እየኖርክ አለመኖር ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @wintakinfe6910
    @wintakinfe6910 2 หลายเดือนก่อน +19

    ትግስት ያልቻቸው በሙሉ ነበሩብኝ ባጋጣሚ ትዕግስት በጣም ነው የማመሰግናለሁ ረጅም ጊዜ ከታለችሽ ነበር እናም ያሉብኝን ነገሮች ለማወቅ ቻልኩኝ ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይወቴን ቀይሮኛል። ጸሎት ስግደት ጾም እነዚህ ነገሮች በሙሉ በልጅነት የነበሩብኝም በሙሉ ከውስጤ እንዳወጣ ረድቶኛል። እና እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ የምጠላው ሰው የለኝም ዛሬ ብቸኝነት አይሰማኝም የሚያስጨንቀኝ ነገር የለም አልናደድም ማህበራዊ ይወቴ ተስተካክሎልኛል ትግስትዬ እውቀትሽን ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ

    • @gmplc4651
      @gmplc4651 2 หลายเดือนก่อน

      የት እንደማገኛት ትጠቁሙኝ

    • @tsoinfikadu6562
      @tsoinfikadu6562 2 หลายเดือนก่อน

      ብትደመጥ የማትሰለች ነች ትግስትዬ እኔ በጣም ቶሎ አኩርፍለው ለምን እደሆነ አላቅም ልጅ እያለው በጣም ደስተኛ ነበርኩ ግን ቤተሰቤ ይመቱኛል አሁን ደስታ የሚባል ከእኔ እርቆል አሁን ነፃነቴን ለማወጅ የማልጥለው ነገር የለም የሚወደኝን ሰው ጥሎ ለመህድ ሰከድ አይፈጅብኝም ይህ ህመም ነው አውቃለው ግን ማንም አይረዳኝም እኔ መዳን እፈልጋለው

    • @wintakinfe6910
      @wintakinfe6910 2 หลายเดือนก่อน

      @@tsoinfikadu6562 ምን አለባት ቤተሰቦች ስነ ርዓት ለማስያዝ ነጻነትሽን አሳጥቶሽ ይሆናል ላንቺ በጉ በማሰብ ማለት ነው ግን ደግሞ trumatized አድርጎሽ ይሆናል ግን መስራት ያለብሽ ራስሽን ላይ ምን የአክል ለ ጥፋትሽ ኃላፊነት ትወስጃለሽ ከዛ ደግሞ ፀልይበት::

    • @LidetKassaw
      @LidetKassaw 25 วันที่ผ่านมา

      Andayinet neger wst nen ehte egzaber yirdan

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k 2 หลายเดือนก่อน +15

    እውነትም እየኖሩ አለመኖር አምላኬ ሆይ ይህን ጊዜ የማልፍበት አቅም ስጠኝ።

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 2 หลายเดือนก่อน +10

    አሁን ያለሁበትን ስሜት or ሁኔታ በቃል ሲገለፅ እየኖሩ አለመኖር ::ማርያምን 😥

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 2 หลายเดือนก่อน

      ባለሙያ ለማግኘት ሞክሪ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g 2 หลายเดือนก่อน +1

      ድንግል ማርያምን ይዘሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @Etheth7373
    @Etheth7373 2 หลายเดือนก่อน +3

    I went the opposite of my mother, still a trauma response which I realised later. I remember I kept saying I won’t be my neglectful mother. And I became over mothering my kids until I realised it was still a childhood trauma response. እግዚአብሔር ይደግፈን ብቻ🙏🏾

  • @sador7347
    @sador7347 2 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ አይነት መድረኮች ይብዙል ራስን ሰውን ከመውቀስ ከመፍረድ በፊት ራስን ሰውን እንድንረዳ እንድንወድ ያደርጉናል 🙏🏽

  • @sarafantaye9591
    @sarafantaye9591 2 หลายเดือนก่อน +1

    I'm so so happy this issue "trauma"is discussed in our church, b/c most problems are excused by the devel. Thank you so much TG for your time ! Yes we're adult children's of emotionally immatureed parents, that we become immatureed also, we really need that inner child healing !

    • @veracity8968
      @veracity8968 หลายเดือนก่อน

      i did therapy and it was the best thing i ever did to myself! In Ethiopia the tendency is always to look for the devil to chase out whilst the devilish actions done on children by parents have never been delt nor discussed! and it poison relations at all level including among sisters and brothers let alone outside in the society. Trauma is a big scar that can be healed only by therapy! I encourage everyone to find a therapist ( better to get Christian ones if you are a believer in Christ ) cause you can have therapist than can give you alternatives that are not Godly. Am still woriking on myself and it is a long journey but a road to a healthy life !

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 29 วันที่ผ่านมา

    waw በመደነቅ ነው የምሠማው

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ሰዉ ሁሉ በፍቅር ቢኖር መልካም ነዉ አለም የኮንትራት ቤት ናት እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @HannahNegasi
    @HannahNegasi 2 หลายเดือนก่อน +3

    አምላክ ይወደናል ልጆቹ እንድንሆን ነዉ የፈጠረን አምላክ ብርሃን ነዉ 1 ዮሐንስ 1 (1 John)
    5፤ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፡- እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም፡ የምትል ይህች ናት። ዮሐንስ 12 (John)
    36፤ የብርሃን ልጆች እንድትሆኑ ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃኑ እመኑ፡ አላቸው። ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ሄደና ተሰወረባቸው። አምላክ የፈጠረን ወዶን ልጆቹ እንድንሆን እንደ ፈጠረን እንድናምነዉ በሃጥያታችን ምክንያት ከአምላክ እንደተለየን አምላክ ግን በሃጥያታችን ምክንያት ከሱ ተለይተን በሃጥያታችን እየተሰቃየን እንዳንኖር ከሃጥያታችን ልያድነን ቃሉ ፍጥረታት ሁሉ የፈጠረ ዮሐንስ 1 (John)
    1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
    2፤ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
    3፤ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። ዘፍጥረት 1 (Genesis)
    1፤ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።
    3፤ እግዚአብሔርም፡- ብርሃን ይሁን፡ ኣለ፤ ብርሃንም ሆነ። ዮሐንስ 1 (John)
    14፤ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። ቃሉ ስለ እኛ ሰዉ ሆኖ ተወለደልን ሃጥያታችን ተሸክሞ ስለ ሃጥያታችን ሞተልን እኛን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል ተነሳ ሮሜ 10 (Romans)
    8፤ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።
    9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
    11፤ መጽሐፍ፡- በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥ ይላልና። ሮሜ 4 (Romans)
    24-25፤ ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታንችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው። እየሱስ ክርስቶስ ሃጥያቴን ተሸክመህ እንደተሰቃየህልኝ እንደሞትክልኝ እኔን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል እንደ ተነሳህ አምናለዉ ሐዋ. ሥራ 2 (Acts)
    38፤ ጴጥሮስም፡- ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter)
    24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) የሃጥያት ምንጭ ሰይጣን አጋንንት ናቸው ሃጥያቴን ሁሉ ይቅር በለኝ በክርስቶስ እየሱስ ደም እጠበኝ 1 ዮሐንስ 1 (1 John)
    7፤ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። ሰይጣን አጋንንት የሃጥያት ምንጭ የሆነ ሃጥያት እክዳለዉ እጠላለሁ ለሰይጣን ለአጋንንት ለሃጥያት እሞታለሁ አምላክ እንደ ምትወደኝ ልጅህ እንድሆን እንደ ፈጠርከኝ አምንሃለዉ የሃጥያቴ እዳ እንደ ከፈልክኝ አምናለዉ አምላክ ስለኔ ቃል ሰዉ የሆንክልኝ ሃጥያቴን ተሸክመህ በመስቀል እንደ ሞትክልኝ በ 3 ቀን እኔን ለማጽደቅ እንደተነሳህልኝ በልቤ አምናለዉ በአፌም እመሰክራለዉ አምላክ አንተ ብቻ አምናለዉ አምላክ አንተ ብቻ እወዳለሁ አምላክ አንተ ብቻ አመልካለዉ ብለን ከአምላክ እንድንታረቅ ያጠራናል 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter)
    24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) ዮሐንስ 1 (John)
    12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ በማመናችን የእግዚአብሔር ልጆች እንሆናለን ዮሐንስ 1 (John)
    12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
    13፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። ዮሐንስ 3 (John)
    3፤ ኢየሱስም መልሶ፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡ አለው።
    5፤ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
    6፤ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።

    • @TensaDesta
      @TensaDesta 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @haworoblay9327
    @haworoblay9327 2 หลายเดือนก่อน +1

    Such an interesting conversation. I appreciate this lady very much. I wish this conversation talked more about healing from trauma it would be fantastic. Any how Such a lovely lady and wonderful reflection on trauma response. ❤❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 2 หลายเดือนก่อน +5

    ላይክ ሼር አድርጉ ቲጂ ተዋህዶ ነሽ ዋው ❤❤❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱቱቱቱ

  • @AbenzerShfraw
    @AbenzerShfraw 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቲጂ ለሰጠሽን ገለፃ እናመሰግናለን ምጠይቅሽ ጥያቄ ትሯውማ ሂሊንግ ፍሪኬንሲ ተብለው የሚለቀቁ ክላሲካሎች ለምሳሌ 417Hz አይነት ክላሲካል ሳይንሳዊ ናቸው በሳይኮሎጂ ለህክምና ሚውሉ ናቸው ወይስ እንደሜዲቴሽን አይነት ልምምድ

    • @sunsett21
      @sunsett21 5 วันที่ผ่านมา

      Ende meditation ymeslegnal

  • @sebletesfaye7238
    @sebletesfaye7238 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you 🙏 tig

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 29 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ላገኝሽ እችላለሁ?? እባክሽ

  • @SisayneshBekele-vt7cd
    @SisayneshBekele-vt7cd 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mendenew gin mefthawe

  • @SisayneshBekele-vt7cd
    @SisayneshBekele-vt7cd 2 หลายเดือนก่อน

    Betam bakal bagnwe beya kememgnachew sewch anch neshi

  • @user-zv8ig6nm4l
    @user-zv8ig6nm4l หลายเดือนก่อน

    Yet new yemagegnish

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 2 หลายเดือนก่อน +3

    አረ በጌታ እቺ ልጅ 1 ቀን ባወራቺኝ

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 2 หลายเดือนก่อน

      Affis abeba 22 new addrashwa hedeh mawrat tichlalh

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@misrakmisu275022 minu ga

    • @gmplc4651
      @gmplc4651 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@misrakmisu275022ምኑ ጋር

    • @Selamhiwotpeace
      @Selamhiwotpeace หลายเดือนก่อน

      @@misrakmisu2750 22 menu ga sem alew?

  • @tigistgudu6190
    @tigistgudu6190 2 หลายเดือนก่อน +2

    አረ አድራሻዋ የት ነዉ

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 2 หลายเดือนก่อน +1

      Addis abeba 22