ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የወገኖቻችን ክብር ሰብአዊ መብት በየትኛው አገር ክብራቸው በተጠበቀ ኩነታ የተከበሩ መንግስታችን የኢትዮጵያ መንግስትን በትኩረት አይቶ ለወገኖቹ ተቆርቋሪ ሆኖ ስራ እንዳመቻችለት እና ክብር የክብር እንዲጠበቅ በክብር እንጠይቃለን
Kweit ዉስጥ የኢትዮጵያ እምባሲ አለ እንዴ??? ሀሀሀሀ ደራማ አትስሩብን ስራችሁን እናዉቃለተቸግረን እንኳን ብንሄድ ምን እንደሚናገሩ እናዉቃለን *አሰርዬ ቤት ዉስጥ አሰቃይታኝ ኢምባሲ ዉሰጂኝ ስላት ይዛኝ ሄዳ በእነሱ ፍት በጥፊ መታችኝ ምንም አላሏትም እንደዉም እኔን ነዉ የመጣሽዉ ለስራ ነዉ አርፈሽ መሪ አሉኝ* ባለቤቱን ካልናቁ....ነዉነ ነገሩ እንደዉም ባሰባት ተመልሰን ከገባን ቡኋለ፣ ከዛን ጠፋሁባት ይሄዉ አራት አመቴ ያለ ማታወቅያ እየሰራሁ ነዉ የኛ እምባሲእግዝአብሔር ብቻ ነዉ*እነዚህ የቦንድ ብር እያሉ ስዘርፉን ብቻ ነዉ በስረአት የሚያናገሩን* ለሰዉ ክብር የሌላቸዉ የጅብ መንጋ
እናት አሁን ላይ በጣም ተሻሽለዋል እና ኤምባሲ ከ2 ቀን በፊት ሂጄ ነበር በሚገርም ሁኔታ ተለውጠዋል በደንብ ያስተናግዳሉ ሂጅ እዛ
@@هوبي-ض9م @እኔ የዛሬ አራት አመት ነዉ እንደ ሞተ ሰዉ ከዉስጤ የወጡልኝ፣ በእነሱ ፊት ነዉ በጥፊ የመታችኝ ምንም አላሏትም ከእሷ ጋር ሰደቡኝ
@@هوبي-ض9مedewm begebreel ehte teftalech ye emigration slk fegulgnna stugn 😢😢
ፈጣሪ አይጣል ነው ኢንባሲ ውስጥ ከልባቸው ሰውን መርዳት የሚፈልግጉ ቅን ልብ ያላቸው ቢሾሙና ከኢንባሲ ሰራተኛ ድጋፍ ቢያደርጉ ጥሩ ነው በርግጥ የኮሚንቲ አባላት አሉ አሉ አሉ አሉ
የኢትዮጵያ መንግስቱ በኢዘጋው እና በህዝቡ ተቆርቋር ሆኖ የህዝቡ ሰብአዊ መብት በየትኛው አገር እንዲጠበቅ ለተኮረ ዝቡ ተከብሮ እንደመኖር በትኩረት አይቶ የዝብ ክብር ይመጠበቅ አለበት please
እሲ ቁጥራቺሁን አስቀምጡልኝ ለመጠየቅ ነበረ ውክልና ኩየትነኝ
Wendemi teftowal wede 15 amte ionwal
wishatam Ba Hosbital 8 Ehituchi Temo Tentohelu Inesun Ayto Yaresachu Gudayi Bilono Yehedtui aduha Hobital Kagabch adi manti honhali lelchu degmo 8 wor 7wor 6/5 /4 honachhel ebakachu la woganochu dirasulachu
ቤሩትን እደው ስሙን እንኳን አታውቁትም አይደል በየቀኑ እህቶቻችን እንደ ቅጠል እየረገፉ አይ ፈጣሪ
ወጣትነት.በሥድት.እሥከመቻ??????ሥድት በሙላሁ.አገሪ ይዘጋ።በአገር.ቀሎ እያዞርን..ብንኖር..ይበልጣል።በአገሪላይ..ውጣቱ.ያገኝውን.ሥራ.ሠርቶ ከልኖሪ..ሁሌም.ኢቶቢያ.አትለውጥም?ሥደት ሙሉ በሙሉ ይዘጋ።አገሩን.የሚውድ..ልጆቹን.አይሸጥም ሥድት እፍፍፍፍፍፍ
እባሲአለእዴምንአለየለምንምብባልይሻላል
Ere akste teftalech kuit slkan felgulgn
ኩዌት መቼ ይከፈታል ስከፈት ኩሽ በሉኝ ?
እኔንም ሹክ በሉኝ
ዉድ እና የተከበራችህ የfana ተከታታዮች እባካቹህ ሱብስክራይብ አርጉኝ
Ere techenqen
ስምምነቱ በጣም በትኩረት ትኩረት ሰጥታችሁ በእንዲታፈኑ እና ኢትዮጵያ መንግስቱ ነገር የኢትዮጵያ መንግስታዊ ክብደት መንግስት ያለው ችግር ሁሉ ለነገሩ አጠናክሮ ተፈራ ደሞ ጥሩ ነገር እንዳመቻች በትትና እንጠይቃለን ቴንኪው ስማችት ስራ ፈላጊ
የወገኖቻችን ክብር ሰብአዊ መብት በየትኛው አገር ክብራቸው በተጠበቀ ኩነታ የተከበሩ መንግስታችን የኢትዮጵያ መንግስትን በትኩረት አይቶ ለወገኖቹ ተቆርቋሪ ሆኖ ስራ እንዳመቻችለት እና ክብር የክብር እንዲጠበቅ በክብር እንጠይቃለን
Kweit ዉስጥ የኢትዮጵያ እምባሲ አለ እንዴ??? ሀሀሀሀ ደራማ አትስሩብን ስራችሁን እናዉቃለ
ተቸግረን እንኳን ብንሄድ ምን እንደሚናገሩ እናዉቃለን *አሰርዬ ቤት ዉስጥ አሰቃይታኝ ኢምባሲ ዉሰጂኝ ስላት ይዛኝ ሄዳ በእነሱ ፍት በጥፊ መታችኝ ምንም አላሏትም እንደዉም እኔን ነዉ የመጣሽዉ ለስራ ነዉ አርፈሽ መሪ አሉኝ* ባለቤቱን ካልናቁ....ነዉነ ነገሩ እንደዉም ባሰባት ተመልሰን ከገባን ቡኋለ፣ ከዛን ጠፋሁባት ይሄዉ አራት አመቴ ያለ ማታወቅያ እየሰራሁ ነዉ የኛ እምባሲእግዝአብሔር ብቻ ነዉ
*እነዚህ የቦንድ ብር እያሉ ስዘርፉን ብቻ ነዉ በስረአት የሚያናገሩን* ለሰዉ ክብር የሌላቸዉ የጅብ መንጋ