ኢየሱስ አብ መሆኑን አለማወቅ ገዳይ በሽታ ነው |በቄስ ታምርአየሁ ከድር|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @faceofethiopia
    @faceofethiopia ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚያሳዝነው ሐዋሪያት ከሠበኩት ወንጌል ውጪ የሚሰብኩ የተረገሙ መሆናቸውን አለማወቃቸው ነው
    'ጌታ ጌታ እያሉ ፣በጌታ ስም አለማጥመቅ እባብ በተንኮሉ አስቶአቸው እንዳይሆን ።
    እንዲነቁበትና ክርስቶስን እንዲለብሱ ክፉውን እያሰሩ መጸለይ ነው
    ቃሉን ለሚያነቡ በሙሉ የቃሉ ፍቺ ያብራልን 😢😢😢😢

  • @tabarkmomy1943
    @tabarkmomy1943 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @petros9877
    @petros9877 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen

  • @LemmaMuleta
    @LemmaMuleta ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 ปีที่แล้ว

    Yemigarami Maliktino egizaberi yibariki qesi tamiriati
    Talwucealo haleluya tamsgeni geta iyesus silastamrkangi ❤❤❤❤

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 ปีที่แล้ว

    Egizaberi yibariki qesi Tamirat ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ApostolicsonsMedia1
    @ApostolicsonsMedia1 ปีที่แล้ว

    Geta iyesus yibarikachu .....iyesus abi newu
    Jesus is everlasting father🎉🎉🎉🎉🎉

  • @apostolic5964
    @apostolic5964 ปีที่แล้ว

    እሱ በፊትም ለሎ የለውም እሱ ባሃላም ሌላ የለውም እኝያ አመናለው አግዚአብሔር አንድ ነው ክብር እሱ ብቻ ይሁን አሜን አሜን ሃሌሉያ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰👏👏🙌🙌

  • @akililugetahun7558
    @akililugetahun7558 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe ปีที่แล้ว

    Amen Amen eyesus yimesgen 🙏❤❤

  • @paulosbelete9076
    @paulosbelete9076 ปีที่แล้ว

    Amen🙌

  • @gebrielamhala6647
    @gebrielamhala6647 ปีที่แล้ว

    Pastor Tame thank you thank you so much!!!👍👍!!

  • @olinaroba
    @olinaroba ปีที่แล้ว

    Ameeeeen ameeeeeeeeeeeeen tebarek abatachin geta iyesus stegawun yichemrilh

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @onewaye8319
    @onewaye8319 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰

  • @deveman784
    @deveman784 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ይመስገን አሜን

  • @DaniellechamoLechamodaniel
    @DaniellechamoLechamodaniel ปีที่แล้ว

    Ameeen Ameeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natanyilma369
    @natanyilma369 ปีที่แล้ว

    Thankyou

  • @mastewalize
    @mastewalize ปีที่แล้ว

    *የላከኝ* እውነተኛ ነው እኔም *ከእርሱ* የሰማሁትን ይህን ለዓለም እናገራለሁ አላቸው።
    27 ስለ *አብ* እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም።
    እዚህ ላይ አብ የተባለው ኢየሱስን የላከውን ማንነት እንጂ እራሱ ኢየሱስን አይደለም። ኢየሱስ ደግሞ የአብ ልጅ ነው። ለምን እናደበላልቀዋለን?

  • @kedirshikur9432
    @kedirshikur9432 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ አብ እንደሆነ አውቃለሁ ማለትነው ገዳይ ካንሰር መንፈሳዊ ድንቁርናም ነው

  • @haq-rv3pn
    @haq-rv3pn 5 หลายเดือนก่อน

    አብ አይደለም ወልድ ነው ኢየሱስ

  • @kaleababera356
    @kaleababera356 ปีที่แล้ว

    ገዳይ በሽታ ኢየሱስ አብ ነው ማለት ነው።ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ወልድ ነው😊

    • @mesfinww1478
      @mesfinww1478 ปีที่แล้ว

      የመገለጥ ጉዳዩ ነዉ ወንድሜ

    • @ApostolicsonsMedia1
      @ApostolicsonsMedia1 ปีที่แล้ว

      Iyesus አግዚአብሔር ወለድ ነው የምለውን አሳየይኝ 🙏

    • @AbinetMesele-yq3ju
      @AbinetMesele-yq3ju ปีที่แล้ว

      እየሱስ አብ አይዴሌም የምለዉን አሳየኝ

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 3 หลายเดือนก่อน

      እየሱስ አብም ዎልድም ማሆን ይችላል ግን masifartoch አሉ ባቃ የኢየሱስ ልጅናት yezalalam ልጅናት ኖው ​@@AbinetMesele-yq3ju

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 3 หลายเดือนก่อน

      እየሱስ አራሱ ስንቴ ኖው ያለው የኔን ፍቃድ lifatsim ሳይሆን ዎደ ምድር yematawut የአባቴን ፍቃድ በሎ ስንት ግዘ ኖው የናጋሯ ታዳ እሄ ህልም ኖው ማላት now

  • @mastewalize
    @mastewalize ปีที่แล้ว

    "*የላከኝም* ከእኔ ጋር ነው፤ እኔ ደስ የሚያሰኘውን ዘወትር አደርጋለሁና አብ ብቻዬን አይተወኝም አላቸው።"
    ዮሀ8:29
    እንደምትሉት ኢየሱስ እራሱ አብ ከሆነ, አብን የላከው ማነው?

    • @henoktesfaye-so8tl
      @henoktesfaye-so8tl ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ አምላኬ አምለኬ ብሎ ሲፀልይ አምላክ ወደ አምላክ ነው የፀለየው

    • @mastewalize
      @mastewalize ปีที่แล้ว

      @@henoktesfaye-so8tl
      ስጋ ወደ አምላክ ማለትህ ነው?

    • @AbinetMesele-yq3ju
      @AbinetMesele-yq3ju ปีที่แล้ว

      @@mastewalize yes

    • @mastewalize
      @mastewalize ปีที่แล้ว

      @@AbinetMesele-yq3ju
      አምላኬ ብሎ የፀለየው ኢየሱስ ወደ አብ እንደሆነ ተፃፈ እንጂ ስጋ ወደ አምላክ ፀለየ ተብሎ አልተፃፈም።
      ትምህርታችሁ ምንጩ ምንድነው?

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 ปีที่แล้ว +1

    እርሱ ሕያው የእግዚአብሔር ልጅ ነው አምላክ ነው አብ አይደለም ገዳይ በሽታ ብለህ የምታስፈራራው ቢኖር የዚህን እምነት ተከታዮች ለኛ እየሱስ የአብ ልጅ ነው ለምንል ብዙ ስራ ብዙ ፀሎት እንዳለብን የሚያሳስብ ነዉ በእርግጥ እርሱን ለሚሹት መገለጡ አይቀርም አንተም ወይ ያብራልህ ወይ ለንሰሀ ያብቃህ

    • @Merob-i1b
      @Merob-i1b หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ አብ ባይሆን እውነተኛ አምላክእና ሁሉን የሚገዛ ጌታና አምላክ ባልሆነ ነበር።ምክንያቱም ሁለት ሁሉን የሚገዛ ሁለት እውነተኛ አምላክ የለምና።1ኛዮሐ5፡20፣ረዕ1:7-8፣ዘካ14:9
      እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ

  • @sasehamesso9315
    @sasehamesso9315 ปีที่แล้ว

    ለገንዘብ ብለህ ለራስህ ያልገባህን ትሰብካለህ አንቴም የሀሰት ት/ትህም ትጠፋላችሁ።

  • @mastewalize
    @mastewalize ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ አብ ሳይሆን የአብ ልጅ ነው።
    የአብ ልጅ ኢየሱስ ተመልሶ አብ ይሆናል እንዴ? ወይስ ወልድ ኢየሱስ እና አብ ኢየሱስ የሚባሉ ሁለት ኢየሱሶች እንዳሉ ታምናላችሁ?
    (ዮሀ20:30)
    "ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ 'የእግዚአብሔር ልጅ' እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።"
    (ዮሀ20:30)

    • @mesfinww1478
      @mesfinww1478 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ የመገለጥ ጉዳይ ነዉ

    • @kaleababera356
      @kaleababera356 ปีที่แล้ว

      ​@@mesfinww1478ከቃሉ ወጪ የሆነ ሁሉ የዲያቢሎስ መገለጥ ነው።ቃሉን ካጣመሙ በኋላ መገለጥ ነው ማለት ትንሽ አይከብድም?

    • @AbenezerAklilu-j5m
      @AbenezerAklilu-j5m ปีที่แล้ว

      egzhaber ersu eysus nw kalamenk gehanm tebk wendema

    • @mastewalize
      @mastewalize ปีที่แล้ว

      @@AbenezerAklilu-j5m
      ???
      እግዚአብሔር እራሱ ኢየሱስ ከሆነ የኢየሱስ አባትስ ማን ሊሆን ነው?
      ሌላ እግዚአብሔር?

    • @AbinetMesele-yq3ju
      @AbinetMesele-yq3ju ปีที่แล้ว

      @@mastewalize እየሱስ አብም ወልድም ነዉ

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sarahsafira8249
    @sarahsafira8249 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen