ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም መንሱር በጣም በተደጋጋሚ የማይረባ ነገርን ለመግለፅ "ፍሬ ከርስኪ" ስትል ሰማሁ፡፡ ፍሬ ከርስኪ የሚለው ቃል የግዕዝ ቃል ሆኖ ትርጓሜውም የማህጸንሽ ፍሬ ማለት ነው በልዩነትም ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የምንጠቀምበት ነው፡፡ አንተ ልትገልፀው የፈለከውን ሀሳብ በፍፁም የሚገልፅ አይደለም፡፡ ቢስተካከል
የዘንድሮ የኳታር ዓለም ዋንጫ ከተመለከትኳቸው ሁሉ በጣም ድንቅ ነበር በተለይ የሊዮ ሜሲ ድካም ፍሬ ማፍራቱ በመጨረሻም በዓለም ዋንጫ ድል መታጀቡ እጅግ ደስ የሚል ነው አርጀንቲና በሳኡዲ አረቢያ መሸነፏ ወዲያው ከድካሟ መንቃቷና ወደ ትክክለኛ ሪትም መመለሷ እሚገርም ነው አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ ሊደነቅ ይገባል ተጨዋቾቹ ሜዳ ውስጥ ታጋዮች ነበሩ በተለይ አማካይ ክፍል ላይ ልዩ ነበር ጥምረታቸው ለሊዮ ሜሲ ክፍተት ሚፈጥሩበት ቅንጅት በጣም ድንቅ ነበር ድሉ ይገባችዃል አርጀንቲናዎች ከ75ኛው ደቂቃ በዃላ መዘናጋታቸውና ኒኮላስ ኦታሜንዴ የሰራው ስህተት በመጨረሻ ዋጋ አስከፍሏቸው ነበር ፈረንሳይ ከምድብ ጨዋታ ጀምሮ እንደ ቡድን በጣም ጥሩ ነበሩ ነገር ግን የፍፃሜው ቀን ከምባፔና ተቀይረው ከገቡ ኮል ቲዮር ኪንግስሊ ኩዩማንና ካማቬንጋ በስተቀር ብዙዎች ጥሩ አልነበሩም መሀል ላይ በጣም ተበልጠው ነበር ከዕረፍት በፊት የአርጀንቲና አማካዮች በተለይ አንቷን ግሬዝማንን ከጨዋታ ውጪ ማድረጋቸውና ለደንበሌ ለጅሩድ ኳስ እንዳይደርሳቸው ማድረጋቸው አርጀንቲና በጨዋታው ፍፁም ብልጫ እንዲወስዱ አደርጓቸዋል ጨዋታው በድራማዊ ክስተት የተሞላ ነበር። ለኔ ሜሲ ከፔሌ ሆነ ማራዶና በጣም ይልቃል በእግር ኳስ ከተፈጠሩ ክዋክብቶቹ ሁሉ ይበልጣችዃል ዓለም ዋንጫ አላነሳም ተብሎ ይተች ነበር አሁን ተቺዎችን ሁሉ አፋቸውን አዘግቷል
ይህ የፍፃሜ ጫወታ ልዩ ነው እንዲህ አይነት ልብ አንጠልጣይ ጫወታ አላየሁም ደስታ ሀዘን ጭንቀት ንዴት ሳቅ እንባ ሁሉ ሴሜቶች ያየንበት የአለማችን የእግር ክስ የፍፃሜ ጫወታ ኑው ከነ ቲጋና ዘመን ጀምሮ የፈረንሳይ ደጋፊ ነኝ ጥቁሮች ስለሚበዙበት እወዳቸዋለሁ ባለሁበት የአረብ አገር አብዛኛው የአርጀንቲና ደጋፊ ነው ከጫወታው በሃላ አልጀዚራን አያለሁ የሚገርመው ባንግላዴሽ ኢንዶኔዢያ ድ ፓለስታይን ብዙ የኢሲያ አገሮችን አምጥቶ ቅልጥ ያለ ድጋፍ ነው የነበረው እነሱ ሻምፒዮን የሆኑ እስኪመስል የኳታሮች የመዝጊያው ስነስርአት ከእስታዲየም ውጪ የአርጀንቲና ተጫዎቾች በግልጽ ባስ ሆነው ዶሃን ሲዞር ዝግጅቱ ልዩ ነበር በብዙ በርካታ ትርኢቶች የታጀመ ነበር የፊፋውም ፕሬዘዳንትና የካታሩ መሪም ተገኝተዋል አብዛኛው ህዝብ አላየውም ግን የሚገርም ትርኢቶች ነው በጎዳና ላይ ያሳዩት ሹክረን ሹክረን ኳታሮች
የዓለም ዋንጫ መከታተል ከጀመሩክ እንደ ኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ አይቼ አላቅም ተጀምሮ እስከ ሚያልቅ ልብ አንጠልጣይ ነበር በዚህ ላይ የአርጀንቲና ደጋፊ በመሆኔ መጨረሻውም በደስታ ተጠናቆል እንደሚገባኝ አንዳንድ ነገሮች ክስተቶች ደግሞ የማያታቸው ይሆናሉ ወይንም ደግሞ ለማየት እረጅም ግዜ የሚወስድ ይሆናል እናም የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ እንዲህ ይመስለኛል በሁሉም ነገር እግር ኳስ ባለ ውለታዋን አክብራለች ሜሲ ሜሲ ሜሲ
ደስ የሚል ዋንጫ vamos argentina and messi
አዎ ከ 80' ዴቀቃ በኋላ, አሪፍ ፍፃሜ ነው። ከሰማኒያ ዴቀቃ በፊት ግን france ቀርፋፋ ነበረች።
👍👍👍👍👍 champion
Wow 👌 Thank you Mensur! የሚገርም ትንተና ነው የሚገርም አቀራረብ !
👍
መንሱሬ እኔ ምን ማለት እንዳለብኝ ቃላት አጣው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አርጀንቲና ዋንጫውን አነሳች የምንግዜውም የፕላኔታችን የእግር ኳስ ምትሀተኛው ንጉስ ሊዮ እግር ኳስ አክብረው ዋንጫውን ሸልማዋለች ይህንን መቼም ቢሆን አልረሳውም መርሳትም አልችልም
1986Argentina wanca stibala ya 6 amat lij nabar zare.....batam das yilalal bravo argentina...
dimaria makayar alnebarbatim..
Mesuri betam new yemadeqik by the way kosa batam new yemaye gan endezayan yeftsam chewat mechima aleyewam I hope wedifat yetey yihonal messi gin lekoasa afakayan sewat hulim enditewasa endziker aderigol limn ekadelen kosa welatewan melisechilat
ንጉስ ሜሲ 👑 ballon d'or አይገባውም መንሱሬ?
ይሄን ትንታኔ በጉጉት ስጠብቅ ነበር አንጀቴን አራሰኝ
mensure ya sport tantanga sayintst bitibal yansibihal.
በእግር ኳስ ያለቀስኩት ዘጠና ስምንት ላይ አርጀንቲና በሆላንድ ስትሸነፍ ነው። አርጀንቲና ጥሩ በረኛ ሁሌም ሲኖራት እፈራለሁ። ለሽንፈቱ አሁንም ኦርቴጋን ተጠያቂ አደርገዋለሁ። ዘንድሮ ግን ልዩ ነው። ምናልባል የ2006 ይስተካከለው ይሆን?
ያ ጨዋታ የብዙ ዸጋፊዋች ቅስም የሰበረ ጨዋታ ነው
ኦርቴጋን ተጠያቂ ሳይሆን የ ዴኒስ ቤርካምፕ ምትሀት ነው ዋናው ብሮሮሮሮ
Bythewawy the 2006 squad is one of the best Argentina 🇦🇷 squad....
my dislike for holland team started since that game.
የዲማርያ መውጣት ነው የጎዳቸው
Mensure selam
👆👆👆የመንሱሬ አድናቂዎች እስቲ ወደዚህ ቻናል ግቡ
ጨዋታው በጣም ምርጥ ነበር ግን ዳኛው አይመጥንም ፓላንዳዊ ዳኛ መሆኑን ገና ሳቀው ለአርጀንቲና እንደሚደላ ገምቸ ነበር ፓላንዳዊያን ለጥቁርና ለሙስሊም ያላቸው ጥላቻ ከልክ ያለፈ ነው ሶስተኛ ጎል መቆጠር አልነበረበትም ኦፍ ሳይት ነበር የመጀመሪው ፔናሊቲ አይሰጥም ኮሞን በካውተር አታክ መግባት የሚችል አድቫንቴጅ ጨዋታውን አስቁሞ ቅጣት ምት ሰጠ በጭሩ ዳኛው ጭራሽ VAR ለማየትና እውነታውን ማወቅ አልፈለገም እጅግ አስቀያሚ ዳኛ ነው
the first france penalty is wrong
መንሱር እባክህ ቴሌግራም ላይ ቶሎ ቶሎ ጫንልን በጣም እየተቸገርን ነዉ
mensure betam destegna negn
የ2026 የአለም ዋንጫ አዘጋጅ ሀገሮች እነማን ናቸው ?
ፍሬ ከርሥኪ ማለት ፍሬ የሌለው ማለት አይደለም መንሱሬ የማሕጸንሽ ፍሬ እንጂ
Lik ye Liverpool ena A.C Milan Champions league ye wancha chaweta asmesalaben
Mensur he can Speke French language?
እረ መንሱሬ ከማስታወቂያዉ ቡሀላ ጭራሽ አይሰማም አስተካክሉት ታክቲካል ትንተናዉን አልሰማነዉም🥹🤷♂️
Ayesemam
በጣም ነው ማዝነው ጨዋታው በሙስና የተበከለ ነበር ዳኛው በጣም በሙስና የተጨማለቀ ነው።
😂😂
ኧሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯ እመን በምን መስፈርት የምባቤ ጎል ፔናሊቲውውውው 3ኛውስ እስቲ ተረጋጉ እንደ ፔናልዶዶ ለምን ኳስ አታቆሙም
አይዞህ ቻለው !!!.
የቴሌግራም ቻናላችሁን ሊንክ ብታስቀምጡልን
Endet endemnodh ante bcha sle sport awra
አይ ዞላ ያንተ ተሳትፎ በትንታኔው ላይ ፍየል ወዲ ቅዝምዝም ወዲያ ሆነ😂
ከዴሾ ጋር ያለብህ ችግር አይገባኝም🤔በሆነ ባልሆነ እሱን ለመተቸት ትጥራለህ ሰዉየዉ እኮ በ2ተከታታይ የአለም ዋንጫዎች ለፍፃሜ ደርሶ 1ዱን ሲበላዉ 1ዱን በመለያያ ምት ለጥቂት ያጣ ሰዉ ነዉ።የሚከላከል አሰልጣኝ ነዉ የ2018ቱም ዋንጫ አይገባዉምም ብልሀል😂"የማጥቃት አጨዋወት"ይከተላል የሚባለዉ ማርቲኔዝ የቤልጄሞች ወርቀማ ትዉልዳቸዉ ላይ ምንም አልሰራም ባከነ እያልክ ባለፈዉ ኡኡ ስትል ነበር።ኤንሪኬም ስፔንን የትም ሊያደርሳት አልቻለም። ታዲያ የሚያጠቁ አሰልጣኞች በጊዜ ከዉድድር ሲሰናበቱ ትተቻቸዋለህ እንደዴሾ ጥንቃቄን የሚመርጡ ሆነዉ ዋንጫ ሲያነሱና ለፍፃሜ ሲደርሱም ትተቻቸዋለህ😂ታዲያ ምን አይነት አሰልጣኝ ነዉ ከዚ ዉጪ የምትፈልገዉ😂ልንገርህ ከዴሾ በላይ ይህንን ስብስብ በብቃት ሊመራ የሚችል 1ድም ሰዉ የለም።ጭራሽ በትላንቱ ቅያሪዎቹም አያብጠለጠልከዉ ነዉ የእሱ ቅያሪ እኮ ነዉ ጨዋታዉን ያሳመረዉና ዉጤቱ እንዲቀለበስ ያደረገዉ ደግሞ ኮሜንት ስለማንፅፍ እንጂ አለም ዋንጫ ከመጀመሩ በፊት "ፈረንሳይ የትም አትደርስም በጊዜ መሰናበቷ የሚቀር አይመስለኝም ያ ልቡ የተነፋ ተጨዋችም(ምባፔን)መልበሻ ክፍሉን እያወከዉ ነዉ ዴሾን ይዘህ ደግሞ ሩቁ መጓዝ አዳጋች ይመስለኛል"ያልከዉን አልረሳነዉም።😂🤣ይህንን የምትረዳዉ ዴሾ ከተባረረ ወቅት ነዉ ከዛ በ2024ቱ የአዉሮፓ ዋንጫ እና 2026ቱ የአለም ዋንጫ ዴሾ ማረኝ የምትልበት ቀን ይመጣል። #Respectዴሾ🤫🤨
ብሮ ሶሪ ኔክስት ደሞ ሐላንድ ማፔን ይነጥቀዋል ጠብቅ
👍 መሱር እደጋዜጠኛ ሳይሆን እደግሉ ነገር ነው የሚያቀርበው ለምሰሠሌ ዚናዲ ዚዳን የሳቲያጎ በርነዮን ለስት ክብር ያቀቃውን ዚናዲን በአሰልጣኝነቱ የሚተችና የሚሟገት ሰው ነው በተለይ በአለም ዋጫ ማንም ተከታታይ የሳቀ የለም ከብራዚል ውጪ ሁሌም ተለዋዋጭ ነው ያልፉል የምትለው ብድን ወድቆ ታገኘዋለህ ሌላውም እደዛው ባጠቃላይ ኔማርም በመጠሠበት በሱ ትውልድ የተጋረጡበትና መፈናፈኘሠ ያሳጡት ሁለቱ ኮከቦች ነበሩ መሱር ግን ልክ እራሱ ኤደሚጫወት አድርጎ ነው የሚተቸው የግል ህይወቱም ሳይቀር አሁን ደሞ ወደ ኪሊያም እፖፔ ዞራል😁
Selam mensure endet nachu esti sele alem wanachaw ena sele Argentina mashenef andand neger belen bzu miweru werewoch ale scripted nw mnamn bicha bezi Hasab program bitseru elalew
ሰላም መንሱር በጣም በተደጋጋሚ የማይረባ ነገርን ለመግለፅ "ፍሬ ከርስኪ" ስትል ሰማሁ፡፡ ፍሬ ከርስኪ የሚለው ቃል የግዕዝ ቃል ሆኖ ትርጓሜውም የማህጸንሽ ፍሬ ማለት ነው በልዩነትም ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የምንጠቀምበት ነው፡፡ አንተ ልትገልፀው የፈለከውን ሀሳብ በፍፁም የሚገልፅ አይደለም፡፡ ቢስተካከል
የዘንድሮ የኳታር ዓለም ዋንጫ ከተመለከትኳቸው ሁሉ በጣም ድንቅ ነበር በተለይ የሊዮ ሜሲ ድካም ፍሬ ማፍራቱ በመጨረሻም በዓለም ዋንጫ ድል መታጀቡ እጅግ ደስ የሚል ነው አርጀንቲና በሳኡዲ አረቢያ መሸነፏ ወዲያው ከድካሟ መንቃቷና ወደ ትክክለኛ ሪትም መመለሷ እሚገርም ነው አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ ሊደነቅ ይገባል ተጨዋቾቹ ሜዳ ውስጥ ታጋዮች ነበሩ በተለይ አማካይ ክፍል ላይ ልዩ ነበር ጥምረታቸው ለሊዮ ሜሲ ክፍተት ሚፈጥሩበት ቅንጅት በጣም ድንቅ ነበር ድሉ ይገባችዃል አርጀንቲናዎች ከ75ኛው ደቂቃ በዃላ መዘናጋታቸውና ኒኮላስ ኦታሜንዴ የሰራው ስህተት በመጨረሻ ዋጋ አስከፍሏቸው ነበር ፈረንሳይ ከምድብ ጨዋታ ጀምሮ እንደ ቡድን በጣም ጥሩ ነበሩ ነገር ግን የፍፃሜው ቀን ከምባፔና ተቀይረው ከገቡ ኮል ቲዮር ኪንግስሊ ኩዩማንና ካማቬንጋ በስተቀር ብዙዎች ጥሩ አልነበሩም መሀል ላይ በጣም ተበልጠው ነበር ከዕረፍት በፊት የአርጀንቲና አማካዮች በተለይ አንቷን ግሬዝማንን ከጨዋታ ውጪ ማድረጋቸውና ለደንበሌ ለጅሩድ ኳስ እንዳይደርሳቸው ማድረጋቸው አርጀንቲና በጨዋታው ፍፁም ብልጫ እንዲወስዱ አደርጓቸዋል ጨዋታው በድራማዊ ክስተት የተሞላ ነበር። ለኔ ሜሲ ከፔሌ ሆነ ማራዶና በጣም ይልቃል በእግር ኳስ ከተፈጠሩ ክዋክብቶቹ ሁሉ ይበልጣችዃል ዓለም ዋንጫ አላነሳም ተብሎ ይተች ነበር አሁን ተቺዎችን ሁሉ አፋቸውን አዘግቷል
ይህ የፍፃሜ ጫወታ ልዩ ነው እንዲህ አይነት ልብ አንጠልጣይ ጫወታ አላየሁም ደስታ ሀዘን ጭንቀት ንዴት ሳቅ እንባ ሁሉ ሴሜቶች ያየንበት የአለማችን የእግር ክስ የፍፃሜ ጫወታ ኑው ከነ ቲጋና ዘመን ጀምሮ የፈረንሳይ ደጋፊ ነኝ ጥቁሮች ስለሚበዙበት እወዳቸዋለሁ ባለሁበት የአረብ አገር አብዛኛው የአርጀንቲና ደጋፊ ነው ከጫወታው በሃላ አልጀዚራን አያለሁ የሚገርመው ባንግላዴሽ ኢንዶኔዢያ ድ ፓለስታይን ብዙ የኢሲያ አገሮችን አምጥቶ ቅልጥ ያለ ድጋፍ ነው የነበረው እነሱ ሻምፒዮን የሆኑ እስኪመስል የኳታሮች የመዝጊያው ስነስርአት ከእስታዲየም ውጪ የአርጀንቲና ተጫዎቾች በግልጽ ባስ ሆነው ዶሃን ሲዞር ዝግጅቱ ልዩ ነበር በብዙ በርካታ ትርኢቶች የታጀመ ነበር የፊፋውም ፕሬዘዳንትና የካታሩ መሪም ተገኝተዋል አብዛኛው ህዝብ አላየውም ግን የሚገርም ትርኢቶች ነው በጎዳና ላይ ያሳዩት ሹክረን ሹክረን ኳታሮች
የዓለም ዋንጫ መከታተል ከጀመሩክ እንደ ኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ አይቼ አላቅም ተጀምሮ እስከ ሚያልቅ ልብ አንጠልጣይ ነበር በዚህ ላይ የአርጀንቲና ደጋፊ በመሆኔ መጨረሻውም በደስታ ተጠናቆል እንደሚገባኝ አንዳንድ ነገሮች ክስተቶች ደግሞ የማያታቸው ይሆናሉ ወይንም ደግሞ ለማየት እረጅም ግዜ የሚወስድ ይሆናል እናም የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ እንዲህ ይመስለኛል በሁሉም ነገር
እግር ኳስ ባለ ውለታዋን አክብራለች
ሜሲ ሜሲ ሜሲ