የዳቦ ቤት ስራ ከመጀመራችሁ በፊት ይሄንን ቪድዮ ማየት አለባችሁ | ወሳኝ መረጃ እንዳያመልጣችሁ።
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- የዳቦ ቤት ስራ ከመጀመራችሁ በፊት ይሄንን ቪድዮ ማየት አለባችሁ | ወሳኝ መረጃ እንዳያመልጣችሁ። @GEBEYA - ገበያ
Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
#Gebeya#ገበያ#አዋጭ_የስራ_አማራጭ
GEBEYA
የሶላር ዋጋ
solar price
የሶፋ ዋጋ
የፍራሽ ዋጋ
የመጋረጃ ዋጋ
የጁስ ቤት ስራ
የዳቦ ቤት ስራ
የባጃጅ ዋጋ
የቴሌቭዥን ዋጋ
የልብስ ማጠቢያ ዋጋ
የWIFI አጠቃቀም
Gebeya
ገበያ
የአረብያን መጅልስ ዋጋ
የአጃክስ ሳሙና ማምረቻ ማሽን
የቁም ሳጥን ወጋ
የብፌ ዋጋ
የእንጨት መሰንጠቂያ ማሽን በኢትዮጵያ
የባህል አልባሳት ዋጋ
የሀበሻ ቀሚስ
የሻማ ማምረቻ
የጫጩት መፈልፈልያ ማሽን
የዳቦ መጋገሪያ ማሽን
የአልጋ ዋጋ
የአረቢያን መጅሊስ ዋጋ
የምንጣፍ ዋጋ
የምግብ ጠረጴዛ ዋጋ
የመጋረጃ ዋጋ
curtain price
sofa price
የቤት ኪራይ ዋጋ
የጁስ ቤት ስራ
የፍሪጅ ዋጋ
የአልጋ ልብስ ዋጋ
ከቀረጥ ነጻ
ካርጎ
ስደት
ጠቃሚ ምክር
ጠቃሚ መረጃ
የዶሮ እርባታ
የከብት እርባታ
አዋጭ ስራ
ትርፋማ ስራ
ካፕታል
የመኪና ኪራይ
የመኪና ዋጋ
Ajax soap manufacturing machine
car price
የአጃክስ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | Ajax Soap Manufacturing Machine
th-cam.com/video/aui1ydK1DZI/w-d-xo.html
ቅን ወንድማችን በርታ
ቪዲዮ ተመልክተዉ ቤተሰብ እንሁን
50ሺ ብር የዳቦ ቤት ይከፍትልኝ ይሆን እስኪ መልሱልኝ
Please kutirkn
ጫለየ ወንድሜ በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ ግን እመኖሪያቤት ብከፍት ያዋጣኝይሆን ማለቴ ለማከፋፈል
ወንድሜ እንዳንተ አይነት አስተሳሰብ ያለውን እግዚአብሔር ያብዛልን !
ድንቅ አቀራረብ ነው
ብሩህ ድንቅ የኢትዮጵያዊ አዕምሮ ነው ያለህ!
እናመሰግናለን!!!
እድሜህ ይርዘም ወንድም አለም ለምትሰጠው መልዕክት በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ይቀደስልህ 😢❤ ዋጋህ እጅጉን የበዛ ነው ስለቅን ልብህ ብቻ ❤❤❤❤
ጫላ ምርጥ ሰው በጣም እናማሰግናለን
ላንተ ጫላዬ ላይክ መቶ ማደረግ ቢቻል አደርግ ነበር አንተ እያዳመጥኩኝ እኮ ወስኛለው ወደ ልጆቼ ተመልሼ ስራ ለመጀመር አገሬ ላይ ኢንሻ አላህ ሁላችሁም ዱዓ / በፀሎታቹው አስታውሱኝ አመሰግናለው ገበያወች
if say Allah
እግዚአብሔር ይርዳሽ
ፈጣሪ ይርዳሽ ማን እደሀገር ማን እንደእናት እራስሽን አሳምኚና የምሰሪውን ከዚው አቅደሽ ግቢ እህቴ
ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ወንድሜ
Thank you for teaching as
ለእህቴ ለመክፈት ፈልገለሁ በነት ስልክህን አሰቀምጥልን ጀግነ ስደትለይ ነኝ
ወንድም 👍
ግን ፦
ማቡኪያ ፣ማብሰያ እንደዋና መጠቀሳቸው ጥሩ ነው። በመካከለኛ ደረጃ በትንሹ 3000 ዳቦ ማምረት ሲታሰብ , ሊጡን በእኩል መጠን ከፍሎ ቅርፅ እየሰጠ ፖትራው ላይ በእኩል ርቀት የሚያቀምጥ ማሽን ያስፈልጋል ፤ አይ በእጅ ይድቦለቦል እንደሆነ ደግሞ ለ3 ሺህ ዳቦ የሚበቃ ሊጥ ጋጋሪዎቹ ቆመው እስኪመዝኑ እስኪያድቦለቡሉ ድረስ ሊጡ ኩፍ ይላል ☹️ እንደገና መመለስ አለባቸው ወይም ተጨማሪ የሰው ሀይል ያስፈልጋል ለማቀላጠፍ ( የሰራተኞች ልብስ መቀየሪያ ... ክፍል ይታሰቡበት) 3000 ብሬድ ለማብሰል ስንት ፖትራ ያስፈልጋል ? ከኦቨን ወጥተወ ብሬዶቹ መሬት? ጠረጴዛ? ወይስ ማብረጃ መደርደሪያ ትሮሊ ላይ ይቀመጡ ? የትሮሊ እና ዳቦውን ለመሸጥ የምደረድርበት ዲስፕሊይ መጠቀስ አለበት😊 እየተዞረ የሚከፋፈል ከሆነ መኪና ያስፈልጋል መኪናው ውስጥም በንጽህና ማስቀመጫ ኮንቴይነር የግድ ነው! ካሽ ሬጅስትራር ማሽን እና ድንገት ሊጡ ቦክቶ መብራት ቢጠፋ ብለን ማሰብ እና ጄኔሬተር ዋጋውን ከነዳጁ ጭምር ሲታሰብ በዚያውም ማሽኖቹን የሚያንቀሳቅስ የኤሌትሪክ ሀይል ምን ያህል እንደሆነ ይጣራ... እሱም ሙስናውን ሳይጨምር ዋጋው ትንሽ አይመስለኝም ....
ኸረ ነፍ ነገር ነው...
ግን እንደ አፍህ ያርግልን !
የጃንሆይንንም ዘመን ይመልስልን!!
That’s really agood point of view thanks 🙏 for this , sew yalastewalew new yihe
እናሐሠግናለን
ስልክክን ባገኝ ደስ ይለኛል
Betam gobez neh selkehen lakelegne esti
@@endalkachewbahiru98 Yenen silk new weys yemanin silk new yefelegut?
ውይ ጫላዬ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ጠፍተኽብኝ ነበር ስላገኝሁክ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድማችን።
እኔም አገርስገባ ዳቦ ቤት እከፍታለሁኢንሻአላህ አተምበረካሁን ምርጥሰዉነህ ወላሂ
ለመረጃህ እናመስግናለን ወንድማችን ስለፑልና ከረንቡላ ጆተኒ ተጨማሪ መረጃ እንፍልጋለን።
የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣክ አምላክ ይጠብቅህ ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ለልበ ደንዳኖች አምላክ ልብን ይሥጥልን አሜንንንንንንንንንንንንን!
Eshi enamsegenalen wondimachin btel geram hi beye neber alimlesachum wondime
እግዚአብሔር ይባርክህ!
በጣም እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን እኛም እንወድሃለን መረጃዎችን አጣርተህ ስለምታቀርብ ከልቤ ነው የማዳምጠው የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ሀገር ስገባ ሁለተኛውን ደረጃ ዳቦ ቤት ለመክፈት እያሰብኩኝ ነው ስልክ እደውልልሃለሁ የማላቃቸውን እንደምትረዳኝ ተስፋ አደርጋለሁ
ጫላ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ለበለጠ የምክር አገልግሎት አድራሻህን ብታስቀምጥልኝ ደስ ይለኛል። ዳቦ ሥራ ላይ መሰማራት እፈልጋለሁ።
ጬሉ ዝርዝር አድርገህ ስለምታቀርብልን እውነት ክልብ ነው ምስጋናችን ብቻ እቃው የሚገኝበትን አድራሻውንም ብትገልፅልን በጣም አሪፍ ነው ።እና እኔ ሲንጀር እፈልጋለው አድራሻውን ከነዋጋው ልክ እንደዚህ ግልፅልፅ አድርገህ እንዳቀረብክልን ብታሳውቀኝ ፍላጎቴ ነው።በጣም በጣም ግን እናመሰግናለን ይሄ መረጃ ብቻ አይደለም ተስፋም ምክርም ነው የሰጠኸን።
Chala, you are doing outstanding job and great service to your fellow Ethiopians. Your presentation is always on point and covering the nessasary information. Thanks, your service is greatly appreciated.
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ አቀራረብ እናመሰግናለን
ጥሩ መረጃ ነዉ አሜሰግናለው ጫላ ከወላይታ ሶዶ ሶፋ ወጋና የሰቶች ፀጉር ቤት እቃ ዋጋዉን ምን ያክል ቢታሳየኝ አርፍ ነዉ
እንኳን መጣችሁልን ገበያዎች
የህን ሃሳብ ሰላካፈልከኝ በጣም ድስ ብሎኛል፣ አምላክ 10 እጥፍ አድርጎ ይስጥህ።
በጣም አሪፍ ማብራሪያ ነው
ወንድማችን ጫላ እናመሰግናለን 🙏👍
እናመሰግናለን ወንድም
ለመስራት ስላነሳሳህኝ ማሽኖቹን ለማገኘት የምንችልበትን ድርጅት ብጠቁመኝ ደስ ይለኛል
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን።
ደጋግሜነው የምሰማህ አላማያለህ ጀግና ነህ ጫላ
really you are smart, i like your program
Thank yoy brother chaliye
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን ጫላ ስለ መረጃህ አሪፍ ነው በርታ
Thank you .Very good information.
ዛሬ 1ደኛ ነኝ ላይክ እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን
Thank you!
Chala enamesegenalen, berta wesagn Info new, bezu sew yetekemebetal bye asebalehu. Great advice.👍👍👍👍👍👍
ጫላ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ
ምርጥ ሰዉ እናመሰግናለንን
Enamesegenalen wedem Egzihaber yetebekek
እንኳን በሰላም መጣህ ከምር በርታ በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ የምታስታዉቀን
እናመሰግናለን ጫላየ በጣም ሃሪፍ መረጃና ነው በርቱ እና በሰላሣ አምስት ሽ የሚሸጠው የመጋገሪያ ማሽንን የት ማገኘት ይቻላል ❓ እና ጫላየ የዶሮ ማስፈልፈሊያ (ኢንኮቢተርን ) መረጃ ስጠን ብዙ ግዜ ጠየቂ ነበር
እናመሰግናለን ወድም በደብአስረዳኸን
Thank u my brother your informations are very usefull and good. Keep it up. We are getting best informations to who we don't have any knowledge about this.
ለመረጃው እናመሰግናለን ካፌ፣ሬስቶራንት ለመክፈት እንዲሁም የንግድ ቤቶችን እንዴት መጫረት እነደሚቻል ዝርዝር መረጃ እንድታቀርብልን በትህትና እጠይቃለዉ
እናመሰግናለን ወንድማችን። ትልቁ ችግር የስንዴ ነው ይባላል። እውነት ነው?
እናመሰግናለን ወንድማችን ዳቦ ቤት ስራ በጣም እመኛለው ክፍላገር መብራት ይጠፋል ሳምንት ከዛም በላይ ቆይቶ ይመለሳል ክትስትካከል ሞክራለው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
የኔም ጥያቄ ጀነኒተር እንገዛለኝ
አለ ግን ወደ ነው
Thanks chala you are always devoted towards providing clear information.
Thanks Chala.Very usefull information.
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ግን ጥሩ ማሽን የት ነው የምናገኘው ብትጠቁመን አንተ ከኛ የተሻለ መረጃ አለህ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማች
እናመሰግናለን፡ምርጥ ጥርት፡ያለ፡አገላለፂ፡እናመሰግናለን፡እሲቲ፡መለስተኛ፡ሱቅ፡ለመክፊት፡ምን ያህል ብር፡ያስፈልገኛል፡? ቦታ፡አለኝ ሱቅ ሰርችለሁ፡ግን፡እቃ፡አላስገባውም፡በዛው፡ዳቦ፡እንጄራ፡መሸጥ፡እፈልጋለሁ
ወንድማዊና ሙያዊ ምክር ነዉ። ከፍተኛ ምስጋና ይድረስህ።
የኛመካሪ በጣነዉ የነመሰግነዉ አኔ በቅረቡ አገረ ልገባነዉ ከአተጋነዉ የምሰራበት እቃ የምገዛዉ ኢንሻአላ
እናመሰግናለን chala bertalin
ጫላ አባቴ ሰላምነው ትልቅ ሰውነክ እኮ እናመሰግናለን።
የሀገር ውስጥ እና የውጪው ማሽን በሚጋገረው ዳቦው ላይ ልዩነት አያመጣም?
በጣምአሪፍነውአናመሠግናለን
እናመስግናላን ወንድሜ
Thank you Mr. Chala. May you please share us the information regarding Printing Houses? ማተሚያ ቤት ለመክፈት የሚያስፈልጉ ሁኔታዎችና ወዘተ ምንድናቸዉ? እባክህን መረጃዉን አጋራን።
በጣም አሪፍ ማብራሪያ ነው ወንድሜ
አላህ ይጨምርልህ💞💞💞💞💞🐆👈
Thank you so much
👍👍👍🙏😘
ምርጥ ሰው
እናመሰግናለንወንድማችን
ጥያቄ፦ለመካከለኛ ማሽን ስንት የኤሌትሪክ volt ፣የሰው ኃይል
አሳጥር ለማስረዳት ሞክር ደሞ ያንተ ዩቶብ ጡሩ መልእክት አለው ግን ዝቅተኛ ላይክ ይታየኛል ለምን ወረ አታስረዝመው ይሰለቻል
🤫!!
pleas may you advices us about animal feed processing machine
ጫላየ በናትህ የመጋገ ማሽን የት እደ ምገኝ ጠቁመኝ አገናኘኝ ወድሜ
በቤት ቆጣሪ. መስራት የምንችለውን ንገረን
Great and detailed explanation. I was thinking about business so im glad i found your video. Thank you!
የኔ አስተዋይ ተባረኪ 💪💪💪💪💪💪
በጣም በጣም አመሰግናለዉ
caalaa baayye namatti tola,yoo Rabbi jedhe
yeroo dhiyoo kessatti qaaman wal argina!
በጣም አመሰግናለሁ እጅግ ፍላጎቱ ነበረኝ በቤቴ ውስጥ ለመስራት ሃሳብ ስለነበረኝ አመሰግናለሁ በቅርቡ ጡረታ ስለምወጣ ቅድመ ዝጅት እንዳርግ ስለረዳኸኝ አመሰግናለሁ የማሽን መግዣ ቦታው የት ነው
በጣም ጥሩ የምፈልገውን ነገርከኝ አመሰግናለሁ ግን ማኮፈፊያ ያልከው ምን አይነት ነው አላወኩትም??
እናመሰግናለን ወድም ጫላ የኔ ወድም ተምሮ ተመረቀ በአካውቲግ ግን ሁለት አመት ሙሉ ስራ ቢፈልግ ጠፋ እናም አሁን ላይ ዳቤ ቤት እዲከፍት ተነጋገርን ግን የሚያስፈልጉት እቃዎች የት እደሚገኙ አያውቅም እስኪ በቶሎ አሳውቀኝ የት እደሚገኝ
ጀኔኒተር ስንት እደሚገኝ ብሩን ጠይቅልን ለዳቦ መጋገሪያ የሚሆን
መጋገሪያውንና ማቡኪያውን መስራት እችላለሁ
በጣም እናመሰግናለን
Thanks
thank you chala
Thank You Wendma
ተባረክ በርታ
Thank you
ጫላዬ ከየት እናገኛለን የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ????👈
የማሽኖች ዋጋ ጨምሮእል ወይስ ያው ነው? ያገር ውስጥ ማሽን ነው?
ስወድክ እግዜአብሔር ይባርክክ ...እምትዋሽ አይመስለኝም እደሌሉሎቹ ...👍🙏🙏
ጤና ይስጥልኝ ጫላ፡ ስራህ የሚያበረታታ ነው፡ እንዳንተ ጎበዝ እና ልባም ታዳጊ ያብዛው።
ለዳቦ ቤት የሚሆን ክራይ ቤት ስንት ይሆን ኣዲስ ኣበባ ውስጥ?
betam Enamesgnalen Arif Hesab New Berta
እናመሰግናለን 🙏
እናመሰግናለን
Wawwwwwww tebarek wndmie
እናመሰግናለን ብሮ 🙏
እናመሠግናለን አባቱ አገርለመግባት ትልቅ ጉጉት አለኝ ከአገርሠላም ቀጥሎ ግን የዳቦ ፉፍሪካ እከፍታለሁ ብየ እቅድ አለኝ ግን ማሽኑን የትነው የምናገኘው ኢትዬ ከውጭ ይዘን ለመግባት አናገኘውምና
Hello chala I really appreciate ur doing 👏 if it is possible i want to know the price of salt blender and more detail information about the salt market.
Tnx
የዳቦ ማሽኑን እና የቡና ማሽን የት እደሚገኝ ጠቁመኝ
ወላሂጀዛህንአላህይክፈልህጡሩምክርነው
እናመሰግናለን ጫልዬ።ግን እኔ ዐቭን ገስቻለው.በሱ መጠቀም እችላለሁ?ላሁን ስደት ላይ ነኝ ገና
Thank you, can we obtain encubulator machine
ማሻላህደስይላል
thank you my boss
Get the point.
ወንድሜ ማሽኑን የት ማግኘት እንችላለን እና ደሞ ዱቄት በቀላሉ እንዴት ማግኘት እንችላለን
ማቡኪያውንና መጋገሪያውን ማምረት እችላለሁ
@@surafelyilma9066 ከየት ነው ስልክ ቁጥር
NICE job❤