ስለ ተሰጠኝ ነገር ምን ልወቅ? Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ค. 2022
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

ความคิดเห็น • 31

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን እግዚአብሔር በሰጠን ነገር ሁሉ እንድንተጋ ይርዳን ተባረክልን እግዚአብሔር ጸጋውንና ምህረቱን ያብዛልህ። እግዚአብሔር ባንተ አልፎ ሁሌም እንዴት መኖር እንዳለብን እንደሚመክረን ሁሉ አንተንም ሁሌ በሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ በምክሩ ያጥግብህ ይምራህ ተባረክ🙏❤👍

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት እኮ ትምህርትህ፡ሲሠራ፡እኮ
    ተባረክልን፡፡

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ፓስተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ለምልም ፓስተርዬ

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen God bless you pastor

  • @rb2782
    @rb2782 2 ปีที่แล้ว +3

    All glory and praise to God almighty Amen, ፓ/ር እያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ በጣም የሚገርም መልእክት ነው እግዚአብሔር በአንተ አልፎ በሚገባኝ ቋንቋ ነው የተናገረኝ ንስሃ ገብቻለው በጣም እግዚአብሔር ሳሳዝን ኖሬአለው ከዛሬ ጀምሮ ግን በትጋት እነሳለ እሱም የጸጋው ባለቤት ጌታም ይረዳኝል፡ በእሳት አለመቃጠሌም የጌታዬ ቸርነት ነው፡ በጣም ደስ ብሎኛል ለንስሃ ግዜ ስለሰጠኝ ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን፡ ተባረክ እውነት ለኔ በአንተ አፍ ነው ሚናገረኝ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ 🙏🏼

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር እኛም የሰማነውን ጌታ ይርዳን

  • @derartutola7404
    @derartutola7404 ปีที่แล้ว

    አሜን ወንድም አለም

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ስለህያዉ ቃሉ ፓስተር እግዚአብሔር ለእኔ በዚህ ቃል ስለተናገረኝ በጌታችን በኢየሱስ ስም እባርከሀለሁ

  • @sosomido3217
    @sosomido3217 2 ปีที่แล้ว +1

    We love you from eritran!!!

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፤

  • @dagnemila9734
    @dagnemila9734 2 ปีที่แล้ว +1

    God blessed you & your family

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 ปีที่แล้ว +2

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር watching😍

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 2 ปีที่แล้ว +2

    GOD BLESS YOU more and more 🙏 ❤️

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว +1

    Amennn Amennn kibr legeta yihun🙏🙏 paster tebarek

  • @reduredu69
    @reduredu69 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @ambassadorofchrist6372
    @ambassadorofchrist6372 2 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you abundantly Pasteriye
    Tebarek be bizu

  • @mearya3633
    @mearya3633 ปีที่แล้ว

    Ameenn tebarek paster betam nw mewodeh tsegau yebezalek❤🤲🙏

  • @lensawoldeyes1553
    @lensawoldeyes1553 2 ปีที่แล้ว

    Thanks God bless you Pastor

  • @glorytube5977
    @glorytube5977 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you pastor

  • @kondaleabate9857
    @kondaleabate9857 ปีที่แล้ว

    Zemehiii yebarekeeee

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ከነቤተሰብህ ይባርክህ

  • @alem8640
    @alem8640 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen pastor Tebarek

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ፡ጉድ፡ጌታ፡የሠጠኝ፡ስራ፡አለኝ፡ግን፡እኔ፡ሰው፡ሲናድደኝ፡ትውት፡አረገዋለ፡አንዳንደየ፡በቸልታ፡አስተምራለሁ፡ለካስ፡ሰይጣን፡መክልቴን፡እንድቀብር፡ነው፡ሚረገኝ፡ተባረክ፡ፓስተር

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 2 ปีที่แล้ว

    🙏

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekuuu

  • @Helenafesshaye2575
    @Helenafesshaye2575 2 ปีที่แล้ว

    Pastor Eyasesha I can listen to you all day. Powerful teaching.🙏🏽🙌🏽💜

  • @abenezerkebede9755
    @abenezerkebede9755 2 ปีที่แล้ว

    U7

  • @fasikameshesha8744
    @fasikameshesha8744 2 ปีที่แล้ว

    What about God give me a calling?

  • @fasikameshesha8744
    @fasikameshesha8744 2 ปีที่แล้ว

    Answer me please