2023 spring break enjoyment with my kid's

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 13

  • @sheilasmall5733
    @sheilasmall5733 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 ปีที่แล้ว

    Like 17 very good ❤ ‏‪5:12‬‏

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ፈላናችን ልጆችህን በጥበብና በሞገስ አምላክ ያሳድግልህ

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eyayewyigzaw1
    @eyayewyigzaw1 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ፈላና እኳን ደህና መጣህ ምነው ጠፍህ የአሁን ልጆች በጣም ነው የሚገርሙት ሀራካታቸው

    • @felanatube
      @felanatube  ปีที่แล้ว

      እፄው አማን ነው አለሁ አመሠግናለሁ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፈላናዬ በጣም ደስ ይላል ልጆች ሲጫወቱ ሲቦሩቁ በጣም ደስ ይላል የልጆችን ከማየት በላይ ምን ያስታል እግዚአብሔር ያሳድግልህ 💕

    • @felanatube
      @felanatube  ปีที่แล้ว

      አሜን እሕቴ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 ปีที่แล้ว

    ኦ ፈላናዬ ስላየሁህ ደስስስስ ብሎኛል ዋው ከልጆችህ ጋር እንደት ደስ ይላል ልጆች እኮ በጣም ታለንትድ ናቸው እንዳስተማርካቸው ነው ነጭ ወረቀት ናቸው ልጆችህንም እግዚአብሄር ይባርክልህ ❤❤

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 ปีที่แล้ว

    selam.ekan.dina.metak.widam😘

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ ปีที่แล้ว

    ሰላም❤
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @arethabeckett6914
    @arethabeckett6914 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤