What an exposition!! what a timely lesson God has never stoped teaching and edifying us using his dear servant yaredo! Glory to his name! much blessings!
Thank you dear Yared, for the great insight of the Word of God. Your teaching has far-reaching positive effects that are greater than you could ever know! May God help us to apply His words to ourselves everyday🙏🏻
Father God help me to listen to the word more and help me to apply it to my life .Be blessed brother Yared may the holy spirit fill u with more wisdom!!
God bless you evangelist We are being fed be blessed can u please try to minimize the Advertisement, it too much and can't re-watch it !!be blessed we are growing!! 🙏
አባታችን ጌታ አብዝቶ ይባርክ ዛሬ በህልሜ አግንቼህ ጌታ ባንተ አልፎ ያስተማረኝን እግዚአብሔር መናፈቅና በየጊዜው ፊቱን መፈለግን ስመሰክርልህ አደርኩ እውነት አንተ ከጌታ የተሰጠህን ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ
ያሬዶ አንተ ከጌታ የተሰጠኧን ውድ ስጦታችን ነህ በጉጉት ነው የምሰማህ bless you more
ወንጌላዊው ያሬዶ ጌታ ዘመንህን ይባረክ 🙏🙏🙏ቃሉን ፈትፍተህ ስለምትመግበን ጌታን ስለአንተ አመሰግነዋለሁ 🙏🙏🙏ለምልም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወንጌላዊ ያሬድ ስላምህ ፣ ይብዛ ተባረክልኝ
በትምህርቶችህ እጅግ ተባርኬአለሀ።
በተጨማሪ የምትስጣቸው የተልእኮ ትምህርቶች እጅግ ፣ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ
የክርስቶስን ህይወት የሚያካፍሉ ናቸው፣
እግዚአብሔር ፣ ይባርክህ እላለሁ።
Amen praise God 🙌
ለፍጥረቱ የበኩራት አይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን:: የመጀመሪያ ፍሬ ለእግዚአብሔር ብቻ የተለየ የተቀደሰ የተመረጠ ማለት ነው ስለዚህ ከፍ ያለ ኑሮ መኖር ይጠበቅብኛል ማለት: ወላጅ አባቴ እግዚአብሔር ስለሆነ እርሱን የሚመስል ባህሪ ሊኖረኝ ይገባል ይህ ደሞ የሚሆነው ቃሉን በመመገብ በማጥናት በማሰላሰል በመኖር ነው:: ሌላው ስጋችን ከአፈር ስለተሰራ ከአፈር የበቀለ ነገር መብላት ይፈልጋል ይርበዋል መንፈሰችን ደሞ ከእግዚአብሔር የተወለደ ስለሆነ ምግብ የእግዚአብሔር የራሱ ቃል ነው ሚያሳድገው!! ዋው በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የአስተማርከን እንደዚህ ገብቶኝ አያውቅም. እግዚአብሔር አምላክ በክርስቶስ እየሱስ ስም ይባርክህ በጣም አመሰግናለሁ🙏
ሕሊና ድንቅ መንጸባርቅ (reflection) ነው።
ስላንተ ጌታ ይመስገን
ያሬዶ አንተ እኮ በእኔ ላይ መስረት መስርተህ ህንፃእየስራህ ያለህ ስው ነህ ያቆብን ብዙ ጊዜ ከአንተ ተምሬብሃለሁ በተለይ የማልረሳው ግን እግዚአብሔር ምን ይላል በሚለው ርዕሰ #ስለ #ጥበብ ፣#ፈተናን #እንደት #ማየት አለብን እና #እውነተኛ #በረከት በሚል ርዕሰ ያስተማረከው አይረሳኝም እንደውም ያእቆብ እና ሃዋሪያው ዻውሎስ መልክቶች ይጋጫሉ ሲሉኝ እኔም ያ ነገር ይዞኝ አንተነህ የፈታህልኝ ያሬዶ እወድሃለሁ ።
እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ ለመስማት የፈጠንን ግን ደግሞ ለመናገርና ለመቆጣት የዘገይን እንሆን ዘንድ እርዳን ወንድማችን ያሬድ እግዚአብሔርን ስለ አንተ እጅግ በጣም እናመስግነዋለሁ ከዚህ በበለጠ የቃሉን ብርሃን እንዲያበራልህ በጸሎት አስብሀለሁ በርታ!! የሚቀጥለውን ትምህርት በናፍቆት
Amen Amen Amen thenkyou teberekh 🙏❤
ቃሉን እየሰበካችሁ ህይወት ግን የለም ክፉዎች
Ye gata leje bezu tamarku zamanhen yelamlem 🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Waw Gbu more and more wenglawi yard may the precious God hep is to be a good listener 🙏🙏🙏
በእዉነት ፍቅር በክርስቶስ እየሱስ ዘላለማዊ ፍቅር የምንወድህ ዉድ የአባታችን ልጅ ወንጌላዊ ያሬድ ሁሌም ጌታን በአንተ ምክንያት አከብረዋለሁ አመሰግነዋለሁ ዘመንህ በዚህ ወንጌል እዉነትና ክብር ይጠቅለል ላንተና ለተከበረው ቤተሰብህ ፀጋና ሰላም በሁሉ ይብዛላችሁ
ዘመንህ ይለምልም
አንተን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን ተባረክልን።
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 💖💖💖🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
የዘላለም አምላክ ይባረክህ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Yadaye We luv u❤❤❤
ተባረክ 😊
አሜን! ቃሉን ለመስማት እፈጥናለሁ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ🙏
ዘመንህ ይባረክ።
Betame amesegenalehu.....betame bezu teyake lefeterebegne neger melese agegnechebetalehu......tebareke
የእግዚአብሄር ቃል እንዴት ግሩም ነው!ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ወ/ዊ ያሬድ
ደግሜ እያዳመጥኩ ነው ለመስማት የፈጠነ ለመናገር የዘገየ ይሁን ሚለውን በደንብ ተርዳሁ ዛሬ ዘመንህ ይባርክ መንፈስ ቅዱስ የቃሉን ደጅ አብዝቶ ይክፈትልህ ወድማችን Evangelist Yared 🙏
ሚሚ "ለመስማት የፈጠነ ይሁን" የሚለውን እየተገበርሽ ነው። በርቺ።
@@EvangelistYaredTilahun እሺ እሺ thank you so much 🙏🙏🙏
What an exposition!! what a timely lesson God has never stoped teaching and edifying us using his dear servant yaredo! Glory to his name! much blessings!
Well said!
ያሬዶ ቃሉን በትክክል ስለምትመግበን እናመስግናለን ጸጋው ይብዛልህ ። የያእቆብ መልክት በጣም ነው የምወደው አንዳንደየ ነገሮች ግድድ ሲሉ ለወንጌል አማኞች ያዕቆብን አንብቡ እላለሁ ውድቀቶችንም ሳይ ያእቆብን ቢያነቡት እኮ እላለሁ ለኦርቶዶክሶች ደግሞ ሮሜን ፣ ገላቲያን እና ኤፌሶን 2 አንብቡ እላለሁ ።
ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏
God bless you more and more !!
Bless you Yared !! 🙏
Tebarek
EgziAbeher. Abzito. Yibarkik. Abatachin. Geta. Stagawun. Yabzalik
ቃለ ህይወት ያሰማልን
The way you exegete is great . be BLESSED>
እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ! በእዉነት የሚገርም መረዳት ነው ።
Amen 🙏🏽. Thank you Evangelist Yared. Stay blessed you and your family 🙇🏽♀️🙇🏽♀️🙇🏽♀️
Thank you too
ሁሌ የሚያበሳጨኝ ወንጌላውያን ምን አይነት ድንዛዜ ውስጥ ገባን ድንቅና ተአምራት ድራማ ናፋቂ መኖአል የሃስተኛ ነብብያት በመቶ ሺ የሚቆጠር ስው ያየዋል። እንደዚ አይነት ትምህርቶች እነ ፓስተር ታሪኩ ፣ እነ መምህር አስግድ ፣እነ መምህር ጌታቸው ተረፈ ፣አኽው የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ያሉ ወንድሞች ፣ እነ ዶክተር ማሙሻ የቅዱስ ቃሉ አስተተማሪወች ብዙ ለፍተው ሊያስተምሩ ሲመጡ በጣም ትንሽ ስው ነው የሚያየው እውነት ይህ ነገር ያስፈራኛልም ያሳስበኛልም ያስለቅስኛልም ጌታ ይርዳን ።
ሀብታም ጌታም ሲያስተምር የተከተሉ ጥቂቶች ነበሩ። ሐ. ዮሃንስ እንዳለው ነው። 1ዮሐ. 4፥6
@@EvangelistYaredTilahun እውነት ብለሃል ያሬዶ እኔ የሚያሳስበኝ ምን መስለህ ህዝቡ ዼንጤ ስለሆነ ከአንድ ሃይማኖት ወደ ዼንጤ ስለመጡ እንዲሁ ልሳን ስለተናገሩ እና ቸርች ስለመጡ ገነት የሚገቡ ስለሚመስላቸ ጌታ ለማወቅ ሆነ ደቀ መዝሙር መሆን እንደሚገባ ፍጹም ዘንግቶታል የወንጌላውያን ብዙ ግሩፕ አለ የአንተን ትምህርት ሽር ሳደርግ አንድ ስው እንኩዋን አያይም ተስበረልህ የሚል ወይም ቁስ ነገር የሆነ ሲናገሩ ሽር የሚያደርገው ስው ብዛቱን ሳይ እጅግ አዝናለሁ ጌታ ግን ለእሱ የሆኑትን ያውቃል። የተሃድሶወች አገልጋዮች ሳይቀር ይስሙሃል በግል ሳወራ ጸጋ የበዛለት ስው ነው ከእሱ እንማራለን ያሉኝ መጽሃፍ ጸሃፊወችም አሉ አንዳንድ ኦርቶዶክሶችም ጭምር ይስሙሃል ጸጋው ይብዛልህ ያሬዶ ።
@@EvangelistYaredTilahun Amen Amen Amen Amen 🙏🙏
ዉድ ወንድሜ ከንባብህ ጀምሮ እሰከ መጨረሻው ማስረዳትህ እጅግ ያስደንቀኛል። አስቤዉ በማለዉቀዉ መሰረት እረዳዋለሁ ።የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ።እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
Another pure word of God. What a blessing you are for us. Praise the Lord
Geta yebarkh. Legna tsegawen yabezalen
What an amazing and awesome teaching. May God bless you and your family more and more.
Selam lante yehun
ዘመንህ ይባረክ
God bless you more.
Stay Blessed!
Thank you dear Yared, for the great insight of the Word of God. Your teaching has far-reaching positive effects that are greater than you could ever know! May God help us to apply His words to ourselves everyday🙏🏻
What a humble man! We a made from soil !!!!!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ተሞሬአለሁ ።
wow. weleden=hiywetun akafelen
Father God help me to listen to the word more and help me to apply it to my life .Be blessed brother Yared may the holy spirit fill u with more wisdom!!
አስመሳይ
God bless you evangelist We are being fed be blessed can u please try to minimize the Advertisement, it too much and can't re-watch it !!be blessed we are growing!! 🙏
About that man, the man who said that {I fight Jesus}. I was shocked 😮
ያሬዶ እፎይታ መጽሐፍን አዲስ አበባ የት ማግኘት እንችላለን?
አንተ ውዕቱ ብጹዕ ወ ቅዱስ ።
ሻሎም ያሬዶ
ለመስማት የቸኮላችሁ ለመናገር ግን የዘገያቹ ሲል የእግዚኣብሄርን ቃል ለመስማት የቸኮላችሁ የእግዚኣብሆሄርን ቃል ለማስተማር ደሞ የዘገያችሁ ሁኑ ማለት ነው!!ኣስተማሪ ለመሆን አትፍጠኑ ዘግዩ!!
እግዚኣብሄርን እንደመስማት የሚያስደስተው የለም! እሱን መስማት ማዳመጥ ማድረግ መታዘዝ..ከእግዚኣብሄር ተወልደናል ኑሮአችም ደግሞ ይህን የሚመጥን መሆን ያስፈልገናል።በዚህ እንድናድግ ደግሞ ከሱ ከእግዚኣብሄር መስማት ማዳመጥ፡መማር አለብም።ለማስተማር የእግዚኣብሄር ሃሳብ እንዲህ ነው ከማለት እንዘገይ ለማስተማር የዘገየን እንሁን!ጌታ ያክብርህ...ከትምህርቱ በጥልቀት ቃሉን ሳታነብ ማስተማር አደገኛ መሆኑም፡ኣይቻለሁኝ! ለመስማት የፈጠማችሁ የሚለው እግዚኣብሄርን እንደሆነ ለመናገር አትቸኩሉ ሲ ደግሞ ለማስተማር መሆኑም አስቤው እንኳን ኣላቅም!! ይህ ደግሞ ሌሎችም ብዚ ጥቅሶች በስህተት ልተረጉም እንደሚችል አሳይቶኛል!! ይህ ደግሞ በጥልቀት ሳትማርና በተመሰከረላቸው ሳታመሳክር ለማስተማር መነሳት ስህተት መሆኑን ከማስተማር በፊት ከእግዚኣብሄር በደንብ በጥልቅ መስማት እንዳለብህ ተምሪያለሁኝ!
ያሬድ እንኳን ደስ ያለህ አሸባሪ አገር ሊያጠፋ ያልካቸው መግለጫ የሰጠህባቸው የትግራይ ህዝብ በአማራው በህይወት እያሉ በእሳት ተጠበሱ ወግነህ የፈረድክባቸው ።ላንተስ ከጥብሱ አልደረሰህም ምንም ይላል የሰው ጥብስ ስጋን ያደልባል እንደማስታረቅ ሰላም እንዲመጣ እንደ ማድረግ ወግ ናችሁ ሰይጣን ይግዛን ሲሉ ጠብሶ መብላት ነው ሲሉ በጭካኔ ግደሉአቸው ሲሉ ማስፈራሪያ ከታሪክ መጥፋት አለባቸው ሲሉ እናንተም አብራችሁ ስትወግሩአቸው ፍሬአችሁ ፈራ ሰው ጠብሶ በዴቦ በእንጀራ እንብላው መባል ተደረሰ ውርደታሞች እርጉሞች በዚህ አፍህ ክቡሩን ቃል ትሰብካለህ የማትኖረውን አታስመስል ውሸታሞች።
ለሃይለማሪያም ደብዳቤ ልብህ ነበር አንድ ጊዜ ትንሽ ልጅ ተደበደበ ብለህ አሁን ምነው ለአብይ አትጽፍለለትም ስንት ሰው እየሞተ ወይስ አልሰማህም ወንጌሉን ከመስበክህ በፊት የሞቱትን ሰዎች ነብስ እግዚአብሔር ካንተም ይፈልገዋል ኤልሻዳይ ቲቪ ላይ ምትናገረው ሚረሳ አይደለም ዋጋ ትከፍልበታለህ አገር አፍራሽ መሆንህን እወቀው።
አንተ ነፍሠገዳ መቼ ነው በምግባር አፍሬህ ንሥሀ የምትገባው
በትግራይ ሰው ላይ ለደረሰው ነገር ሁሉ ተጠያቂ ነህ።አስመሳይ