"እጅ የበዛበት የኦሮሞ ፖለቲካ... የኦነግ ናፍቆት" |ናሁ መድሎት| @NahooTV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 4

  • @gizachewmahilet5333
    @gizachewmahilet5333 2 ปีที่แล้ว

    ተፈጥሯዊ እውነትን የያዘ ቆንጆ መጸሐፍና ደስ የሚል ውይይት ነበር! እኔ በእውነት ደስ ብሎኛል፥ ጸሐፊው ዮሴፍ ከተማ ዕድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ እስቲ ደግመህ ስራህን እየው ። የምትማርበት ነገር ያለ ይመስለኛል ።

  • @meretwork
    @meretwork 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን በታሬክም በተፈጥሮም ኦሮሞ የሚባል ሀገር የት ነው?መቼ ተፈጠረ?እንዴትስ ኦሮሞ ብለው ሰየሙት? ይሄን ከመሰረቱ የሚያስረዳን እንፈልጋለን ብዙ ስለሆን? ከመቼ ጀምሮ ኦሮሞ ተባለ ብታስረዱን ?

  • @selamlalem3040
    @selamlalem3040 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ነዉግን ይህ ጋዜጠኛ አዉሮጳዉያኑን የተለየ አርጎ የሚያምን ነዉ
    ምዕራባዉያን ሰዉ መግደል ባህላቸዉ አይደለም አልክ ምነዉ ራሳቸው ተባልተዉ መጨረሻ አፍሪካን ቅኝ ለመግዛት የገደሉን ያገዳደሉን ሰዉን እንደ ሸቀጥ መሸጥ የታመሙትን ባህር ዉስጥ መጣል የማን ሆነና ከመነናገርህ በፊት አስተዉል አሁንም ላለንበት ሁሉ የምዕራቡ ዓለም እጅ አለበት የደርግን መምጣት ራሱ የነሱሴራ ነጉስ አዉርዶ ጳጳስ ቂስ መግደልን የብሔር ፖለቲካ ማንስ ረጨ ወያኔነስ ማን አመጣዉ ወያኔስ ያልሆነን ታሪክ አፅፎ ያጣላን በስዉር እነሱ አይደሉምን
    ስለ መስቀል አከባር ላልከዉ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ነዉ መንግስት ሆነ ዓለም ዩኒስኮ የምትላቸዉ አያገባቸዉም እሷን ጠልቶ ባህሏን ወዶ የአንተና መሰሎችህ የምዕራቡ አምላኪዎች ሴራ ነዉ ያም ያላወከዉ ኢኩሚኒዝም ለመፍጠር የምትሰሯት ነች
    ይህ የመጀመሪያክ አይደለም ስለኢትዮጵያ ስለባህል ቱፊት ያለህ ንቀት የትየሌለ ነዉ