"ምድር ከእሾህ ትረፍ"፤ ቀን 8፤ ||| ነቀምት ቀን 1 የ21 ቀን የማለዳ የቀጥታ ስርጭት ጸሎት ||| 21 Days live prayer |||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 12

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለኢትዮጵያ በረከት የሆናችሁ ወገኖቻችን ጌታ ይባርካችሁ!!!!!!

  • @askiljoseph
    @askiljoseph 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን ይህን የጸሎት ጊዜ የሰጠ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ማላጆች የጸሎታችሁን መልስ በማቀፍ ተባረኩ ❤❤❤

  • @mesfingetachew2012
    @mesfingetachew2012 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሜን!ኦ ጌታ ሆይ ወለጋን በሙሉ እንደገና በምረትህ እንድታስብ እንለምነሀለን መታደስ ይሁን

  • @alemkiru2012
    @alemkiru2012 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ ለምእራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ምህረት አድርግ የጣልነውን ማንሳት ይሁንልን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 ♥️

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን በምህረትህ አስባት። ጦርነት ስደት እርሀብ ዘረኝነት የሟርት ወሬዎች ስድብ ጥላቻ ጣኦቶችን ማምለክ ከምድራችን ላይ ለዘለዓለም የአንተ እሳት ይብላው።

    • @belayneshtadesse6315
      @belayneshtadesse6315 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ሆይ ስለሰማህን ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን!!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 Tabarekeuuu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jale-g1u
    @Jale-g1u 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Eebifamaa waqyoo isinhebisu yesuse goftadaa amen

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🤝🙏🤲🏻🙇🏻‍♂️🙏🏻🤲🙇‍♂️🙏🤲🏻🙇🏻‍♂️🙏🤲🏻🙏🏻🤲🙏🤲🏻🙏🏻🤲