ብሔር ብሔረሰቦችን እና ለመላው አለም ሕዝብ የሚሆን ፍታዊ የሽግግር መንግስት ለመፍጠር ሁሉን ነገራችንን ሁሉ አቀፍ (HOLISTICALLY ) ብናደርገው እጅግ በአጭር ጊዜ ትልቅ ድል አምጥተን የኢትዮጵያን ሠላም እና ልማት ማረገሠገጥ የምንችል ይመስለኛል።በርግጥ ይህ እውነት ሰፊ እና ጥልቅ ውይይት ቢፈልግም ማፍያወሰ ቡድን ኦሮሙማ ያለ ለማስመሰል ተረኛነት ያለ ለማስመሰል ወዘተ......ሌት እና ቀን ቢሰራም የመጨረሻው መዳረሻ ግን እጅግ የገነገነ እና የደነደነ አምባገነነ እና አናርኪስት ወዘተ......የሆነ የወደደውን እና የፈቀደውን ወዘተ .....የሚሰራ በአብይ የሚመራ ቡድን መፍጠር ነው።ለዚህ ማሳያ የሐጫሉ መገደል፣የታየ ደንዳአ መታሰር፣የብርቱካን ሚደቅሳ እና የግርማ ዋቄ ወዘተ.....ከሐላፊነት መነሳት ወዘተ.....የሚያሳያን ለአገር እና ለሕዝብ የሚቆምትን መሪዎች እና ግለሰቦች ከተቋም በ REFORM ታፔላ መመንጠር ከከተማ ውስጥ ደግሞ በመልሶ ማልማት እና የተለያዩ ታፔላ በመለጠፍ ስልጣኑንም ሆነ ኢኮኖሚውን መንጠቅ ወዘተ.....ዋነኛ አጀንዳው።ስለዚህ ፊት ላይ የሚታየውን ነገር ላይ ማተኮራችን ትተን ከበስተጀርባ ባለው ነገር ላይ እንድናተኩር ስንል በፋና እና ደጋፊዎቹ ስም እጠይቃለው።በኔ አምነት ይህን ማድረግ ማለት አሣውን ለማጥፋት ባህሩን መሠድረቅ ይመስለኛል።ባህሩ ፋሽስቱ አብይ እና ቡዱኑ አሳው ኦሮሙማ የሚባለው ጉድጓድ ይመስለኛል።ለማንኛውም ለሙሑራን ለውይይት ክፍት ብታደርጉት እና አንድ ድምዳሜ ላይ ብታደርሱት መልካም ይመስለኛል።በተረፈ ፈጣሪ ለአገራችን ይሁን ለመላው አለም አስተማማኝ ሠላም እና የተትረፈረፈ ብልፅግና ያድልልን።ድል ለመላው ኢትዮጵያ ፋኖ እና ደጋፊዎቹ ውድቀት ለፋሽስቱ አብይ እና ቡዱኑ ያድልልን።

  • @emagag8161
    @emagag8161 2 วันที่ผ่านมา

    በአሁን ሠዓት ወደ አዲስ አበባ መጓዝና መግባት ያለበት በፋኗነት ተደራጅቶና አቅሙን አዳብሮ በአሸናፊነት እና በበላይነት ነው፣ከዛ ውጭ ሠላም እንደሆነ ቀጠና እየተንከረፈፈ ከመጣ ለአረመኔው ኦሮሙማ የጥይት ራትና ንብረቱን ተዘራፊ ነው የሚሆነው!!
    ሞኝና ሆዳም ነው ይህ ሁሉ ጥቃት የሚደርስበት/.

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 2 วันที่ผ่านมา

    The mortgage war is coming to an end no more TH-cam money go get another job

  • @Ayumun2323
    @Ayumun2323 2 วันที่ผ่านมา +1

    የዚን ጀኔራል የውሸት ድምፅ ያወጠው Ethio fourm ነው
    አንችም የአማራ ስቃይ ግድ እንደማይሰጥሽ አንዴ የአማራ ሃይል የትግራይን ሴቶች ደፍሯል አልሽ ሁለተኛም የኢትዮ ፎርምን ውሸት ተቀብለሽ አራገብሽ😂😂😂 በአማራ ስም የምትነግጅ ባንዳ መሆንሽን አወቅን

  • @user-cv1ol8xd7r
    @user-cv1ol8xd7r 2 วันที่ผ่านมา

    ተገቢውን ነገር ለአላማጣ ህዝብ ተገቢውን መረጃ አድርሱ

    • @HagerSelam-d9p
      @HagerSelam-d9p 2 วันที่ผ่านมา

      Alamata. Balebetu. Temlsewal. Abka. Erefu. Embiy. Kalachu. Wa

  • @Sdeesum
    @Sdeesum 2 วันที่ผ่านมา

    ወሬብቻአይአማራዋን😂

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 2 วันที่ผ่านมา

    Tigray mlerte be. tigray

  • @user-qg4sv5lw9b
    @user-qg4sv5lw9b 2 วันที่ผ่านมา +1

    መአዛ አንቺ የአማራ ጥላት ነሽ እንዴ። እንዴት የ ኢትዮፎረም መረጃ ይዘሽ መትሽ የአማራን ህልውና የሆነው ግዛት እራያ ለማስመለስ ለሚዋደቀው የአላማጣ ህዝብ እንዴት ጀነራሉ ነው የመራው ትያለሽ። በጣም አሳፋራ ሰው ነሽ

    • @user-el4fq1by2i
      @user-el4fq1by2i 2 วันที่ผ่านมา +1

      በጠም አሳፋሪ ዜና ነው በከንቱ ገለልተኛ ለመምሰል የሚደረግ መጋጋጥ።

    • @gerrygessese4461
      @gerrygessese4461 2 วันที่ผ่านมา

      She works for TPLF

  • @LESHETADANGNE
    @LESHETADANGNE 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንደትግሬ ደንቆሮየለም አብይ እየቀለደባቸዉነዉ ከአማራ እያጋጨ አብይ ማራን እናትግሬ አይወድም እንዴት ካንድሚሊዬን በላይ የትግራይተወላች አስገድሎ አብይ ዛሬም ትግሬ አብይስር ይሽጎጠጎጣሉ ይድፋችሁ😢😢😢😢

    • @whyalwaysme8347
      @whyalwaysme8347 2 วันที่ผ่านมา +1

      እንዴ የተረሳ መሰለህ እናንተ አይደላችሁም እንዴ ከ ባዕድ ሀገር ጋር ሆናችሁ ያን ሁሉ ግፍ በትግራይ ህዝብ ላይ ስትፈፅሙ የነበራችሁ። አየህ እነሱ ግን አሁን ጊዜ አገኘን ብለው የጦርነቱ ተሳታፊ አልሆኑም። ማስተዋል ጥሩ ነዉ።

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 2 วันที่ผ่านมา

      @@whyalwaysme8347 😳😳

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 2 วันที่ผ่านมา

      @@whyalwaysme8347 አማራምን አጠፋ አብይ አይደለ አዛዡ

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 2 วันที่ผ่านมา

      @@whyalwaysme8347 በፊትም ከፍቶየመጣዉ ትግሬነዉእየገደለ እየዘረፈ እየደፈረ የሆነዉ ሆኖ አብይመወገድአለበት አማረዘረኛአይደለም አብረን እኩልእንኑር የሚል እንጂ ጆሮ ካላችሁ ስሙ አብይ በዜና ኢትዮጵያ የኦሮሞብቻናት እያለነዉ

    • @whyalwaysme8347
      @whyalwaysme8347 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@LESHETADANGNE አየህ አሁን እውነት እየወጣች ነው። ለመሆኑ ጦርነቱ እንዴት ተጀመረ? ለምን የባዕድ ጦር ተሳተፈ? ንጹሀንን በዛ ደረጃ መጉዳት ለምን አስፈለገ? ማን ነበር የመረጃ ምንጫችሁ? ኖ ሞር ሲል የነበረው አብዛኛውን የትኛው ብሄር ነበር ? አሁንስ የት ነው ያለው? ከጥላቻ እንውጣ። እውነትን እንቀበል