Arada daily news:ፑቲንና ኤርዶጋን ጦር ተማዘዙ |“ቱርክ በአሜሪካ ወጥወድ ወድቃለች” ኢራን |አሜሪካ -“እስራኤል ሒዝቦላህንን አተንኩሽ”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 16

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ... !!!! ጀርመን !

  • @KEMALTEMAM-k7n
    @KEMALTEMAM-k7n หลายเดือนก่อน +2

    ሚዛናዊ ኮመንት እንስጥ.,አለም በአሁኑ ሰአት የገባችበት ዉጥንቅጥ መንስኤዉ .ዘረኝነት:የሀይማኖት አክራሪነት እና የመሳሰሉት ናቸዉ::

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 หลายเดือนก่อน +1

    የሰው አገር ላይ ሰፍራ ራሴን እየተከላከልኩ ነው አሜሪካ ?

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሁሉ ...? የሚከናወነው ጉድ ሁሉም ለእራሱ ጥቅም በተለይ ለመሪዎቹ ብቻ ነው :: አለማችን ለሁላችን ከበቂ በላይ ሆና ሳለች ....? እስላም በክርስቲያኑ , ክርስቲያን ...? በሙስሊሙ ...? የሚከናወነው ....? ረቂቅ ሚስጥር ....? ያለው የተ እንደሆነ አለም ካወቀውና , ለመፍትሄው ከስራበት ....? አለማችን ...? ለሁላች ገነት ነበረች :: ግን ...? ምን ያደርጋል ...? በራሳችን እራሳችን ችግር እየፈጠርን እንዳይሆን ሆነናል ...?? እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ይርዳን እንጂ ...? ዘመኑ ...? ከአዕምሮ በላይ የሆነበት ውቅት ላይ ነን!!!!

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 หลายเดือนก่อน

    እስራኤል ታዝላ ነዉ ሆሌም በአሜራካ በመጀመሪያዉም የተጠነሰሰዉ

  • @nebybi5421
    @nebybi5421 หลายเดือนก่อน +5

    እምዬ አሜሪካን ቱርክን ብታንጠባጥባት ደስተኛ ነኝ።ይሄ የክርስትያን ፀር የሆነች ሃገር ነች እስራኤልን፣ግርክን፣ሶሪያን፣ኢትዮጵያን ያልገባችበት ያልነካችው ሃገር የለም አፍጥኝው ዪኤስ

    • @AbduNurhusein
      @AbduNurhusein หลายเดือนก่อน

      Betam new mi telush

    • @andinettesfaye668
      @andinettesfaye668 หลายเดือนก่อน

      Benatih negerochin endet new yemitayew?

    • @rozaabebe2992
      @rozaabebe2992 หลายเดือนก่อน

      Le tekelal eweketsh yerdash zende isreal ye crstian hager aydelchm...lalemchkol mokeri😊

    • @elhamworku198
      @elhamworku198 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ባክህ የየት ደነዝ ነህ ለቱርክ ስለክርስት ና ልታስረዳ የመጀመራ ያኦሮቶዶክስ ሐገር ማን ሆነናየማራያም ቤት በቱርክ አላ ጳዉሎስ የሰበከበት መንገድ ዛሬም የቱርስት መስህብ ነዉ በመፀሐፍቅድስ ቆስጥንጠኒያ የሚልፈልግ ያሁና ቱርክ።

    • @seytnewlife2022feb
      @seytnewlife2022feb หลายเดือนก่อน

      አይ ኢትዮጵያ ! ስንት አይነት ድንጋይ ይዛለች፣ እስራኤል ክርስቲያን ነች እንዴ?መስሎህ ነው እንጅ ምንም አታውቅም አንብብ።