ሱረቱ ዙኽሩፍ-ክፍል2 || ቁርአን ትምህርት በአማርኛ ለጀማሪዎች || Qur'an learning in Amharic for beginners

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 61

  • @Faiselmoha
    @Faiselmoha  2 ปีที่แล้ว +10

    እስካሁን የተለቀቁ ትምህርቶች በዚህ ሊንክ ይገኛሉ:
    th-cam.com/play/PLCDRL-Ch1pYL8qrMPdwR3TdKpqlhNIjC1.html

    • @najatali3746
      @najatali3746 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 2 ปีที่แล้ว +8

    ጀዛ ከላህ ኸይር ኡስታዝና አማን እንዳይቆረጥብ በተቻለ መጠን እኔ በጣም እየተጠቀምኩበት ነው በኡስታዞች ስሰማ በጣም ይጠቅመኛል ይገራልኛልም አላህ በዱንያም በአሄራም ጀዛህን ይክፈልህ አላህ ዱንያ ላይ ማየት ያልታደልነውን ነብያችን አላህ ከአሄራ የሳቸው ጎረቤት ያድርግህ ያይርገህ ያረብ

  • @foziyayesuf4426
    @foziyayesuf4426 2 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምማረው እስከዛሬ ስጀምር ሳቋርጥ አሁን በቅደም ተከተል እየቀራሁ እዚህ ደርሻለሁ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር

  • @T8gig
    @T8gig 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኡስታዝ ቀጣይ ልቀቁልን ጃዛከላህ

  • @fofofofa5632
    @fofofofa5632 2 ปีที่แล้ว +2

    ماشاء الله تبارك الرحمن

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱለሂ ወበረካቱሁ ጄዛክ አሏህ ኸይረን ጄዛ ወንድም አለም ክበርልን 👍👍👍♥♥💖

  • @zburahassenaschal8693
    @zburahassenaschal8693 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛ ከላሁ ኸይረን እዱኒያ ወል አሄራ

  • @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ
    @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ

  • @khggxstuhfdeujf
    @khggxstuhfdeujf 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላሁኸይረን ኡዝታዙነ
    ሸርርርር አድርጉ ያጀመአ

  • @ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ
    @ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ ปีที่แล้ว

    ኡስታዛችን

  • @KmnZcn-rq3yo
    @KmnZcn-rq3yo 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @MakiaEdrees
    @MakiaEdrees 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛካላ ኸይር ቢንስ ለማብራራት ግዜ ከለለ እንድህ ቀስ እያልክ ቅራልን. አላህ ጀዛውን ይክፈልህ

  • @gdddfggdfggg5523
    @gdddfggdfggg5523 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @hanewanidmuhane8338
    @hanewanidmuhane8338 2 ปีที่แล้ว +1

    ጄዛክ አሏህ ኡስታዝ

  • @firdu219
    @firdu219 ปีที่แล้ว

    ኡስታዙና ጀዛከሏሁ ኸይር ቁርአን ማንበብ የቻልኩት ባንተ ነው አሏህ ይጠብቅህ ያረብ አሚና እንዳታቋርጥብን!!

  • @halima2135
    @halima2135 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኡስታዝ እናመሠግናለን

  • @seadaseada6492
    @seadaseada6492 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡስታስ

  • @سعادهبنتعلي
    @سعادهبنتعلي 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህይርኡሰታዝ፣

  • @hayatmohammed3297
    @hayatmohammed3297 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛካላህ ህይ

  • @taibah6535
    @taibah6535 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አሏሁ ኸይር 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @muka1974
    @muka1974 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ ።ለኛም አላህ ያግራልን

  • @mariamo997
    @mariamo997 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱሁ ጀዘከላህ ውስታዝ በጣም ነዉ የተማርኩበት አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ግን ባታቆርጥብን ጥሩ ነበር

  • @MominaKitaba
    @MominaKitaba 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @حكمهحكمه-ب4ق
    @حكمهحكمه-ب4ق 9 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ

  • @ቢዝነስሚዲያ
    @ቢዝነስሚዲያ ปีที่แล้ว +1

    ጀዛካላህ ኸይር አታቋርጥብን እስከመጨረሻው አስተምርን

  • @ghgh2316
    @ghgh2316 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጨምረልህ

  • @hayatmohammed3297
    @hayatmohammed3297 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @EmuRayen
    @EmuRayen ปีที่แล้ว

    ወንድም ጀዛከላህ አላህ ይጨምረልህ

  • @PkPk-io7vl
    @PkPk-io7vl ปีที่แล้ว

    መሸአለህ. ጀክአለህ ካይሪ🎉

  • @rabiyahussen6296
    @rabiyahussen6296 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ህይር ኡስታዙና

    • @sameeras3994
      @sameeras3994 2 ปีที่แล้ว

      ጀዛኩምአላህኸይረንኡስታዝ

  • @zemzemzemzem2344
    @zemzemzemzem2344 2 ปีที่แล้ว +1

    جزاك الله خيرا

  • @zz-mv5xr
    @zz-mv5xr ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ኽይር

  • @ffafsa378
    @ffafsa378 2 ปีที่แล้ว +1

    Jezak Allah keyraan ustaz begugut iyexebeku neber

  • @zburahassenaschal8693
    @zburahassenaschal8693 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ኡዝታዙና

  • @ameeenamuhammmad6894
    @ameeenamuhammmad6894 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @A12Galaxy-r5b
    @A12Galaxy-r5b ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህይር

  • @سعادهبنتعلي
    @سعادهبنتعلي ปีที่แล้ว +1

    ኡሰታዘጠፈህ፣ቀጣይ

  • @nejahmedia3354
    @nejahmedia3354 ปีที่แล้ว

    ጀዛአኸላህ ኸይር ኡስታዝ ወንድማችን ማሻአላህ ዱአ አድርግልኝ እኔም አውቄ የማሳውቅ አላህ ያርገኝ

  • @fufunejuyoutube5835
    @fufunejuyoutube5835 2 ปีที่แล้ว

    jezak allahu heyirn allah jezahn yikifelih eduniya weli ahera

  • @kshjjf5921
    @kshjjf5921 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወንድማችን ጀዛ ከአላህ ኸይረ

  • @ዘይነብእሙአቡበከር
    @ዘይነብእሙአቡበከር 2 ปีที่แล้ว

    ዎሊኩምሰላምወራህመተላሂወበርካቱ

  • @Tube-fe7ms
    @Tube-fe7ms 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላህር👍👍👍👍👍👍👍

  • @fatumatube9772
    @fatumatube9772 2 ปีที่แล้ว +1

    يحفظك الله

    • @Faiselmoha
      @Faiselmoha  2 ปีที่แล้ว

      Aameen. We iyyaki

  • @zinahahmed67
    @zinahahmed67 6 หลายเดือนก่อน

    🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷

  • @خديجهقاسم-ذ5ج
    @خديجهقاسم-ذ5ج 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ShjHdh-yf6vv
    @ShjHdh-yf6vv 7 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍😍😍😍

  • @mehamed-n4p
    @mehamed-n4p 9 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮

  • @rahmetasnke3816
    @rahmetasnke3816 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁመሻአሏህጀዛካላህኽይር
    ቁርአንንያከተምንእህቶቸምእንከታተለውአስተካክለንለማበብይረዳናልኢሻአሏህ

  • @تترزؤززين
    @تترزؤززين 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @djgdfvdfjh574
    @djgdfvdfjh574 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አካውንት ቀየርክ እደ ካንተጋ ቡዙ ሂጀ ነበር በመሀል ጠፋህብኝ አሁን ባጋጣሚ ነው ያገኘውህ

  • @mohonakhan3144
    @mohonakhan3144 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ናችሁ እመተል ሙሀመድ??

  • @ሠሙቲ-በ9ጨ
    @ሠሙቲ-በ9ጨ 2 ปีที่แล้ว +2

    አትጥፋብን ቶቶሎናልን ባንተ ነው ቁርአን ማንበብ የቻልኩት

    • @Faiselmoha
      @Faiselmoha  2 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ። አላህ ይጨምርልሽ።
      ከየት ጀምረሽ ተከታተልሽ?

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 2 ปีที่แล้ว +1

    ያጀመአ ስንትኛው ጁዝ ነው ይህ አቋርኩ በምሀል እስካሁን እዝህ እደርስ ነበር

    • @Faiselmoha
      @Faiselmoha  2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ እንኳን ተመለሽ። 6ኛው ጁዝ ነው; ሱረቱ ዙኽሩፍ።
      እስካሁን የተለቀቁ ትምህርቶች በዚህ ሊንክ ይገኛሉ:
      th-cam.com/play/PLCDRL-Ch1pYL8qrMPdwR3TdKpqlhNIjC1.html

  • @KEDJA500
    @KEDJA500 6 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @seadaEndris-q2u
    @seadaEndris-q2u 7 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @تترزؤززين
    @تترزؤززين ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍