በጣም በቀላሉ የቸብቸቦ መዝሙር ከበሮን ለመለማመድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • EOTC mezmur kebero drum
    ከበሮን እንደዚህ በጣም በቀላል ዘዴ መማር እንችላለን
    (ከበሮውን ስንሞክር አንድ የሚያጨበጭብ ሰው ያስፈልጋል)
    1. በጠባቡ በኩል ብቻ በመምታት እጅን ማፍታታት
    2. በጠባቡ በኩል ሲመታ ከጭብጨባ ጋር እኩል ማድረግ
    3. ሰፊውንና ጠባቡን በየተራ መምታት፥ ጭብጨባውን ጠብቆ ከጠባቡ ጋር እኩል መምታት
    4. መዝሙር ስንጀምር መጀመሪያ በጠባቡ በኩል ፈጠን ብሎ 2 ጊዜ መምታት፥ ከዛ በሰፊው፣ በጠባቡ እያለ
    ሁለቱም በየተራ ይመታል።
    አማን በአማን
    መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም

ความคิดเห็น • 28

  • @Lidiyazetewahido
    @Lidiyazetewahido ปีที่แล้ว +2

    ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @mahletayele3472
    @mahletayele3472 19 วันที่ผ่านมา

    Wow. You are very good at Kebero. Can you please teach me? I really want to learn.

  • @erireehadgu148
    @erireehadgu148 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪልኝ!!

  • @promisekal1
    @promisekal1 ปีที่แล้ว

    Thank you very much for sharing. It's very helpful specially for kids!!

  • @TamsgenAmlake
    @TamsgenAmlake 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen❤❤❤❤

  • @edenbirku5533
    @edenbirku5533 ปีที่แล้ว +1

    That's a perfect video.

  • @ተዋበችምትኩ
    @ተዋበችምትኩ ปีที่แล้ว

    ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @abebetesfaye6056
    @abebetesfaye6056 ปีที่แล้ว +1

    Tnks 🥰👏👏

  • @abiman-yr7on
    @abiman-yr7on 6 หลายเดือนก่อน

    ፅናፅንስ

  • @EyobgirmaDemeke
    @EyobgirmaDemeke หลายเดือนก่อน

    ሲደረብ ማወቅ እፈልጋለን

  • @BetelhemBeyadglign-wm1pl
    @BetelhemBeyadglign-wm1pl ปีที่แล้ว

    Yale kebero melemamed ychalal bet west be jerikan mnamn ehete ebakesh betam melmed felgalhu gen kebero yemagegnet edl yelegnm

    • @RibekaSam
      @RibekaSam  ปีที่แล้ว +2

      ሰላም የኔ እህት። ይቅርታ ዘግይቼ በመመለሴ። ከበሮ ባይኖርሽም በቀላሉ መለማመድ ትችያለሽ። ቁጭ ብለሽ የግራ እግርሽን ታፋ የጠባቡ ክፍል፥ የቀኙን ታፋሽን ደግሞ የሰፊው የከበሮ ክፍል እንደሆነ አስበሽ ካለ ከበሮም መለማመድ ትችያለሽ።ድሮ ሕፃናት ሆነን ሰንበት ት/ቤት እንደዚህ ያስተምሩን ነበር። አንድ የሚያጨበጭብ ሰው ያስፈልግሻል። ፍላጎቱ ካለሽ በቀላሉ የምትለምጂ ይመስለኛል። ሲጨበጨብ ሁል ጊዜ ጭብጨባው ከግራ/ከጠባቡ እኩል ነው የሚሆነው እሱን አስታውሺ። እስኪ ሞክሪው ይረዳሻል ብዬ አስባለው።

    • @BetelhemBeyadglign-wm1pl
      @BetelhemBeyadglign-wm1pl ปีที่แล้ว

      Kemtasbew blay new melmed mfelgew telegram acc kalesh btlkilgn andand tyake endteykesh

    • @RibekaSam
      @RibekaSam  ปีที่แล้ว

      እሺ ችግር የለም ያንቺን ቴሌግራም ላኪልኝ እና ጥያቄ ካለሽ በዛም መገናኘት እንችላለን።

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 ปีที่แล้ว +1

    እረ እኔ ከበሮ አመታት መማር እፈልጋለሁ please እኔ ችግር ያለብኝ በሰፊው በኩል ነው እሱም ምንድነው በሰፊው በኩ ስመታ ይደረብብኛል ይፈጥንብኛል ቁርቋሮ ላይ ችፍር የለብኝም ምን ትመክሩኛላችሁ ???

    • @RibekaSam
      @RibekaSam  ปีที่แล้ว +2

      ሰላም የኔ እህት። መጀመሪያ ሳትደርቢ ቀስ ብለሽ በየተራ በሰፊውና በጠባቡ በኩል እየመታሽ ተለማመጂ፥ ስትመቺ ግን በጠባቡ በኩል ያለውን ከጭብጨባ እኩል አድርጊው። ከዛ ይህንን በደንብ ስትለምጂ መደረቡ ቀላል ነው። እንደኔ ከመጀመሪያው ግን በመደረብ ባትለምጂ ጥሩ ይመስለኛል።

    • @netsanetkifle3928
      @netsanetkifle3928 ปีที่แล้ว +1

      @@RibekaSam እሺ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ ስለመለሽልኝ ግን ኢትዮጵያ ስሄድ ክላስ መውሰድ እፈልጋለሁ ስንት ቀን ይፈጅብኛል ለመማር ???

    • @RibekaSam
      @RibekaSam  ปีที่แล้ว +1

      @@netsanetkifle3928 በጣም ይቅርታ የኔ እህት ዘግይቼ በመመለሴ። ከበሮ ለመማር ብዙ ጊዜ አይወስድም፥ ምንም ከበሮ ሞክረው የማይችሉ ልጆችን እኔ ሳሳያቸው ከ5-10 ደቂቃ ብቻ ነው የሚወስድባቸው። ግን አንዳንዴ እንደ ሰዉ አቀባበልም ነው። አንቺ ግን ገና ከመጀመሪያው ከባድ ነው ብለሽ አታስቢ፥ ቪዲዮውን ከመጀመሪያ ጀምሮ ያለውን በደንብ እይውና ሞክሪው ይረዳሻል ብዬ አምናለው።

  • @EyobgirmaDemeke
    @EyobgirmaDemeke หลายเดือนก่อน

    ሲደረብ አሳይን

  • @S.Bazezew
    @S.Bazezew 6 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤🙏

  • @TsionFikadu-g1y
    @TsionFikadu-g1y 11 หลายเดือนก่อน

    thanks

  • @MekonenMulatu-vz1zb
    @MekonenMulatu-vz1zb 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @genettafesse5554
    @genettafesse5554 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ? የኔ ችግር ከሽብሻቦ ወደ ጭብጨባ ሲገባ ይጠፍኛል እንዴት ሰፊውንና በጠባቡ በኩል እኩል መጠቀም እንዳለብኝ ግራ ይገባኛል ከቻልሽ ብታስረጅን በሌላ video 🙏🏾 እግዚአብሄር ይስጥልኝ🙏🏾

    • @RibekaSam
      @RibekaSam  9 หลายเดือนก่อน

      ሰላም። በጣም ይቅርታ ስለዘገየሁ። በዚህ ኢሜል ብትጽፉልኝ በስልክ መገናኘት እንችላለን seyoum.abeba@gmail.com

    • @ShewitKiros-z1x
      @ShewitKiros-z1x 15 วันที่ผ่านมา

      @@RibekaSam

  • @yeshiworkyehualashet6851
    @yeshiworkyehualashet6851 ปีที่แล้ว

    እባክሽ ሰፋ ያለ ሌላ ቪዲዮ ብትሰሪልን ወይም ደግሞ
    በአካል አግኝቼሽ ልታለማምጂኝ ትችያለሽ???

    • @RibekaSam
      @RibekaSam  9 หลายเดือนก่อน

      ሰላም። በጣም ይቅርታ ስለዘገየሁ። በዚህ ኢሜል ብትጽፉልኝ በስልክ መገናኘት እንችላለን seyoum.abeba@gmail.com

  • @BereketDebebe-f8g
    @BereketDebebe-f8g ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፎ