🛑 ዝማሬ ከሁሉ በላይ ሙሉ አልበም ቁ-፫

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025
  • ከሁሉ በላይ ‪@EziraHailemichel‬ #ezra #eritrean#zemari #ethiopiaorthodoxtewahdochurch#አዲስ_ዝማሬ#አዲስ_የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_መዝሙር #መዝሙር

ความคิดเห็น • 706

  • @EziraHailemichel
    @EziraHailemichel  9 หลายเดือนก่อน +532

    የኔ ተወዳጆች በጣም አመሰግናለው አጠገቤ ሆናችሁ ስለደገፋቹኝ ስላበረታታቹኝ በጣም እወዳቸዋለሁ ወንድም እህቶቼ ምክራቹን ሰምቻለው በሚቀጥለው ጊዜ ስህተቶችን አስተካክዬ እንደ ቤተክርስቲያን እንደ አባቶች ስርኣት በተሻለ ምስጋና አስደስታቹዋለው ያሳዛንኳችውን እክሳለው በፀሎታችው አስቡኝ ደግፉኝ ወልደ መስቀል እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

    • @ሰብለዘተዋህዶ
      @ሰብለዘተዋህዶ 9 หลายเดือนก่อน +34

      ዕዝራዬ መዝሙሮችህ ያሳደጉኝ ናቸዉ እና በጣም ነዉ ምንወድህ በአንተ መዳን እኛ እንደዚህ የተደሰትን በሰማይማ ምን ያክል ደስታ ተደርጎልህ ይሆን እና በጣም ደስ እንዳለን ታዉቃለህ ግን ስህተትን ስናይ በምንናገረዉ ነገር እንደማትቀየመን አምናለሁ አንተም በሌላ ላይ ስታይ ዝም እንደማትል ስለማምን እና በርታልን እመብርሃን ከአንተ ጋር ትሁን
      ይቅርታ ግን ክርስትና ስምህ ወልደ መስቀል ነዉ? ኃይለ ሚካኤል መስሎኝ ከፕሮፋይህ እንደማየዉ በሚዲያም እንደሰማሁት?

    • @kasechkasech6651
      @kasechkasech6651 9 หลายเดือนก่อน +16

      ወልደ መስቀል ድንግል ማረያም ታስብህ ወንድሜ❤❤❤

    • @natiyy1963
      @natiyy1963 8 หลายเดือนก่อน +6

      Betam new yemnewdeh

    • @abinetbejiga
      @abinetbejiga 8 หลายเดือนก่อน +8

      እንወድሃለን ወንድማችን

    • @betelehemdessie1305
      @betelehemdessie1305 8 หลายเดือนก่อน +11

      እዝራዬ በአንም በአንተ ወቅት በነበሩ ዘማሪ ኦህቶ ወንድሞች ዝማሬ በበዙ ተባርኬበታለሁ ተጽናንቼበታለሁ ኦንኳን ተመለስክልን በበዙ የምታገለግልበት እድሜ ይስጠህ ተባረክ

  • @ማርያምእናቴ-ደ8ከ
    @ማርያምእናቴ-ደ8ከ 10 หลายเดือนก่อน +22

    ውይ በጣም ነው የምወደህ የመመለስህን ዜና ስሰማ እንዴ ደስ እዳለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zneiayhail6498
      @zneiayhail6498 8 หลายเดือนก่อน

      ወዴት ነበር ???????

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn 10 หลายเดือนก่อน +45

    ኡፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢እድት ውስጥ ሰርስረው እደሚገቡ አጥንትን የሚያለመልም የመላግትኝ ዝማሬ❤ያሰማልን ውይድማችን ስለተመረስክልይ ደስ ❤ብሎናልን በጥም አሁንም ውደፊትም በቤቱ❤ያፅናህ ❤ውይድሜ

  • @nettyeshtu9898
    @nettyeshtu9898 10 หลายเดือนก่อน +40

    የኔ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከቤቱ ከደጅ አንጣህ እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @ZmichelThe
    @ZmichelThe 10 หลายเดือนก่อน +36

    ይሁንልኝ ማለትን አንገትን አዘንብሎ
    የንጉሱን ፅኑ ቃል በአሜን ተቀብሎ
    ልቤ ምክርን ቀመሰ የእምነትን ወለላ
    የዘላለም ጣፍጭ የለም ከልጅሽ ሌላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RomanGenet
      @RomanGenet 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @AbushBaza-j2d
      @AbushBaza-j2d 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @RuthAlruth
    @RuthAlruth 10 หลายเดือนก่อน +20

    ወንድሜ እዝራ ስወድህ እኮ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 10 หลายเดือนก่อน +61

    ፍቅር ያስጎነበሰዉ
    ምስኪን የህማም ሰዉ
    እርሱ ግን ከሁሉ በላይ ነዉ
    ሞትና መቃብር ያልያዘዉ አሜን እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ

    • @ZmichelThe
      @ZmichelThe 10 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ሀሰት ከሶት
      ጦር ደሙን አፍስሶት
      ❤❤❤❤❤

    • @ክብረቅዱሳን-ሰ2ፈ
      @ክብረቅዱሳን-ሰ2ፈ 10 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

  • @ZmichelThe
    @ZmichelThe 10 หลายเดือนก่อน +63

    ምን ይሳነዋል መዳኒኣለም አንተን ወደ ቤቱ የጠራህ በቤቱ ያፅናህ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ በተለይ የድፍረት ሀጢያት እንዳይገዛኝ መንፈስ ቅዱስ ጠብቀኝ የሚገርም ነው በዘመናችን እያወቅን የምንበድል እንበዛለን ይቅር ይበለን በርታልን ወንድማችን ❤❤❤❤

    • @ZgebrelThe
      @ZgebrelThe 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @kidye16ema
    @kidye16ema 10 หลายเดือนก่อน +10

    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏 ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ እመብረሀን ትጠብቅህ❤❤❤

  • @AlemBegeta
    @AlemBegeta 10 หลายเดือนก่อน +10

    እንደያዝከኝ እንደወደደከኝ በቤቱ ያጽናህ🎉

  • @አሜንነውዛሬም
    @አሜንነውዛሬም 10 หลายเดือนก่อน +10

    ፀጋ ይብዛልህ❤❤

  • @Mezmure_Tewahdo
    @Mezmure_Tewahdo 10 หลายเดือนก่อน +10

    ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ በአዲስ ስራዎችህም እንደምንገናኝ ተስፋ አረጋለው

  • @HailEzira
    @HailEzira 10 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ያበርታህ ደስ ብሎኛል

  • @MuluMulu-w9d
    @MuluMulu-w9d 10 หลายเดือนก่อน +17

    ሁሉንም ዝማሬወችህን በየቀኑ ሳልሰማ አልውልም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን🙏

  • @MuneyMuneu
    @MuneyMuneu 10 หลายเดือนก่อน +9

    የመላህክትን ዝማሬ ያስማል

  • @Mariya-c1h
    @Mariya-c1h 10 หลายเดือนก่อน +9

    እመብረሀን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dorcasjobe-hj7wo
    @dorcasjobe-hj7wo 10 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም በጣም የምንወዶ በስስት ያምንያይ ዘማረረ እዝረዬ የተዋህዶ ፍሬ በረታ ❤❤❤
    ገና ከአንቴ ብዙ እንጠብቀሌን❤

    • @RomanGenet
      @RomanGenet 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @AbyiAbyi-jk9yt
    @AbyiAbyi-jk9yt 10 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtemak
    @habtemak 10 หลายเดือนก่อน +9

    በአንት መዝሙር ተፅናንቼበታለው እግዚአብሔር እባርክ🥰🥰

  • @Tigist-fj3qi
    @Tigist-fj3qi 9 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በበቤቱ ያፅናክ ❤

  • @Sunait-zr6kl
    @Sunait-zr6kl 10 หลายเดือนก่อน +10

    እርሱ ከሁሉ በላይ ነው ሞትና መቃብር ያልያዘው ❤❤❤❤❤ኢየሱስ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ዘማሪ እዝራ

  • @mekidesmebratu
    @mekidesmebratu 10 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ተመለስክ ❤❤❤❤❤❤

  • @tadiyos2087
    @tadiyos2087 10 หลายเดือนก่อน +7

    Bereta wondemachen hulunm mezmuroch and lay ezihu selagegnen des belonal 🎉🎉🎉

  • @HailEzira
    @HailEzira 10 หลายเดือนก่อน +7

    ባለ ድል ያረገን ስሙ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lebwot_Ze_Orthodox
    @Lebwot_Ze_Orthodox 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን። ❤❤❤❤❤❤

  • @AdanechMisganewAdu
    @AdanechMisganewAdu 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidistNiguse-do7jw
    @KidistNiguse-do7jw 10 หลายเดือนก่อน +6

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @ነፃነት-ኸ7ቀ
    @ነፃነት-ኸ7ቀ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላአክቲ የስመዐልና❤❤❤❤

  • @selamHailu-x7j
    @selamHailu-x7j 10 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚ አበቃህ ዝማሬወችህ ህይወት ናቸው እዝራዬ ገና ብዙ እንጠብቃለን ሀላባ ማርያም ሰንበት ትምህርት ቤት አብረን አገልግን ነበር እንወዳለን ❤❤❤❤❤

    • @zneiayhail6498
      @zneiayhail6498 8 หลายเดือนก่อน

      ምን ነበር ????????? መሥክርልኝ ???

  • @HailEzira
    @HailEzira 10 หลายเดือนก่อน +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ❤❤❤❤

  • @mehanaymzeorthodox
    @mehanaymzeorthodox 10 หลายเดือนก่อน +7

    ፀጋ ይብዛልሀ❤❤

  • @SenaDani-l8z
    @SenaDani-l8z 10 หลายเดือนก่อน +6

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እሄን ያሳየን እዝራዬ በቤቱ ያጽናህ ሙሉውን መዝሙር በጣም ነው የምወደው በርታልኝ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሃለን

  • @melatzebene9841
    @melatzebene9841 10 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤የኔ አባት የድንግል ማርያም ልጅ ክበርልኝ

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox 6 หลายเดือนก่อน +13

    እጅግ ግዙፍ ከባድ መዝሙር በጣም ልብን ሰርስሮ የሚገባ ሀይል ያለው መዝሙርነው ወርቅ ወንድማችን እዝራ ተባረክ ዝማሬመላእክትን ያሰማህ ።

  • @ንጉስማረጉ
    @ንጉስማረጉ 10 หลายเดือนก่อน +5

    እዝራ እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ይጠብቅህ በዝማሬወችህ በጣም ተጠቅሜያለሁ ከድሮ ጀምሮ ያለውን ሰማለው ፀጋውን ያብዛልህ በርታ በቤቱ ያፀናህ ❤

  • @natalemu-oc3hx
    @natalemu-oc3hx 10 หลายเดือนก่อน +6

    yene wudi wendim egizabeher yaa birita bexam ye miwedi tsegaa ya bizali❤❤❤😘😘😘

  • @fikeryidnekachewfikru9211
    @fikeryidnekachewfikru9211 10 หลายเดือนก่อน +8

    Ezerye ❤

  • @rosamekuanint8082
    @rosamekuanint8082 9 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እኮ ስለ እየሱስ ክርስቶስ ሲዘመር የሚያንገበግብባችሁ ሰዎች ምን አይነት አጋንንት ቢይዛችሁ ነዉ?ሂዱ እና ተጠመቁ አትበጥብጡን የምንፈልግ ሰዎች እንሰማለን

    • @ሰብለዘተዋህዶ
      @ሰብለዘተዋህዶ 9 หลายเดือนก่อน

      ከአነጋገርሽ መናፍቅ እንደሆንሽ ታስታዉቂያሽ ሲቀጥል በመጀመሪያ ለስሙ ክብር ይኑርሽና ፊደል አስተካክለሽ ጻፊ ሲቀጥል የተሀድሶ የሐሰት መስዋዕት የነበረ ከኦርቶዶክሳዊ ከትክክለኛው ከእዉነተኛዉ መስዋዕት ጋር አትደባልቅ ነው ያልነዉ ስርዓተ ቤተክርስቲያንን የማስጠበቅ የእኔም የአንዷ ምዕመን ግዴታዬ ነው ሌላዉም እንደዛዉ ።

  • @12media21M
    @12media21M 10 หลายเดือนก่อน +9

    enkuwan dehna metahln zemariyachin betam enwedhalen.zimare melakt yasemaln🙏🙏🙏

  • @tenuasrat8814
    @tenuasrat8814 10 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤ በብዙ ተባረክ

  • @Yonas-x7x
    @Yonas-x7x 10 หลายเดือนก่อน +4

    እዝርሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bezawitendale8993
    @bezawitendale8993 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤ ሂወት ነው ኢየሱስ ዘላለም ላመነው እዝራዬ ወድማችን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን

  • @dasugaze
    @dasugaze 10 หลายเดือนก่อน +2

    እዝራዬ ወንድሜ እንወድሃለን በርታልን❤️❤️❤️

  • @GENETGIRMA-x3v
    @GENETGIRMA-x3v 8 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ወንድማችን
    ዕዝራዬ አንድዴ መመለስህ ህልም ይመስለኝና አልነቀም እንዴ እላለሁ ብቻ ደስታዬ ወደር የለው ተመስገን ማለት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TarikTebebu
    @TarikTebebu 10 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሄር ይመስገን ።በመመለስህ አልቅሼ ነበር ።ፀጋውን ያብዛልክ ።ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን ።

  • @zkidanki
    @zkidanki 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሕዝርዬ ፀጋህን ያብዛው

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym 10 หลายเดือนก่อน +7

    እልልልልል❤❤❤ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እዝራዬ የእኛ ድምፀ መረዋ ወንድም❤❤❤ እግዚአብሔር በቤቱ የፅናህ በእውነት❤❤❤

    • @NadiaNadia-l3v
      @NadiaNadia-l3v 7 วันที่ผ่านมา

      ተባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻

  • @sintayehuargaw9447
    @sintayehuargaw9447 8 หลายเดือนก่อน +8

    ዝማሬ መላእከት ያሰማልን ዲያቆን እዝራ ድምጸ መረዋው ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ የአግልግሎት እድሜህ ያርዝምልህ🙏🙏🙏🙏

  • @RabiaAbaba-l8y
    @RabiaAbaba-l8y 10 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yesharegkefalew3066
    @yesharegkefalew3066 8 หลายเดือนก่อน +31

    በእውነት ከኦርቶዶክስ መውጣትህን አምኜ መቀበል አልችልም ብዬ ከራሴ ጋር ስታገል ወደቤትህ መመለስህን ስሰማ ደሞ ደስታዬ ወደር አጣሁ ወንድሜ በዝማሬህ በጣም ነው የምታነፀው እ/ር በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤

  • @helohe4703
    @helohe4703 10 หลายเดือนก่อน +6

    𝑩𝒂𝒍𝒆 𝒃𝒊𝒛𝒖 𝒕𝒔𝒆𝒈𝒂 ❤

  • @sarabetty4079
    @sarabetty4079 10 หลายเดือนก่อน +10

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addismana5153
    @addismana5153 8 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልን በቤቱ ያጽናልን ውድ ወንድሜ

  • @SerkaYilma
    @SerkaYilma 8 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ነው የምንውድህ እዝራ እግዚአብሔር በቤቶ ያፅናህ ወንድሜየ እመቤቴ ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @AlemneshKebede-x7z
    @AlemneshKebede-x7z 9 หลายเดือนก่อน +6

    እዝራችን እ/ብርክ ያድርግህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @romanbelew260
    @romanbelew260 10 หลายเดือนก่อน +7

    ለነፍስ ህይዎት የሆነ ዝማረ ወደ ክርስቶስ የምያቀርብ ተባረክ ተወዳጁ ዘማርያችን ኢዝራዬ❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 8 หลายเดือนก่อน +11

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤

  • @Beliyuseyfu
    @Beliyuseyfu 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማችን ተባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ደግሞ ጎህ ሲቀድ ሲሆን ማለዳ
    ትውስ ይለኛል የፍቅርህ እዳ ❤❤❤❤❤

  • @SamuelCherie-uv3ii
    @SamuelCherie-uv3ii 5 หลายเดือนก่อน +3

    እዝራየ በመዝሙሮችህ ተጠቅመናል ተባርከናል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሆይ በአንድ ልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ወንድማችንን እንድትረዳው እንድትጠብቀው እንድትመራው እንለምንሃለን አሜን።

  • @sphonetastic4617
    @sphonetastic4617 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @BekiTade-d6n
    @BekiTade-d6n 9 หลายเดือนก่อน +5

    የናዝሬቱ ኢየሱስ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅህ❤❤ወደፊትም በበጉ ዙፋን ፊት በህብረት እንዘምር ዘንድ የእርሱ መልካም ፍቃድ ይሁን።የኢየሱስ ፀጋ በአንት ላይ ለዘለአለም ፀንቶ ይኑር❤🥰🥰🙏🙏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 8 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ወደ ቤትህ በሰላምመጣህ በቤቱ ያፅናህ ሌሎቹምይመልስልን ዝማሬ መላክትን ያሰማል መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ

  • @abdabu195
    @abdabu195 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኦርቶዶክስ መዝሙር በጣም ነው የምሰማውና የምወደው ውስጤ ይደሰታል ግን ሙስሊም ነኝ❤❤❤❤

  • @firehiwotshiferaw4134
    @firehiwotshiferaw4134 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ እግዚያብሔር ያበርታህ

  • @tilayeagonafir6326
    @tilayeagonafir6326 9 หลายเดือนก่อน +8

    በእርግጥ እነዚህ መዝሙሮች እንዳሉ በተሃድሶ መንፈስና ዜማ የተሰሩና ኦርቶዶክሳዊ ለዛ የሌላቸዉ ናቸዉ፤ ይሁንና ዋናዉ ያንተ መመለስ ነዉ፤ በመመለስህ እጅግ ሐሴት አድርገናል፡፡ ነገ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር እንደምታሰማን ተስፋ አለኝ፤ በቤቱ ያፅናህ፡፡

    • @yordanostube2947
      @yordanostube2947 9 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @EziraHailemichel
      @EziraHailemichel  9 หลายเดือนก่อน +5

      ወንድሞቼ ስለ መልካም አስተያየታችው አመሰግናለሁ ምክራችሁን በቀናነት እቀበላለው በሚቀጥሉት ጊዜያት ደግሞ አስተካክዬ የአባቶቼን ምክር ሰምቼ ወደ ቀናው መንገድ እመለሳለው እሄ መዝሙር የተሰራው ከ9 አመት በፊት ነው

    • @Meskerem-v3c
      @Meskerem-v3c 9 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜ ቃለመጠይቅህን ሰምቻለሁ አስተዋይ ልጅ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ።

    • @سميرهاصرفلها
      @سميرهاصرفلها 8 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድማችን እንኳን በስላም መጣሕልን አይዞሕ የድንግል ማርያም ልጅ የሚወደውን ነው እሚፈትነው ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን በርታ

    • @Mekd3124
      @Mekd3124 8 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም ስቴት የለበትም ለገታቺን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስለዘመር ነዉ እንዲ የምታዎሩት ዝም ብላችሁ አታሳስቱ 🥹

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Zemare Malaktin Yasamalin Bhunati Wedemachen 🤲🤲🤲🤗🤗🤗🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @ghftg6718
    @ghftg6718 10 หลายเดือนก่อน +5

    እዝራዬ እግዚአብሔር ይበርክህ አሁንም አድስ መዝሙር እንድታወጣ እርሱ ይርደህ🙏🙏🙏❤❤❤💕🙏💕አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላእክትን ያሰማላን👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 10 หลายเดือนก่อน +6

    Uufffff uffffff bexam bexam dasi yemil wubi mulu Albem new Ezirye zimare melkitn yesalik 🕊️🕊️🕊️🕊️⛪⛪⛪💯💯💯💖💖💖💖💖💞💞

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hirutlove2440
    @hirutlove2440 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰለተመለሰክ ደስ ብሎናል እንኳን ወደ ቤትህ መጣ

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉ-ለ5ዸ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉ-ለ5ዸ 10 หลายเดือนก่อน +3

    እዝራዬ ስወድህ እኮ ዝማሬ መላእክት ያስማልን በርታ ጎበዝ ነህ የኔ ወንድም ❤❤

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ በማርያም በአካል ባገኝህ እዝራ 😓 አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እስቲ የልጅነት አይምሮየን መልሼ ላድምጥህ እውነት 👏👏👏👏👏

  • @abebechjamila649
    @abebechjamila649 9 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔርን በጣም የምወደው መዝሙር እዝራዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤🥰🥰🥰

  • @lidetdesu-sq4by
    @lidetdesu-sq4by 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yesharegkefalew3066
    @yesharegkefalew3066 8 หลายเดือนก่อน +7

    ከዝማሬዎችህ በጣም የማዘወትረው ድንግልን ለመውሰድ አንፈራም የሚለው በጣም ስነው የምወደው ክበርልን ከአንተ አገልግሎት በጣም እንባረካለን ወንድማችን

  • @FgdGhg-k5x
    @FgdGhg-k5x 9 หลายเดือนก่อน +6

    በሓቅ እርሱ ግን ከሁሉ በላይ ነዉ
    ሞትና መቃብር ያል ያላዘዉ😢😢😢😢🥺🥺😔😔🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏💞💞💞

  • @SaraSara-oh7no
    @SaraSara-oh7no 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወድሜ እዝራ ብዙ ጥያቄ ውስጤ ይጠይቀኝ ነበር አሁን ግን የድግል ልጅ መለሰው ያኔ የመጀመርያ መዝሙር ያወጣህ ግዜ ባተ እድሜ ያለን ሁሉ አተን መሆት እፈልግ ነበር አተግን ዛሬም ነገም የድግል ልጅን አመስግን እናቱ ትውደሀለች ደግሞ ተባረክልኝ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ከዚህ በላይ ብዙ እጠብቅሀለን የኔ ጀግና ወድሜ❤❤❤❤

  • @tikdemtikdem197
    @tikdemtikdem197 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍፍ መንፈስን የሚያክም መዝሙር ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ እንኳንም ተለስክልን

  • @እ-Ss
    @እ-Ss 5 หลายเดือนก่อน +1

    በስደት ብሆንም ይሄን ያንተንመዝሙር ስሰማ በጣም እፅናናለሁ ነገን ተስፋ አረጋለሁ አምላኬን ዘወትር እንዳመሰግን ያግዘኛል።አመሰግናለሁ።በቤቱ ያፅናን አሜን❤

  • @Mariyaminate-l9b
    @Mariyaminate-l9b 9 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 8 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን እንወደሃለን

  • @MediJemaneh-wh4uz
    @MediJemaneh-wh4uz 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ezra wendema ❤❤❤ zemenh yebark

  • @GeniGeni-w5b
    @GeniGeni-w5b 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 8 หลายเดือนก่อน +41

    እኔም ወንድሜ ከነሁለት ልጆቹ በተኩላ ስለተወሰደ አንተን የመለሠ ጌታ እንዲመልሰው ተስፋ ጊወርጊስ ብለህ በፀሎትህ አስበኝ እዝራዬ የተዋህዶ ልጆችዬ በሙሉ ወለተስላሴ ነኝ!!!

    • @HanaBissa
      @HanaBissa 8 หลายเดือนก่อน +1

      🙃

    • @ራየተይት
      @ራየተይት 7 หลายเดือนก่อน +3

      ፈጣሪ ያጊዘህ

    • @FgF-th5in
      @FgF-th5in 6 หลายเดือนก่อน +2

      Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢​

    • @teddyorthodox
      @teddyorthodox 6 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞን መደሀኒአለም ወደቤቱ ሁሉንም ይመልሳቸው እዝራ በመመለሱ እንደኔ የተደሰተ የለም መዝሙሮቹን በጣምነው የሚያስደስቱኝ

    • @aserlopwle
      @aserlopwle 5 หลายเดือนก่อน

      fetari libonachewn yemelesw❤❤❤❤❤❤❤

  • @semarya27
    @semarya27 10 หลายเดือนก่อน +2

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን❤❤❤❤❤❤

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 8 หลายเดือนก่อน +14

    እንኳን በሰላም ወደ ቀድሞ ሃይማኖትህ ቅድስት ተዋህዶ መጣህ ከስተትህ ታርመህ በእውነት እያገለገልህ እንድትኖር እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የድሮውን መዝሙሩን በጣም ነዉ የየምወደው በታላይ አባቶይ የምለው በርታ ገና ቡዙ ስራ ይጣበቅብሀል🙏🙏🙏

  • @NatalooHykal
    @NatalooHykal 4 หลายเดือนก่อน +2

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመረ መልይከተ የሰመልነ ወድምቼ ቤርተ 🙏🙏🙏🙏

  • @NigusWetu
    @NigusWetu 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yeshewalulsisay4790
    @yeshewalulsisay4790 5 หลายเดือนก่อน +2

    Egezeabeher yemesegen!!Enquan beselam wod wudewa Emye Orthodox temelesukilen! Bemehedeh betam kefetogn neber!

  • @FgdGhg-k5x
    @FgdGhg-k5x 9 หลายเดือนก่อน +4

    ቃል ህይወት ያስመዐልና ዝማሬ መላእክት ያስመዐለና ፀጋኡ ያብዘሐሉኹም ክብራተይ 🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️🎤🎤🎤🎤🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹💞💞🕯🕯🕯🙏💞

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 10 หลายเดือนก่อน +1

    አማኑኤል ሙሉውን ልቀቅልን

    • @ንጉስማረጉ
      @ንጉስማረጉ 10 หลายเดือนก่อน

      አማኑኤል አለበሙ ራሱ በጣም የሚገርም ነው ብዙ ትዝታ አላኝ በሰው ሀገር ሆኜ የምጽናናበት ዝማሬ ነበር❤❤❤

    • @RomanGenet
      @RomanGenet 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @EMBETAMBACWE
    @EMBETAMBACWE 22 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄርፀጋዉንያብዛልህ

  • @ayni5236
    @ayni5236 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmelWerk
    @AmelWerk 5 หลายเดือนก่อน +2

    Yemenodeh yemnakberh wendmachin bertalen bebtu yasenah lezelalem yemngstu werash yadergeh 🙏🙏🙏🙏tesmto aytegbm elilililil amen 🙏

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን❤
    አንተ የተፈጠርከው አምላክን ለማመስገን ነው ይሄ ድምፅ በከንቱ አልተሰጠህም ብዙዎችን በመዝሙርህ ወደ ንሰሀ ታመጣለህ እዝራዬ ዘመንህ ይባረክ ድንግል በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ትከልልህ❤❤❤

  • @Ethiopia12218
    @Ethiopia12218 10 หลายเดือนก่อน +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን “እ/ር ይባርክህ ዘማሪ እዝራ ❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 10 หลายเดือนก่อน +1

      እባካችሁ ይሄ ስም ሀያል ነዉና አሳጥራችሁ አትፃፉ እንዴት አስባችሁት ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ብላችሁ የማትፅፉት? የምድር ንጉስ እንኳን ስሙ ይፈራል። የአምላካችን ስም እኮ ድዉይን የሚፈዉስ ቅዱስ ሚካኤል ሳጥናኤልን ሲዋጋ ድል ያደረገበት ስም ነዉ አታቅልሉት

  • @Qamar-lc9ciamaerch
    @Qamar-lc9ciamaerch 10 หลายเดือนก่อน +6

    ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘

  • @MeazaanjuloHeseto-o9o
    @MeazaanjuloHeseto-o9o 13 วันที่ผ่านมา

    አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልኝ አንሜ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክ ያሰማልን ህዝራይ አተን የመለ ወደቤቱ ሌሎቹንም ልባናሰቶ መድሀኒአለም ይመልሳቸው❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayfekadu4371
    @tsegayfekadu4371 10 หลายเดือนก่อน +1

    የአገልግሎትኸ ዘምን እመ ብርሀን ትባርከዉ።🙏🙏🙏