ሕይወትን የሚያድሱ የማንቂያ ስብከቶች!! የዘመኑ መንፈስና ድብቁ አላማው!! የማያልቀው የጴንጤዎች ጭቅጭቅ!! እንዳትጸልይና እንዳትሰግድ የሚፈልጉ መናፍስቶች!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 13

  • @HailemariamTarekegn
    @HailemariamTarekegn 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    1. አባታችን
    2. ሆይ
    3. በሰማያት
    4. የምትኖር
    5. ስምህ
    6. ይቀደስ
    7. መንግሥትህ
    8. ትምጣ
    9. ፈቃድህ
    10. በሰማይ
    11. እንደሆነች
    12. እንዲሁም
    13. በምድር
    14. ትሁን
    15. የዕለት
    16. እንጀራችንን
    17. ስጠን
    18. ዛሬ
    19. በደላችንን
    20. ሁሉ
    21. ይቅር
    22. በለን
    23. እኛም
    24. የበደሉንን
    25. ይቅር
    26. እንደምንል
    27. አብየቱ
    28. ወደ
    29. ፈተና
    30. አታግባን
    31. ከክፉ
    32. ሁሉ
    33. አድነን
    34. እንጂ
    35. መነግሥት
    36. ያንተ
    37. ናትና
    38. ኃይል
    39. ክብር
    40. ምስጋና
    41. ለዘለአለሙ
    አሜንንን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 🥰🥰

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ วันที่ผ่านมา +2

    ቃላ ህይወትን ያሰማልን አባ

  • @aragachargacharagachargach6436
    @aragachargacharagachargach6436 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን a😂❤❤❤🤲🏿😭🤲🏿

  • @YabsiraYoseph
    @YabsiraYoseph วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow วันที่ผ่านมา +2

    ወንድም የእዚህ ድኅረ ገጽ አዘጋጅ፣አንዳንድ ግለሠቦች በሃይማኖት ጥልቀት ግንዛቤ የሌላቸው፣ሃይማኖትን ለመገንዘብ ዕድሜያቸው፣ልቦናቸውን በቅጡ ያልሰበሰቡ፣ግለሰቦች በየድኅረ ገጹ ባገሱ ቁጥር ማቅረብ ለእነሱ ማስታወቂ መስራት፣ለሌው ማኅብረሰብ የረከሰ፣ያልበሰለ ሃሳባቸውን ማንሳት እንዳሆን ቢታሰብበት!!!

    • @haileG2239
      @haileG2239  วันที่ผ่านมา

      ወዳጄ ማንኛውም ሰው ለማወቅና ለመረዳት ከጠየቀ መልስ ይሰጠዋል። ደግሞም መንፈሰዊ ጥያቄን እኮ ልጆቻችንም ይጠይቁናል በሚገባቸው መልኩ ይመለሳል ለማስተዋወቅ የምል ብህል ግን የተሳሳተ ነው ምክንያቱም በዚህ መንገድ በማስተማርና እውነታውን እንድያውቁ በማድረግ ብዙ ሰዎች ወደ ቤተክርስቲያን እንድመለሱ ሆኗል። ክብር ለመድኃኔዓለም ይሁን 🙏 የሚጠይቅ ሰው ልበረታታ ይገባል ከእኛ የሚጠበቀው የሚገባውን ማድረግ ብቻ ነው።

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg วันที่ผ่านมา +1

    ደምርኝ አትለፉኝ ውዶችየ

  • @EzanaEzana-d8s
    @EzanaEzana-d8s 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም፡ወንድሜ፡መምህር፡ተስፋዬ፡ስትሰግዱ፡1,2እያላችሁ፡ቁጥር፡እየቆጠራችሁ፡ከምትሰግዱ፡አባታችን፡ሆይ፡እያላችሁ፡ስገዱ፡ሲል፡ሰምቼ፡እባታችን፡ሆይ፡ግን፡አርባአንድ፡ሊሆንልኝ፡አልቻለም፡እና፡እባክህ፡ካወከው፡ፃፍልኝ፡አመሰግናለሁ

    • @haileG2239
      @haileG2239  5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በነገራችን ላይ ስግደት በመሠረቱ ስሰገድ ቁጥር ባንቆጥር መልካም ነው። ግን ደግሞ የንስሐ አባታችን ካዘዙን ያንን በአግባቡ መፈጸምና እንዲሁ ደግሞ በተለንዶ 41 21 እያልን በምክንያት ስለምንሰግድ እንጂ አቅማችን የፈቀደውን ያህል መስገድ መልካም ነው። ለጥያቄው ግን በአባታችን ጸሎት ውስጥ እያንዳንዱን ቃላት እየጠራችሁ ስትሰግዱ 41 ይመጣል።

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤