እንዳትጠመጂ እህቴ || ልብ ያለው ልብ ይበል ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 263

  • @ፋፊቢትሁሴን
    @ፋፊቢትሁሴን ปีที่แล้ว +292

    የዚህን ሰውየ ምክር የሚወድ እደኔ እስኪ በላይክ

  • @aziza3691
    @aziza3691 ปีที่แล้ว +60

    ላይክ ሸር ሰብ እያደረግን የሙስሊም ሚዳወችን እናበረታታ ያጀመአ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 ปีที่แล้ว +36

    የስድት እህቴ ኢላፍን ትጠቅሚብት

  • @naimatube2312
    @naimatube2312 ปีที่แล้ว +7

    አላህ እውነተኛ ፍቅርን እውነተኛ ሰዎችን ይወፍቀን ያርብ 😢ጀዛከላህ ኸይር እኛንም መልካም ሰው ያድርገን ።

  • @sjskmnam3280
    @sjskmnam3280 ปีที่แล้ว +5

    ተሰምቶ እማይጠገብ ትምህርት አላህ ስራህን ይቀበልህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን እስኪ ይችን ኩሚት እምታነቡ ዱአ አርጉልኝ

    • @momitube9987
      @momitube9987 ปีที่แล้ว

      አላህ የልብሺን በሻት ይሙላለሽ ❤

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 ปีที่แล้ว +31

    አልሀምዱሊላህ እኔና እህቴ 10 አመት ሆነን እስልምናን ከተቀበልን. ሌሉቹንም ቤተሰቦቸንም እስልምናን ይወፍቅልኝ ያረብ ወላሂ ከስልምና ሀይማኖት ውጭ ያሉ ሰወች ደስተኛ ነን ቢሉም አትመኑዋቸው ምንም ደስታ የለም ምንም ነገር ባይጎልብንም የሆነ ሰላም እሚነሳ ነገር አለ የዛ ሁሉ መልስ እስልምና ነው አልሀምዱሊላህ እስልምናን ስለወፈከኝ

    • @اغا-ب2ر
      @اغا-ب2ر ปีที่แล้ว +1

      አልሀምዱሊላ ለአላህ ምን ይሳነዋል ቤተሠቦችሽንም አላህ ህድያ ይስጥልሽ አሚን የመረብ

    • @ዝይናብ
      @ዝይናብ ปีที่แล้ว

      ምሽአልህ ትብራክልህ ሹክራነ ይአልህነ ቅል ይስምቹህነ ሁልችነነም ብአልህ ምግድ ይነጥነ ይድራግነ

  • @Ekr348
    @Ekr348 ปีที่แล้ว +53

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ማሻአላህ

  • @toyibaali5017
    @toyibaali5017 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛኩሙላህኽይል. ኡሥ. ታስዝ
    ቸይችምክር. ለኔ ናት.

  • @tube9426
    @tube9426 ปีที่แล้ว +9

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቀን ሰምተንም የምንጠቀምበት ያድርገን

  • @DesiSaid-j7h
    @DesiSaid-j7h ปีที่แล้ว +13

    የዚህን የወንድሜን ምክር ሲያዳምጥ እንደ እኔ እምባውን የሚያፈስ አለ ወይ😪 ወላሂ TH-camን የምጠቀመው ምክሩን ለማዳመጥ ብቻ ነው😒 ወንድሜ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ😥

    • @batelham9990
      @batelham9990 ปีที่แล้ว

      እኔ😢😢😢😢

  • @Mami-lh6vg
    @Mami-lh6vg ปีที่แล้ว +30

    ምን ዋጋ አለዉ አለፈ 😭
    ልብም ተሰባበረ እምነትም ተካደ ፈጣሪየ ላለፈዉ ወጀል ይቅር ይበለን

  • @rukiaabdella3037
    @rukiaabdella3037 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ትምህርትና መምህር ኢላፍ ቲዩብ بارك الله فيك وجزاك الله خيرا يا اخي في الله

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN ปีที่แล้ว +13

    ያአላህ ያረብ አላህ ካልፈቀደልን ቦታ ይጠብቀን።

  • @adiyaadiya1702
    @adiyaadiya1702 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @Fatima-ot2vu
    @Fatima-ot2vu ปีที่แล้ว +6

    ወአሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ኢላፍ ቡዙ ነገር የተቀየርኩብት ባለውለታየ ነው አላህ ይጠብቅህ መልካም ሰራህን አላህ ይውደድልህ

  • @sgfsfsfsffsgs
    @sgfsfsfsffsgs ปีที่แล้ว +2

    ጄዘከ አለህ ከይሪ ኡሲተዘቺንንንን

  • @abdurehimhusen2197
    @abdurehimhusen2197 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን አሚን አላማ አሚን

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 ปีที่แล้ว +4

    በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረበናለሚ

  • @halameashani3651
    @halameashani3651 ปีที่แล้ว +5

    እለፍዬ የኘ ማከር የድን አስታማር አለህ ይጠብቅህ

  • @toybaasen
    @toybaasen ปีที่แล้ว +2

    ሁሉንም እሚለቃቸውን እከታተላለሁ ግን ሁሉም አልፎል ምን ዋጋለው አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ምራን ጥሩ ትምህርት ጥሩ መካሪ ነው ወላሂ

  • @khadijajamal1901
    @khadijajamal1901 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ሀዲስ ወላሂ አላህ ቀልብ ይስጠን ለሁላችንም ያረብ

  • @mominamohamme7140
    @mominamohamme7140 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላ ኸይር ያረብ ተገድጄ አንተ ፊት ከመቅረቤ በፊት ወድጀ ወደ አንተ እንድመለስ እርዳኝ ያአላህህህ

  • @hawamirdif7143
    @hawamirdif7143 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ ጄዛከሏህ አሏህ ወዴመልካሙመገድይምራን😭😭😭😭

  • @زينبمحمد-ح3ن
    @زينبمحمد-ح3ن ปีที่แล้ว +23

    سبحان الله
    والحمد لله
    ولا اله إلا الله
    والله أكبر
    ولا حولا ولاقوة إلا بالله العلي العظيم استغفر الله الذي لا اله إلا هو الحي القيوم و اتوب اليه

  • @nesriya2256
    @nesriya2256 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዚ ጀዛካም አላህ እኘንሜ ሰሚትን ትጠቅም ያዲሪገን ያሪቢ አላህ ቅጥትኘሆን መንገዲህ ይሜረን ያረቢ

  • @በራህማትህኢላሂ
    @በራህማትህኢላሂ ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም አሰለም ወራህማቱላሂ ወባራካቱ ኢላፍ ቲዩብ ማሻ አላህ ጀግና አንደበታ ርቱዕ አላህህህህ ጀዛክ አላህ ኸይርርርርርር

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክ አላህ ኽይርእኚም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @AnyBh-eh4sv
    @AnyBh-eh4sv 11 หลายเดือนก่อน

    ወድማችን ጀዛከላህ ኸይር ምክርህኮ ከአላህ በታች እረፍት ይሰጣል ጆሮሰቶ ለሠማውሰው ብዙ እውቀት አለው አላህ ይጠብቅህ ጠክር

  • @KwtKwt-vc4iw
    @KwtKwt-vc4iw ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አሏህ ኢላፍ ሚደያ ብዙ የተቀየርኩት ቻናልነው
    ጀዛከአሏህ ኽይር

  • @munakamal5693
    @munakamal5693 ปีที่แล้ว +1

    Elaf tube በጣም ከልብ እናመሰግናለን ጀዛክ አላህ ወከይረን

  • @abdurehimhusen2197
    @abdurehimhusen2197 ปีที่แล้ว +3

    አላህ እዉነተኛ አድርጎ እዉነተኛዉን ይግጠመን

  • @GhvFjc-px3uw
    @GhvFjc-px3uw ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
    ጀዛኩምአላሁኸይረን፦እድሜናጤናይጨምረላችሁያረብኢላፍየቃላትየለኝምአላህያበረታችሁ

  • @heyatheyat9873
    @heyatheyat9873 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ኢለፍ ወንድማችን. አላህእኛንም በሠማነው የምጠቀም ያድርገንያረብ

  • @madenamadena1704
    @madenamadena1704 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛ ከላህ ወንድሜ በሰማነዉ አላህ ተጠቃሚ የአርገን ያረብ🤲🤲🤲

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 ปีที่แล้ว +2

    አሚንንንን ያርብ😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @amriyabefeta5194
    @amriyabefeta5194 ปีที่แล้ว +3

    ጄዘከ አለህከይር ኡስተዝ አለህ ዱንያ አኬረህን ያሰምርልሂ

  • @zanatzanat2234
    @zanatzanat2234 ปีที่แล้ว +2

    ወአሊኩምሰላምወራህመትውላሂወበረካትሁ
    ጀዛከላኸይር

  • @zehara3481
    @zehara3481 ปีที่แล้ว +6

    የአላህ ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛኩም አሏሁ ኸይርን ኡዝታዝና አላህ ይጠዉል ኡምርክ አላህ ኸይር ሥራህን ይጨምርልህ እኛንም በሠማነዉ የምንጠቀም ያዲርገን ያረብ እሡ በራህመቱ ይዘንልን

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክላህ ኽይረን
    አላህ ህዳያ ይስጠን አላህ ያሳውቀን

  • @amriyabefeta5194
    @amriyabefeta5194 ปีที่แล้ว +5

    በጉጉት ስጠቢቅህ ነበረ ኡስተዝ

  • @ieijeid420
    @ieijeid420 ปีที่แล้ว +3

    አላህይጠብቅህ

  • @Fayza-cy4ii
    @Fayza-cy4ii ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኪም ሰለም ወራመቱለሂ ወባረከቱ አህላን ኡስታዝ ጃዛከላህ ኸይር አላህ ይጣቢቃን ከዛመነቺን ፋታነህ

  • @zmzmmzmz4645
    @zmzmmzmz4645 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አሏህ ልብ የሚያርጥብ ምክር አሏህ ይጠብቅህ መልካም ስራህንም አሏህ ወዶይቀበልህ

  • @meramamera6810
    @meramamera6810 ปีที่แล้ว

    ወንዲሜ አልሏህ ሡብሀነሁ ወተአላ ሁልጊዜም ከሥህተት ይጠብቅህ ምክህ አንጀቴን ያርሠዋልእና.

  • @ኩንፈየኩን-ጘ7ለ
    @ኩንፈየኩን-ጘ7ለ ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህ ሀይረን ወንድም ኢንሻላህ አላሁመ አሚን

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

    • @alwaleedm7743
      @alwaleedm7743 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ አሏህ ይጨምርልክ ምክሮችህ ሁሉም ጣፋጭናቸዉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @wolloyewa
    @wolloyewa ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ነዓም ይጠውል ኡምረክ ✅✅

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 ปีที่แล้ว +1

    GezakAllah ker Abu Eyad yitewulle umrek!👍👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖

  • @ethiobeste7671
    @ethiobeste7671 ปีที่แล้ว

    ወድሜ አላህ እድኔና ጤና ላተ ተመኘሁልህ እዉነት በጣም ነዉ እምወድህ ወድሜ አላህ ከኔ በላይ ይዉደድህ ምክርህ ዉስጥን ደስታ ሚሰጥ ነዉ ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @fithlewello8135
    @fithlewello8135 ปีที่แล้ว +1

    Allah yechemrlhy ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @Aነኝየረሱልወዳጅ
    @Aነኝየረሱልወዳጅ ปีที่แล้ว

    ወላሒ አፕሊኬሽኑን አዉርጀ ስስማዉነዉ የምዉለዉ ቀልብ ይስባል እድሜና ጤና ይስጥህ ኡዝታዝ

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
    @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም ปีที่แล้ว +7

    ወአለይኩም ሰላም። ጀዘካሏህ ኸይር
    እኔ ለፍቅርም ይሁን ለደስታ አልታፈጠርኩም።
    በጭሩ ህይወት ከብዷኛለች ዱአችሁ የስፈልገኛል።

  • @amira-ep8mc
    @amira-ep8mc ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አቡ ኢያድ ጀዛከላህ ኸይር አሁን አሁንማ ያንተ ደርስ ቢቻ ነው የማዳምጠብ አላህ ይባረክ ፊክ

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 ปีที่แล้ว +22

    ወአለይኩም አሰለም ወራመቱሂ ወበራከቱ እስኪ ሀበይብ ሁለችንም ሼር ለይክ እናርግ ለፕራንክና ለሙዚቃ ቢሆን እንሽቀዳድም ነበር አራ ሙስሊም ኢሂቶቼ ወንድሞቼ እውቃት ምናጋኝበቻው ቻናሎች ወዳሀለ እያታጋታቱ ነው እኛ ከልዳጋፍናቻው እናሱም ማሰልቻት የበዘሉ ሲለዚህ ከጎናቻው እንሁን

  • @Munera-fj2jr
    @Munera-fj2jr ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜነ ጤነ ታመኘሁለችሁ ኡስታዝ

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ ปีที่แล้ว +2

    ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ

  • @hayatkemal2588
    @hayatkemal2588 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህኸይር በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
    @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ ปีที่แล้ว

    ስኪከፋኝ በደበቂያ ኢላፍ ቱብ ጀዛ ከላ ኽይርን ኡስታዝ ብዙ ተጠቅሚበታለሁ

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 ปีที่แล้ว +1

    አይ ኡስታዜ አለፈኝ ነገሩ 😭😭😭
    ብቻ አልሀምዱሊላህ
    ጀዛከ አላህ ለምክራችሁ

  • @FafiMohammed-k4k
    @FafiMohammed-k4k ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም አላህ ከክፉ ነገረር ይጠብቅህ ምክርህ አደኛ ነው ያረቢ አንተው ተብቀን

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 ปีที่แล้ว

    አላህበሰማነው ተጠቃሚወቺያርገን ጀዛኩምአላህ ከይር

  • @alwaleedm7743
    @alwaleedm7743 ปีที่แล้ว

    ጄዛክ አሏህ ኸይረን ወንድማችን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩምሰላምወራህመቱላይ ወበረካቱሁ ኡስታዝና ጀዛህን አላህ ሱባነውታአላ ይክፈልህ ያርብ ምስጥብየኮነው ምሰማህ እምትለቃቸው ሁሉ አዲስ

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙላህ ከይረን ወንድማችን አንዳንድየ እየተገበርነው ለምንድን ነው እንደዚህ የምታድርጉት ስንባል መልሱ ይጠፋብናን እና ለምንተገብረው ነገር በድንም ማወቅ አለብን እስልምና መልስ አለው :: አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @adminadmin4399
    @adminadmin4399 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላከይርወድማችን

  • @ኡሙፈውዛን-ቸ9ሰ
    @ኡሙፈውዛን-ቸ9ሰ ปีที่แล้ว +2

    አሚን ያረብ ያረሂም ይዘንልን እንደኛ ስራ ሳይሆን!!

    • @busyline3833
      @busyline3833 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረህማን😘😘

  • @soretisoreti9673
    @soretisoreti9673 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ እዉነትክን ነዉ እኔ ግን መቼም ይቅር አልለዉም አላህ ፊት እተሳሰበዋለዉ ለሀራም ብሎ የሸወደኝን 😭😭😭😭

  • @yusriyenatelij
    @yusriyenatelij ปีที่แล้ว +1

    yarbi qelbchinin bedinh lay አፅናን

  • @Meryembetislam
    @Meryembetislam ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ሱብሃን አላህ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ይሰትረን አልሃምዱሊላህ ዓላኒዐመቲል ኢስላም
    ኢንሻአላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ😥 ጀዛክ አላህ ኸይሩን

  • @temri4431
    @temri4431 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @aziza-xp6ms
    @aziza-xp6ms 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛካላህ ኡዝታዝ

  • @Welet.maryam
    @Welet.maryam ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @jemila-hasen
    @jemila-hasen หลายเดือนก่อน

    ጄዛክላሁ..ኸይርን.ወንዲማቺን

  • @الحمداللهعلكلحال-ن4ع
    @الحمداللهعلكلحال-ن4ع ปีที่แล้ว

    ጀዛ አላህ ህይር ወንድማችን

  • @زينبمحمد-ح3ن
    @زينبمحمد-ح3ن ปีที่แล้ว +7

    امين يارب العالمين جميع المسلمين والمسلمات والمؤمنين والمؤمنات اجمعين

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 ปีที่แล้ว +1

    Waleku masalam wr wb Mashaa Allah ustaz Jazakala kyee

  • @samia2468
    @samia2468 ปีที่แล้ว +1

    Subhan Allah
    Masha Allah desmil mkr new wendmachn antenm betesebhnm Allah ybarkachu ytebkachu
    Jezakelahu kheyr enamesegnalen

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 ปีที่แล้ว +1

    ጀዘኩም አለህ ከይረን ወለሂ ዱአ አርጉልኝ በጠም ወጀልተኘነኝ የአለህ ቁርአንም አልገበሽ ብሎኘል በዱአቹ አትርሱኝ እስከ ረመደን እደከትም

  • @አልሂያርብአሚንን
    @አልሂያርብአሚንን ปีที่แล้ว

    ውይ የሀገርልጅች አለህ ብልችሀት ይጠብቀህች ማሽ አልሂ🎉🎉

  • @youtub3454
    @youtub3454 ปีที่แล้ว +2

    በጣምምርጥምክርአለህይጨምርል

  • @serkhussn750
    @serkhussn750 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ አላህይጠብቅህያረብ አኛምሰምተንየምንጠቅምበትያርገንያረብ

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ኢላፍ
    ኢላፍ update እያደረክ ነው እንዴ
    ይሔን ታሪክ ደግሜ የሰማዉት ነው

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ እሱ ሂዳ ይስጠን እኔስ ፈራሁ

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ ปีที่แล้ว

    ውዴ ኡስታዝ አላህ ይጣብቅህ ሀቢቢ❤❤❤❤❤

  • @ksaksaksaksaksaksa4135
    @ksaksaksaksaksaksa4135 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወረሀመቱለህ ወበረከቱሁ ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ካይር ✅✅አልሀምዱሊላህ

  • @emanseid940
    @emanseid940 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላህኸይረን አላሀምዱሊላህ ሥደት ምክንያት ሆኖኝ ብዙ ተማርኩ በተለይ በዚህ ቻናል።ምነው እህቶቸ የሚድያ ተጠቃሚ ሆነው ሁል ጊዜ እሄን በሠሙ ብየ ተመኘሁ

  • @GhhGhhj-c7d
    @GhhGhhj-c7d ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አሏህ ኽይር ወንድም

  • @ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ
    @ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ ปีที่แล้ว

    ወዓለይኩም ሰላመሰ ወራህመትላሂ ወበረካቱ
    😥ጀዛከላሁ ኸይረ የኛ መካሪ ምክሪህ ይለያል

  • @mamehadish4568
    @mamehadish4568 ปีที่แล้ว

    አላህ አንደበትህን ከዚህ በላይ ያሳምርልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ሰኢድ ጀዛ ኪሙላ ኸይር

  • @zemezmseid2317
    @zemezmseid2317 ปีที่แล้ว

    ዊአሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ጀዛክም አላሁ ኸይር

  • @semiraseid1794
    @semiraseid1794 ปีที่แล้ว +2

    አላህይጠብቅህወድማቺን

  • @amatuawal4458
    @amatuawal4458 ปีที่แล้ว

    الصلاة و السلام على أشرف المرسلين

  • @ኡሙአቢዲልመጂድያአለሀበሪ

    ትክክክል ነው አለሀ ይጣቢህ ያርብ

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላሜ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁኸይር አሚን

  • @munadelagba3107
    @munadelagba3107 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ወድማችን

  • @neemaebarahim
    @neemaebarahim ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @aoaososo4639
    @aoaososo4639 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @awelendris6884
    @awelendris6884 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ለአላ ብዬ በምታቀርበዉ ምክሮች እወድሀለዉ❤❤❤😂