Worship | ኢየሱስ መጣልኝ |ምዕራብ አቤኔዘር አጥቢያ መዘምራን | 2016/2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 6

  • @yeshurun_tube_YT
    @yeshurun_tube_YT  3 หลายเดือนก่อน +2

    አይሳካለትም ከእንግዲህማ
    በሬን በረከቴን አውቆ የዘጋ
    ለወንጌል እንቅፋት ሆኖብኝ የመጣ
    ተጋብዞ በክብር መጥቷልና
    አይሄድም ሳይሰራ እየሱስማ
    ያፈራርሰዋል ሲወደስ በዜማ
    አሀሀ ምስጋናን ሳበዛ
    አሀሀ አይሄድም ሳይሰራ
    እየሱስ መጣልኝ መልስን ሊሰጠኝ
    እየሱስ መጣልኝ የለም የሚያሰጋኝ
    አሀሀ...
    ጳውሎስና ሲላስ የሰውት አምልኮ
    እስረኞችን ፈቷል ሰንሰለት በጣጥሶ
    በአባቶቼ መንፈስ በንፁህ ህሊና
    ሳመልከው ይሆናል ተዓምር ድንቅ ስራ

  • @merryendalkachew-sl9fn
    @merryendalkachew-sl9fn หลายเดือนก่อน

    Amenèeee haleluuyaaaa iysesi yibarek❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @TihitinaShugute-q3n
    @TihitinaShugute-q3n 3 หลายเดือนก่อน

    Bebzu tebarekulgn

  • @BdbdMckcn
    @BdbdMckcn 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hallelujah🙌

  • @DawitLema-m6z
    @DawitLema-m6z 3 หลายเดือนก่อน +1

    Lyrics